Telegram Web
🚨 ዣኦ ፌሊክስ ከሳውዲ ፕሮ ሊጎች ጥያቄዎች ቀርበውለታል።

[The AthleticFC]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ዩቬንቱሶች የማንችስተር ዩናይትዱን ተጫዋች ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ስራዎችን መስራት ቀጥለዋል።

[Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አርሰናሎች የቼልሲውን ተጫዋች ኖኒ ማድዌኬን ለማስፈረም ጥያቄ አቅርበዋል።

የክንፉ ተጫዋች በክረምቱ ከቼልሲ ሊለቅ ይችላል።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማርከስ ራሽፎርድ ማንችስተር ዩናይትድን ከለቀቀ ከእንግሊዝ ውጪ ወደሆነ ክለብ ማምራትን ይመርጣል።

በውሰት ውል ለመልቀቅም ክፍት ነው።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሰበር:-

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘንድሮ የወረዱት ቡድኖች እንደማይወርዱ ታውቋል። በዚህም መሰረት 20 ቡድኖች የሚሳተፉ ይሆናል።

በሌላ በኩል ሲዳማ ቡናዎች በኢትዮጵያ ዋንጫ የታገዱ ተጫዋቾችን በመጠቀሙ ዋንጫው ተነጥቆ ለወላይታ ድቻ እንዲሰጥ ተደርጓል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ሞናኮዎች አንሱ ፋቲን በውሰት ውል በይፋ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

አርሰናሎች ኬፓ አሪዛባላጋን ከቼልሲ በ5 ሚልዮን ፓውንድ በይፋ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ዣኦ ፔድሮ እስከ 2032 ድረስ የሚያቆየውን የቼልሲ ውሉን ፈርሟል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አርሰናሎች አሁን ላይ ቪክቶር ዮኬሬሽን ለማስፈረም ከስምምነት ለመድረስ በላቀ ንግግር ላይ ይገኛሉ።

[Sachatavolieri]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

አሌክሳንደር ላካዜት የሳውዲውን ክለብ ኒዎምን በይፋ ተቀላቅሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

አንቶኒ ሴሜኒዮ በበርንማውዝ ቤት እስከ 2030 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል በይፋ አድሷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨OFFICIAL:-

አትሌቲኮ ማድሪዶች ማቲዮ ሩጌሪን ከአታላንታ በይፋ በ17 ሚልዮን ዩሮ እና በሚጨመር 3 ሚልዮን ዩሮ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
Forwarded from Dÿñámîç śpőrt🇪🇹 (Ďuche_Vélle)
ወማ ሆቴል።

24 ሰአት ፍሮንት ዴስክ አገልግሎት ፤ መብራት ይጠፋ ይሆን ተብሎ የማይታሰብበት የጄኔሬተር ሰርቪስ ያለው..

የተለያዩ የሩም አይነቶች ፤ ምቾት ካላቸው ተስማሚ አልጋዎች ጋር የያዘ..

ልዩ ልዩ ጣዕም ያላቸው የሀገር ቤት እና የውጭ ምግቦች ከተሟላ የመጠጥ ግልጋሎት እና ከተሟላ መስተንግዶ ጋር ያገኙበታል።

ማሳጅ ፤ ፅዳቱን እና ጥራቱን የጠበቀ የስፖ አገልግሎት እንዲሁም ለትንሽም ፣ ለትልቅም የሚሆኑ የስብሰባ አዳራሾች ያሉት ፤ ቴራዝ ላይ በአርቴፊሻል ሜዳ በነጠፈበት መልኩ ንፁህ አየር እየተቀበሉ ፤ የተለያዩ የኳስ ጨዋታዎች ለማየት ምቹ ሁኔታዎችን ያሉት ሆቴል ነው።

ወማ ሆቴል
ከፍ ወዳለ ምቾት

አድራሻ :- ጅማ ከተማ በተለምዶ ሸዋ በር ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ :- በ0908249999 ይደውሉ።
🚨 NEW;

ዩቬንቱሶች ጆናታን ዴቪድን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ቼልሲዎች የቀጣይ የውድድር ዓመትን ሲጀምሩ በመጀመሪያ ቡድን ስኳዳቸው 9 አጥቂዎች እንዲኖሯቸው ይፈልጋሉ።

[Matt_Law_DT]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ባየርንሙኒኮች ለሉዊስ ዲያዝ ካምፕ የመጀመሪያ ጥያቄያቸውን አቅርበዋል።

[alrobelli13]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ጎንዛሎ ጋርሲያ በክለብ ዓለም ዋንጫ:-

- 4 ጨዋታዎች
- 3 ጎሎች
- 1 አሲስት

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ፉልሀሞች የኬኒ ቴቴን ውልን በይፋ አድሰዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/07/06 05:17:33
Back to Top
HTML Embed Code: