tgoop.com/husccs/469
Create:
Last Update:
Last Update:
ማስታወቂያ
*//*
ጥቅምት 3/2018 ዓ/ም
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17-18/2018 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች - በዋናው ግቢ
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች - በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
ማሳሰቢያ፤
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
• የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
• ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
• አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
• የስፖርት ትጥቅ
ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
BY HU Charity Sector

Share with your friend now:
tgoop.com/husccs/469