tgoop.com/dynamicsport/185329
Create:
Last Update:
Last Update:
🚨 በኢንተር ማያሚ እና አትሌቲኮ ማድሪድ መካከል በሮድሪጎ ዲ ፖል ምክንያት የሚያደርጉት ንግግሮች ወደ መጨረሻው ደረጃ ተሸጋግሯል።
በሁለቱ ክለቦች መካከል የሚደረገው ስምምነት ተቃርቧል። ኢንተር ማያሚዎች ተጨዋቹን እንደሚያስፈርሙት በራስ የመተማመን ስሜት አላቸው።
ውሉ ከመጠናቀቁ እና ከማለቁ በፊት ግን አሁንም መስተካከል ያለባቸው ዝርዝር ጉዳዮች አሉ።💣
➛ [FabrizioRomano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
BY Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/dynamicsport/185329