Telegram Web
🚨 BREAKING!

አርሰናሎች ኤቤሬ ኢዜን ለማስፈረም ንግግሮችን ከፍተዋል።

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ማንችስተር ዩናይትዶች ጆኒ ኢቫንስን የውሰት ውል ተቆጣጣሪ አድርገው በይፋ ሾመዋል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 የማንችስተር ሲቲው ተጫዋች ጄምስ ማካቲ በዚህ ክረምት ሲቲን ለመልቀቅ ተቃርቧል።

[TimesSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ራስመስ ሆይሉን ከማንችስተር ዩናይትድ ከለቀቀ ኦሌ ዋትኪንስ በዩናይትዶች ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።

[LauriWhitwell]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 BREAKING!

ሊዮኔል ሜሲ ለ 2026 ዓለም ዋንጫ በማሰብ በአጭር ጊዚ ውል ተፎካካሪ ወደሆነ ሊግ ለማምራት እያሰበ ይገኛል።

[Estebanedul]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አስቶን ቪላዎች ማርከስ ራሽፎርድን የመግዛት አማራጫቸውን ተጠቅመው እንደማይገዙ አረጋግጠዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW;-

ሉዊስ ዲያዝ አሁን ላይ በባየርንሙኒክ ራዳር ስር ይገኛል።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ወማ ሆቴል።

24 ሰአት ፍሮንት ዴስክ አገልግሎት ፤ መብራት ይጠፋ ይሆን ተብሎ የማይታሰብበት የጄኔሬተር ሰርቪስ ያለው..

የተለያዩ የሩም አይነቶች ፤ ምቾት ካላቸው ተስማሚ አልጋዎች ጋር የያዘ..

ልዩ ልዩ ጣዕም ያላቸው የሀገር ቤት እና የውጭ ምግቦች ከተሟላ የመጠጥ ግልጋሎት እና ከተሟላ መስተንግዶ ጋር ያገኙበታል።

ማሳጅ ፤ ፅዳቱን እና ጥራቱን የጠበቀ የስፖ አገልግሎት እንዲሁም ለትንሽም ፣ ለትልቅም የሚሆኑ የስብሰባ አዳራሾች ያሉት ፤ ቴራዝ ላይ በአርቴፊሻል ሜዳ በነጠፈበት መልኩ ንፁህ አየር እየተቀበሉ ፤ የተለያዩ የኳስ ጨዋታዎች ለማየት ምቹ ሁኔታዎችን ያሉት ሆቴል ነው።

ወማ ሆቴል
ከፍ ወዳለ ምቾት

አድራሻ :- ጅማ ከተማ በተለምዶ ሸዋ በር ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ :- በ0908249999 ይደውሉ።
🚨 ሪያል ማድሪዶች ኒኮ ፓዝን መልሰው ላለመጥራት ወስነዋል።

ማስታንቱኖን ካስፈረሙ በኃላ ለጊዜው አሁን ትተውታል።

ማድሪዶች አሁንም ቢሆን ተጫዋቹን በ2026 በ 9 ሚልዮን ዩሮ በ2027 ደግሞ በ 10 ሚልዮን ዩሮ የመልሶ መግዛት አማራጭ አላቸው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ፍራንቼስኮ ፋሪዮሊ የፖርቶ አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርበዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

የቀድሞው የቼልሲ ተጫዋች ቻርሊ ሙሶንዳ ገና በ 28 ዓመቱ ጫማ ሰቅሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨OFFICIAL;-

አክስል ዊትስል ከሶስት ዓመታት በኃላ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ተለያይቷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች ታይረል ማላሲያን ዋጋ ቀንሰው ለመሸጥ ዝግጁ ናቸው።

[Mirror]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ላሚን ያማል በነገው ዕለት በባርሳ ቤት 10 ቁጥር ማልያውን ይረከባል።

[gerardromero]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW;-

ኒውካስል ዩናይትዶች የሊቨርፑሉን ተጫዋች ሀርቬይ ኤልዮትን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉ ይገኛሉ።

ታዳጊው ተጫዋች ለሊቨርፑሎች ወጥ የሆነ የመጫወቻ ደቂቃ ወደሚያገኝበት ክለብ ለማምራት ዝግጁ መሆኑን ነግሯቸዋል።

[GraemeBailey]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ኔራዙሪዎቹ ተሰናበቱ!

በክለብ ዓለም ዋንጫ ኢንተርሚላን ሳይጠበቅ በብራዚሉ ክለብ ፍሉሚኔንሴ 2 ለ 0 ተረተው ወድቀዋል።

ውጤቱንም ተከትሞ ፍሉሚኔንሴ ለእረብ ፍፃሜ መድረስ ችለዋል። በእሩብ ፍፃሜው ማንችስተር ሲቲን ወይም አል ሂላልን የሚገጥሙ ይሆናል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🌎 ትናንት የተደረጉ የአለም ክለቦች ዋንጫ ጨዋታዎች፦

ኢንተር ሚላን 0-2 ፍሉሚኔንሴ
ማንችስተር ሲቲ 3-4 አል ሂላል

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🌎 ዛሬ የሚደረጉ የክለቦች አለም ዋንጫ ጨዋታዎች፦

04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ዩቬንተስ
ሌሊት 10:00 | ቦሩሺያ ዶርትመንድ ከ ሞንቴሬይ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/07/05 17:23:26
Back to Top
HTML Embed Code: