Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ruth)
BOOK AWARD 🏆
መልዕክት ከቤተሰባችን
"ወዳጆቼ ላሳያችሁኝ ድጋፍና ማበረታታት በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ድምፅ መስጠት ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም በማጋራት ከጎኔ ለሆናችሁ በሙሉ እ/ር ያክብርልኝ🙏🙏
ክቡር ልጆች መጽሐፌ እንዴት እንዴት ብላ የመጨረሻ ዙር እንደደረሰች አግራሞት ጭራብኛለች። አሁን የእናንተን ድጋፍ ትፈልጋለች።
የመጨረሻ ዙር ደርሶማ ....የለም ወደኃላ!!
እናንተ እያላችሁ እንደምታኮሩኝ አምናለሁ! አልያ ተኗኗርናታ 😂😂😂
ድምፅ ለመስጠት 30 ሰከንድ ብቻ፤ ሊንኩን ተጫኑ ፣ 5 ቁጥር ላይ ክቡር ልጆች ይምረጡ Submit የሚለውን መጫን አበቃ።
👇
https://docs.google.com/forms/d/1YDUXGpLnx-mlnK1ipGyhkQeiEtjx-Al10rYepswpdjI/
አመሰግናለሁ🙏
ብርሃኑበላቸው አሰፋ

Forwarded from mutual care and support club
🚀 Online Training Alert!
Topic: Using Social Media Effectively for Professional Development
📍 Venue: Virtual - https://www.tgoop.com/HUMCSC
🕒 Time: 3:00 LT
📆 Date: Sunday, July 13, 2025
🎙️ Trainer: Yihun Abebe
Join us as we explore how to:
✅ Build a strong professional presence online
✅ Network strategically using social platforms
✅ Leverage content to attract opportunities
🎯 What You’ll Gain:
✔️ Practical tools for branding yourself
✔️ Strategies to grow your career network
✔️ Insights to stand out in your field
Don't miss this empowering session! 💻✨
#ProfessionalDevelopment #SocialMediaForGrowth
#MutualCareAndSpport

❤1
ምቹ የአጋርነትና ራስን የማስተዋወቅ አጋጣሚ ማስታወቂያ
*//*
ሐምሌ 12 ቀን 2017 ዓም
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 22ኛዉን "የኢትዮጵያ ጥናት ዓለም አቀፍ ጉባዔ" ከመስከረም 19-23/2018 ዓ/ም ያስተናግዳል::
በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆነዉና ላለፉት ስድስት አስርት ዓመታት በተለያዩ የዓለም ሀገራት በየ2 ዓመቱ ሲካሄድ የቆየዉ "የኢትዮጵያ ጥናት ዓለም አቀፍ ጉባዔ" ለ22ኛ ጊዜ ከመስከረም 19-23/2018 ዓ/ም የሚከናወነው በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ነው::
በዚህ ዓለም አቀፍ ጉባዔ ቁጥራቸዉ ከ1000 በላይ የሚገመት ምሁራንና ተመራማሪዎች ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በጉባዔዉ ለመሳተፍ ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በጉባዔዉ በኢትዮጵያ ዘርፈ-ብዙ ጉዳዮች ዙሪያ የተካሄዱ ጥናቶች ቀርበዉ ምሁራዊ ዉይይቶች ይካሄዱበታል፡፡
ጉባዔዉንና በጉባዔዉ የሚቀርቡ ጉዳዮችን በመላዉ ዓለም ለሚገኙ ባለድርሻ አካላት ለማስተዋወቅ የራሱ ዌብሳይት ( https://ices22.hu.edu.et/ ) ሥራ የጀመረ ሲሆን ሌሎች የብዙሃን መገናኛዎች እንዲሁም የዲጅታል፣ ህትመትና ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በስፋትና በተለያዩ አማራጮች ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡
ስለሆነም የዚህ ዓለም አቀፍ ጉባዔ አጋር መሆን የምትፈልጉ በሀገር ውስጥ ያላችሁ የግልና የመንግስት ተቋማት ዝግጅቱን ስፖንሰር በማድረግ፣ ምርትና አገልግሎታችሁን ለኤግዚብሽን በማቅረብና በተለያዩ መንገዶች በመሳተፍ ራሳችሁን ለጉባዔዉ ተሳታፊዎች፣ ለዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብና ለመላዉ ዓለም እንድታስተዋውቁ በአክብሮት ተጋብዛችኋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡ 0937434532 ወይም 0925 62 95 89 ደዉሎ ማነጋገር ይቻላል!
የ22ኛዉ የኢትዮጵያ ጥናት ዓለም አቀፍ ጉባዔ አዘጋጅ ኮሚቴ
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!

ሰላም
🔥2 እና አንድ ዓመት ብቻ የሆናቸውን የ ቴሌግራም ግሩፖች መግዛት ጀምረናል!!
@ 2023 ሙሉ 12 ወር
@ 2024 የመጀመሪያ 3 ወራት ማለትም ( Jan feb እና march ለመሸጥ ያናግሩን
እንደተለመደው 2022-2016 ካላችሁም
ያናግሩን 0993585093
ዋጋ እና የበለጠ ለማወቅ JOIN @meskikuta
Member 0 ብሆንም ችግር የለውም
Chat History Visible መሆን አለበት
ለ መሸጥ @meskikuta እና @Mvigilant ያናግሩኝ
የራሳችሁ Group እንዳለና እንደለሌ ለማወቅ እሄንን Bot ይጠቀሙ 👇
@WhatIOwnBot

The CDC Twelve
Twelve questions with CDC has organized an amazing session with the young leader Girum Abate!
Career centerd questions and of course Q and A sessions with you too!
These thursday night, at 2:00LT.
Miss it not!!
@careerclub2017

Meet the 2018 Leaders of HUPSA 🤝
We're excited to introduce the dedicated executives and team leaders of the Hawassa University Psychology Students' Association! 🧠 They'll be tirelessly working to foster the growth of the field psychology at Hawassa University. 🌟
Each executive and team leader will strive toward HUPSA's goal which is to create an opportunity and extracurricular activity for psychology students to engage in and practice what is learnt in class narrowing the gap between theory and practice. Stay tuned for what's to come.💫
✨Exploring minds building future!✨
Follow us:
✨Telegram✨ ✨Instagram✨
#HUPSA #hawassauniversity
#LEADERS #MeetTheTeam

Old Group ያላችሁና መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩኝ በጥሩ ዋጋ እገዛለው
ለምሳሌ ለ Group Assignment በተለያዬ ምክንያት ከፊታችሁ አሁን የማትጠቀሙት Group ካላች በጥሩ ዋጋ መግዛት ፈልጋለው:-
2016= 1200
2017=1200
2018=1200
2019=1200
2020=1200
2021=1200
2022=1100
2023=1000
2024= created January 300
በእነዚህ ዓመት የተከፈቱ Group ካላችሁ አናግሩኝ ያልሰሙት ጎዋደኞቻችሁም ንገሩቸው ይህ እድል እንዳያመልጦት!
Member 0 ብሆንም ችግር የለውም
Chat History Visible መሆን አለበት
ለ መሸጥ @meskikuta እና @Mvigilant ያናግሩኝ
የራሳችሁ Group እንዳለና እንደለሌ ለማወቅ እሄንን Bot ይጠቀሙ 👇
@WhatIOwnBot
ለምሳሌ ለ Group Assignment በተለያዬ ምክንያት ከፊታችሁ አሁን የማትጠቀሙት Group ካላች በጥሩ ዋጋ መግዛት ፈልጋለው:-
2016= 1200
2017=1200
2018=1200
2019=1200
2020=1200
2021=1200
2022=1100
2023=1000
2024= created January 300
በእነዚህ ዓመት የተከፈቱ Group ካላችሁ አናግሩኝ ያልሰሙት ጎዋደኞቻችሁም ንገሩቸው ይህ እድል እንዳያመልጦት!
Member 0 ብሆንም ችግር የለውም
Chat History Visible መሆን አለበት
ለ መሸጥ @meskikuta እና @Mvigilant ያናግሩኝ
የራሳችሁ Group እንዳለና እንደለሌ ለማወቅ እሄንን Bot ይጠቀሙ 👇
@WhatIOwnBot
#ጥቆማ: የካፒታል ገበያ ሰመር ካምፕ 2025
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ4 ሳምንት የሚቆይ ልዩ የሰመር ካምፕ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ለወጣቶች አዘጋጅቷል።
በሰመር ካምፑ ለመሳተፍ
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሶስተኛ ወይም አራተኛ አመት ተማሪ መሆን አለባቸው።
የሚማሩት የትምህርት ዘርፍ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ህግ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ስታትስቲክስ፣ ጋዜጠኝነት እና ኮሚዩኒኬሽን ወይም ተያያዥ ትምህርት መሆን አለበት።
ባለፉት ሁለት አመታት የተመረቁ ወጣቶችም መሳተፍ ይችላሉ።
CGPA: 3.5 እና ከዚያ በላይ
የማመልከቻ ጊዜው #ነሐሴ_4_2017 ያበቃል።
ለማመልከት: http://forms.office.com/r/te5Pz2V0PR?o
እንደ ሲቪ፣ ውጤት ወዘተ ያሉ አባሪ ዶክሜንቶችን ወደ summercamp@ecma.gov.et መላክ አለባቸው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።
@FEBINFORMATION

2017፣ 2018 ፣ 2019 ፣ 2020 ፣ 2021 ፣ 2022፣ 2023 እና 2024(January - March) ላይ የተከፈተ ማንኛውም አይነት የቴሌግራም ግሩፕ ካላቹ በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን።
የmember ማነስ ችግር የለውም
@meskikuta 👈 DM
የmember ማነስ ችግር የለውም
@meskikuta 👈 DM
ዛሬ ትልቅ ቀን ነው🌐
😀😀ቴሌግራም ከተመሰረተ ዛሬ 12ኛ ዓመቱን ይዟል
ለብዙ ነገሮች የጠቀመን application ዛሬም ወደፊትም የኛን መረጃ ለማንም ሳይሰጥ እንደሚቀጥልም የ ቴሌግራሙ መስራች በዛሬው እለት ሊነግረን ችሏል🔸
↗️ሁላቹም ገና ብዙ በዚ platform ምትሰሩት ስራ አለ እስካሁን ባይናቅም አሁንም ግን አልረፈደም
እስቲ እድሜ ለዚ app ሕይወታቹ የቀለለ ሰዎች🔥

❤1🔥1
ሰላም እንደት ናችሁ በዚህ Group ላይ የተለያዩ ታማኝ የሆኑ የሥራ ማስጠንቀቂያዎች ይለቀቃሉ ሰለዚህ ሁላችሁም ይህንን Group እንድትከታተሉ ደግሞም ጎዋደኞቻችሁን @Add በማድረግ እንድትተባበሩ።
https://www.tgoop.com/jobiss
https://www.tgoop.com/jobiss
Telegram
JOB SEARCHING
ይህ Group የተከፈተበት ዋና ዓላማ ብዙ የተመረቁ ልጆች ሥራ ለማግኘት እንዳይከራተቱ በቀላሉ መረጃ እንድለዋወጡ እና ግብ ላይ እየተማሩ ያሉ ተማሪዎች ግብ ውስጥ እንደት መመላለስ እንዳለባቸው እና ግብ ዉስጥ በገንዘብ ራሳቸውን ችለው እንደት መማር እንዳለባቸው መረጃ ለመሰጠት ነው።
Old Group ያላችሁና መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩኝ በጥሩ ዋጋ እገዛለው
ለምሳሌ ለ Group Assignment እና ለሎችም ካሉዋችሁ በጥሩ ዋጋ መግዛት ፈልጋለው:-
2016= 1000
2017=1000
2018=1000
2019=1000
2020=1000
2021=1000
2022=1000
2023=900
2024= created January 500, February 400, March 300
በእነዚህ ዓመት የተከፈቱ Group ካላችሁ አናግሩኝ ያልሰሙት ጎዋደኞቻችሁም ንገሩቸው ይህ እድል እንዳያመልጦት!
Member 0 ብሆንም ችግር የለውም
Chat History Visible መሆን አለበት
ለ መሸጥ @meskikuta እና @Mvigilant ያናግሩኝ
የራሳችሁ Group እንዳለና እንደለሌ ለማወቅ እሄንን Bot ይጠቀሙ 👇
@WhatIOwnBot
ለምሳሌ ለ Group Assignment እና ለሎችም ካሉዋችሁ በጥሩ ዋጋ መግዛት ፈልጋለው:-
2016= 1000
2017=1000
2018=1000
2019=1000
2020=1000
2021=1000
2022=1000
2023=900
2024= created January 500, February 400, March 300
በእነዚህ ዓመት የተከፈቱ Group ካላችሁ አናግሩኝ ያልሰሙት ጎዋደኞቻችሁም ንገሩቸው ይህ እድል እንዳያመልጦት!
Member 0 ብሆንም ችግር የለውም
Chat History Visible መሆን አለበት
ለ መሸጥ @meskikuta እና @Mvigilant ያናግሩኝ
የራሳችሁ Group እንዳለና እንደለሌ ለማወቅ እሄንን Bot ይጠቀሙ 👇
@WhatIOwnBot
Join us this Thursday at 2:00 LT for The CDC 12 featuring Temesgen Markos! Hear from this Hawassa University Veterinary Medicine graduate (Class of '25) and learn about his experience in student leadership, video editing, design and volunteer work.
Don't miss it!
Your Path, Your Journey, Your Career
@careerclub2017
Don't miss it!
Your Path, Your Journey, Your Career
@careerclub2017