Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
392 - Telegram Web
Telegram Web
ቀጣይ 06/09  2017 ዓ.ም

በሚቀጥለው ሳምንት የረቡዕ ቀን Junior Cafe ምሳ ሰዓት በCharity sector የተዘጋጀው 2ተኛው ዙር የካፌ ሰራተኞችን የማገዝ ስራ ሰለምናካሄድ ለማገልገል ፍላጎት ያለችው ተማሪዎች ቅፅ ከመሙለቱ በፊት ቀደም ብላችሁ ከታች ባሰቀመጥኩላችሁ Username

@Sep20a2017
0919735018
inbox በማድረግ ስም ከነአያት :ID :ስልክ: ሰንተኛ አመት( ተመራቂ የሆናችሁ GC የሚለውን ጨምሩበት) እና Department በማሰገበት እንድትመዘገቡ የአገልግሎቱ ተሳተፊ መሆን የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ አሳስባለሁ:: Targeted Group ለሁሉም የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች GC የሆናችሁ እና ከዚህ በፊት  Charity Sector ባካሄደው ስራዎች የተሳተፍችሁ እንዲሁም የቀጣይን ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ Certificate ሰላለ ዕድሉ እንዳያልፍችሁ እላለሁ
Charity Sector Coordinator Andualem Agegnehu

ስለተሳትፏችሁ ከወዲሁ  እያመሰገንነ እንዲህ አይነት መልካም ተግባር አጠናክረን እንቀጥላለን🙌

ርህራሄን በተግባር
| የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ

@husccs
2
Lost smart ID:
Name:-Salem markos
ID no:-0400/15
Dep't:- Governance and Dev't  studies
Phone:-0938736783
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድራጎት ዘርፍ የካፌ ሰራተኞችን በማሳረፍ በምሳ ሰዓት አገልግሎት ሰጠ።
ግንቦት 06/2017 ዓ.ም
በተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ በትናንትው ዕለት (ግንቦት 6 ቀን) በምሳ ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሚገኝ የተማሪዎች መመገቢያ(ካፊተሪያ) ላይ መደበኛ ሰራተኞችን በማሳረፍ በጎነትን በተግባር  አሳይቷል።

በተለምዶ ጁነር ካፌ ተብሎ በሚጠራ ካፊቴሪያ ከ 25 በላይ ተማሪዎች በስራው የተሳተፉ ስሆን ሳህን ማጠብ፣እንጀራ መጨመር፣ወጥ መጨለፍ እንድሁም ለሎችም ዘርፈ ብዙ ስራዎች በሰዓቱ ተከናውኗል።

ተማሪዎችን በተማሪዎች በማስተናገድ ከሀሳብ ባለፈ በጎነትን በተግባር ለማሳየት የተሰራው የበጎ አድራጎት ሰራ ሰራተኞችን ከማሳረፍ ባለፈ ትልቅ ትርጉም እንዳለውም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድርጎት ዘርፍ Excutive ተማሪዎች ተናግሯል።

በስራውም ወቅት የካፍቴሪያ ሃላፊን ጨምሮ ለሎችም የተማሪዎች ህብረት አባላት በማስተባበርና ስራውን በማገዝ ተሳተፈዋል።
በበጎ አድራጎት ዘርፍ በተሰራው ስራ የተማሪዎች ህብረት ደስተኛ መሆኑን የገለፀ ስሆን ለወደፊትም እንደዚህ ያሉ መልካም ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው አሳስበው በስራው የተሳተፉ ተማሪዎችን አመስግነዋል።


ሪህራሄን በተግባሪ

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድራጎት ዘርፍ
👍21
2
2025/10/23 07:35:01
Back to Top
HTML Embed Code: