Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የ2018 ዓም አካዳሚክ ካላንደርን አፀደቀ::
*//*
ነሐሴ 23 ቀን 2017 ዓ/ም

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የመጪው አዲስ ዓመት 2018 ዓ/ም የተለያዩ አካዳሚክ ኩነቶች ካላንደር ላይ ተወያይቶ አፅድቋል::

የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ካላንደር ከትምህርት ሚኒስቴር መሪ ካላንደር እና ከራሱ ነባራዊ ሁኔታዎች ጋር የተናበበ እና ሀገር አቀፍ በዓላት እና ኩነቶችን ከግንዛቤ ያስገባ መሆኑ ላይ ኮሚቴው በሰፊው ተወያይቶ አፅድቆታል::

በዚህም መሰረት የ2018 ዓ/ም የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-9/2018 ዓ/ም የሚካሄድ ሲሆን የሁሉም የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም (የማታ: የዕረፍት ቀናት እና PGDT) ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-10/2018 ዓ/ም እንደሚሆን ታውቋል::

በካላንደሩ መሰረት የ2018 ዓ/ም መደበኛ እና ተከታታይ ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ/ም የሚጀመር ሲሆን የዓመቱ የተማሪዎች ምረቃ በዓል ደግሞ ሰኔ 13/2018 ዓ/ም እንደሚካሄድ ተወስኗል::

ለዝርዝሩ ሙሉ ካላንደሩን በቀጣይ የምንለጥፍ መሆኑን እንገልፃለን!

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!

በዚህ ይከታተሉን:-
***
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://www.tgoop.com/HUCommunicationsoffice
3
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲሄዱ ገቢዎች ሚኒስቴር አሳሰበ።

የገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት ክፍያ ለመሰብሰብ እያንዳንዱ የወጪ መጋራት ተጠቃሚ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማውጣት እንዳለበት አስታውሷል።

ሚኒስቴሩ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲዎች) አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የፋይዳ ቁጥር በመያዝ በአካባቢያቸው በሚገኝ ገቢ ሰብሳቢ ተቋማት (ገቢዎች) ወይም ቢሮ በመቅረብ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እንዲያወጡ ማሳሰቡን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሚኒስቴሩ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።

ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲ በሚገቡበት ወቅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲቀርቡ አስገንዝቧል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamily

Join us👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/jobiss
እንኳን ለ 2018 አዲስ🌼አመት🌼በዓል በሰላም አደረሳቹ! አዲሱ አመት
            🌼ፍሬ የምታፈሩበት
            🌼ያሰባችሁት የሚሳካበት
            🌼የስኬት ዘመን
            🌼ይሁንላቹ!
🙄 Look every body👇
👉 I'm Buying Old Groups

           Rules :-

history of group should be vissible

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው እና ግሩፑ ስከፈት public or visible history ሆኖ መከፈት አለበት

1️⃣ old group ሲያመጡ Chat history Clear እንዳያረጉበፍፁም ‼️

✔️2017
✔️2018
✔️2019
✔️2020
✔️2021
✔️2022
✔️2023
✔️2024 Jan and Feb, March, April

ለአሳይምንት ለክላስ እና ለተለያዩ አላማዎች ከፍተው የነበሩት ግሩፖች በቀላሉ መሸጥ ይችላሉ።
Owner ወይም admin የሆኑባቸውን ግሩቦች በዚህ ቦት @Whatiownbot ማግኘት ይችላሉ።

ለማናገር 👉 @meskikuta
Phone No 0988696986

Payment can be paid via CBE
Lost smart ID

Name:- Hanan Ysasin
ID no:- SoScR/0236/15
Dep't:- psychology
Phone:- 0991223232
2017፣ 2018 ፣ 2019 ፣ 2020 ፣ 2021 ፣ 2022፣ 2023 እና 2024(January - April ) ላይ የተከፈተ ማንኛውም አይነት የቴሌግራም ግሩፕ ካላቹ  በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን።
የmember ማነስ ችግር የለውም

@meskikuta 👈 DM
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (mes)
Lost ID Notice:
I have lost my student identification card. Anyone who finds it is kindly requested to help me recover it.
Name: Nahom Dereje
ID No.: 0480/16
Department: Law
Phone: +251 991 884 510
Old Group ያላችሁና መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩኝ በጥሩ ዋጋ እገዛለው
ለምሳሌ ለ Group Assignment በተለያዬ ምክንያት ከፊታችሁ አሁን የማትጠቀሙት Group ካላች በጥሩ ዋጋ መግዛት ፈልጋለው:-
2016= 1200
2017=1200
2018=1200
2019=1200
2020=1200
2021=1200
2022=1100
2023=1000
2024= created January, February, March, April
በእነዚህ ዓመት የተከፈቱ Group ካላችሁ አናግሩኝ ያልሰሙት ጎዋደኞቻችሁም ንገሩቸው ይህ እድል እንዳያመልጦት!
Member 0 ብሆንም ችግር የለውም
Chat History Visible መሆን አለበት
ለ መሸጥ @meskikuta እና @Mvigilant ያናግሩኝ

የራሳችሁ Group እንዳለና እንደለሌ ለማወቅ እሄንን Bot ይጠቀሙ 👇

@WhatIOwnBot
ማስታወቂያ
*//*
ጥቅምት 3/2018 ዓ/ም
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ  ጊዜ ጥቅምት 17-18/2018 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች - በዋናው ግቢ 
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች - በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

ማሳሰቢያ፤
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
• የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
• ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
• አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
• የስፖርት ትጥቅ

ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
     
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
📢 Training Opportunity: Empowering Youth Through Peace Building and Action

Hawassa University Peace Forum, in collaboration with GIZ – Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit, is offering a 3-day training designed to empower youth in peace building and active community engagement.

🗓 Date: October 29 – 31, 2025

📋 Application Requirements:
1️⃣ Updated CV
2️⃣ Motivational Letter

✉️ Submit your application via:
Email: huspf69hu.edu.et@gmail.com
WhatsApp: +251 941 150 706

Application Deadline: October 20, 2025

📞 For more information, contact: +251 941 150 706

Take part in shaping peaceful and positive change in your community!
1
ማንኛውም አይነት የTelegram Group ከ2016-2023GC እና 2024 first 4 months january,february,march ካላችሁ አናግሩኝ @Mvigilant DM
2025/10/19 21:41:37
Back to Top
HTML Embed Code: