Telegram Web
🚨 NEW:-

ማርቲን ዙቢሜንዲ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ዛሬ ወደ ለንደን ሲጓዝ የተገኘ ምስል!

➛ [MikRec]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ወደ ሲንጋፖር እና ሆንግ ኮንግ ለፕሪ ሲዝን ከመብረሩ በፊት አጥቂ ማስፈረም ይፈልጋል።

➛ [IsaanKhan]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 HERE WE GO!

ታሚ አብርሀም ወደ ቤሺክታሽ!

ቤሽክታሽ ለዝውውሩ ወደ 20 ሚልዮን ዩሮ አከባቢ ለሮማ ይከፍላሉ።

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሙኒክ እሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ!

በክለብ ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ፈሰላሚንጎ በ  በባየርንሙኒክ 4 ለ 2 በሆነ ውጤት ተረተዋል።

ለሙኒክ ግቦቹንም ፑልጋር በእራሱ ላይ ፣ ኬን ሁለት ግቦችን እና ጎሬዝካ አስቆጥረዋል።

ለፍላሚንጎ ደግሞ ከሽንፈት ያልታደጉትን ግቦች ጌርሰን እና ጆርጂኒሆ ደግሞ በፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠር ችሏል።

ባቫሪያኖቹ ያስመዘገቡትን ድል ተከትሎ በእሩብ ፍፃሜው የሚያስቆማቸው የጠፋውን ፔዤን የሚገጥሙ ይሆናል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ጆርጌ ጄሱስ በዚህ ሳምንት አዲሱ የአል ናስር አሰልጣኝ ሆነው ውላቸውን ይፈርማሉ።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🌎 ዛሬ የሚደረጉ የክለቦች ዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች፦

ምሽት 4:00 | ኢንተር ሚላን ከ ፍሉሚኔንሴ
ሌሊት 10:00 | ማንቸስተር ሲቲ ከአል ሂላል

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
Forwarded from Dÿñámîç śpőrt🇪🇹 (Ďuche_Vélle)
ወማ ሆቴል።

24 ሰአት ፍሮንት ዴስክ አገልግሎት ፤ መብራት ይጠፋ ይሆን ተብሎ የማይታሰብበት የጄኔሬተር ሰርቪስ ያለው..

የተለያዩ የሩም አይነቶች ፤ ምቾት ካላቸው ተስማሚ አልጋዎች ጋር የያዘ..

ልዩ ልዩ ጣዕም ያላቸው የሀገር ቤት እና የውጭ ምግቦች ከተሟላ የመጠጥ ግልጋሎት እና ከተሟላ መስተንግዶ ጋር ያገኙበታል።

ማሳጅ ፤ ፅዳቱን እና ጥራቱን የጠበቀ የስፖ አገልግሎት እንዲሁም ለትንሽም ፣ ለትልቅም የሚሆኑ የስብሰባ አዳራሾች ያሉት ፤ ቴራዝ ላይ በአርቴፊሻል ሜዳ በነጠፈበት መልኩ ንፁህ አየር እየተቀበሉ ፤ የተለያዩ የኳስ ጨዋታዎች ለማየት ምቹ ሁኔታዎችን ያሉት ሆቴል ነው።

ወማ ሆቴል
ከፍ ወዳለ ምቾት

አድራሻ :- ጅማ ከተማ በተለምዶ ሸዋ በር ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ :- በ0908249999 ይደውሉ።
ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ የውሀ መጠጫዎች እኛ ጋር አለሎት!

በቴሌግራም :- @kallpromis
           @mesi_24

በስልክ :- 0912355796
           :-0988241682

👉የበለጠ አማራጮችን የቴሊግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይመልከቱ 👇

:-https://www.tgoop.com/+3AMFy_PmsPBlMzg0
ጅማ  ከተማ ኖት? እንግዲያውስ እናንተን ለማገልገል 24ሰአት ዝግጁ የሆነው ቡና ራይድ እየጠበቅዎት ነው።

በጅማ ከተማ ውስጥ በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ የህብረተሰቡን የትራንስፖርት ፍላጎት የሚያረካ እና  ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማግኘት በ 7374 የስልክ መስመራችን ያገኙናል።

አድራሻችን ሲቲ ሴንተር ፊትለፊት አባ ቢያ አባ ዋሪ ህንፃ ላይ ነው።
🚨 ቶማስ ፓርቴ በዛሬው ዕለት ከአርሰናል ጋር ይለያያል።

ነፃ ወኪል ሆኖ እንደሚለቅ ይታወቃል።

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አርሰናሎች ሁጎ ኤኪቲኬን ለማስፈረም ከቼልሲ ፣ ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ጋር ፉክክሩን ተቀላቅለዋል።

[Sport BILD]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ቶተንሀሞች የዌስተሀሙን ተጫዋች ሞሀመድ ኩዱስን ለማስፈረም እውነተኛ ፍላጎት አላቸው።

የመነሻ ግንኙነቶችም ተደርገዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 BREAKING!

ኒኮ ዊሊያምስ ወደ ባርሴሎና የሚያደርገው ዝውውር ቆሟል።

ባርሳ ኦልሞን እና ቪክቶርን በማስመዝገብ ዙሪያ ስጋት ያለበት በመሆኑ ኒኮ ዋስትና ይፈልጋል።

ቢልባኦዎች ተጫዋቹን ለማቆየት እየገፉ ይገኛሉ ወይም ለባየርን መሸጥ ይመርጣሉ።

[ffpolo]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ሴዛር አዝብልኪዌታ ውሉ በማብቃቱ በዚህ ክረምት ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ይለያያል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/07/05 22:59:43
Back to Top
HTML Embed Code: