በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ለበጎ አድራጎት ዘርፍ ለአዲስና ነባር አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሀግብር አደረገ።
14/04/2017 ዓ.ም
በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድራጎት ዘርፍ ''ሪህራሄን በተግባር '' በሚል መሪ ቃል (ታህሳስ 14/2017 ዓ.ም) ለአዲስና ነባር አባላት በአፍሪካ አዳራሽ ልዩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አድርጓል ።
በዝግጅቱም ወቅት የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች አገልግሎት ም/ዲን አቶ አስማማው ደምሴ እንደገለፁት የበጎ አድራጎት ሥራ ዩኒቨርስቲው በትኩረት የሚመለከተውና አስፈላጊ ጉዳይ በመሆኑ ሀሳቡ የሚበረታታ መሆኑን ገልፀው በሚያስፈልገው ሁሉ ዩኒቨርስቲው ከጎናቸው እንደሚቆም ቃል ገብተዋል
በሌላ በኩል የመላው ኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ምክትል ፕሬዚደንት እና የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ፕረዚዳንት ተማሪ እሰይ ጰጥሮስ እንደገለፀው በጎነት ለሁሉም ሰው የሚገባ እንዲሁም ከሁሉም ሰው የምጠበቅ መልካም ተግባር በመሆኑ በዩኒቨርስቲያችንም ይህንን በጎ ተግባር እውን ለማድረግ የተለያዩ ስራዎችን አብረን ልንሰራ ይገባናል ሲል ገልጿል።
የዘርፍ ተጠሪ ተማሪ አማኑኤል ድንሳ በበኩሉ ስለ ዘርፋ ገለጻ በማድረግ ሊሰሩ በታቀዱ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ዙሪያ ገለጻ አድርጓል።
የዘሪፋ ምክትል ተጠሪ የሆኑት ተማረ መሰከረም ኩታ ከዚህ በፊት በዘሪፉ የተሰሩ ሥራዎችን ለአድሰ ተማሪዎች ገለፃ አድሪገዋል። ተማሪዎችም በዘሪፉ በተሰሩ ሥራዎች ደስተኛ እንደሆኑ ገልፀዋል።
በመጨረሻም የዘሪፉ ተጠሪዎች ራሳቸዉን ለተማሪዎች በማስተዋወቅ ዝግጅቱ አልቆዋል።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ግቢ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድራጎት ዘሪፋ
ሪህራሄን በተግባሪ

👍3
tgoop.com/husccs/308
Create:
Last Update:

BY HU Charity Sector

Share with your friend now:
tgoop.com/husccs/308