Telegram Web
🚨 ኤንድሪክ በነገው ዕለት ወደ አሜሪካ በማቅናት የሪያልማድሪድን ስብስብ ይቀላቀላል።

ነገርግን ተጫዋቹን በክለብ ዓለም ዋንጫ ላይ የማጫወት ሀሳብ የለም። ወደ ሻቢ አሎንሶ ፣ ወደ ኮቺንግ ስታፉ እና ወደ ቡድን አጋሮቹ ቢቀርብ ስለሚጠቅመው ነው።

➛ [MarioCortegana]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW;-

ሊዮኖች ከፈረንሳይ ሊግ ኧ እንዲወርዱ ቢወሰንባቸውም በዩኤፋ ዩሮፓ ሊጉ ግን አሁንም ቢሆን መሳተፍ ይችላሉ

➛ [Footmercato]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 UPDATE

ቼልሲዎች ጄሚ ባይኖ ጊቴንስን ለማስፈረም ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል።

[Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

አሰልጣኝ ክሪስቶፍ ጋልታየር በሳውዲ ፕሮ ሊግ አዳጊዎቹን ክለብ ኒዮምን ለመረከብ ከስምምነት ደርሰዋል።

እስከ 2027 ድረስ የሚያቆያቸውን ውል የቀድሞ የፔዤ አሰልጣኝ ይፈርማሉ።

[Santi_J_FM]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ የውሀ መጠጫዎች እኛ ጋር አለሎት!

በቴሌግራም :- @kallpromis
           @mesi_24

በስልክ :- 0912355796
           :-0988241682

👉የበለጠ አማራጮችን የቴሊግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይመልከቱ 👇

:-https://www.tgoop.com/+3AMFy_PmsPBlMzg0
🚨 NEW:-

የሪያል ማድሪዱ ተከላካይ በጡንቻ ጉዳት ምክንያት ለሌላ ወራት ከሜዳ ይርቃል። በግራ እግር ጡቻው ላይ ችግር ገጥሞታል።

[Arancha Mobile]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
Forwarded from Dÿñámîç śpőrt🇪🇹 (Duche_Velle)
ጅማ  ከተማ ኖት? እንግዲያውስ እናንተን ለማገልገል 24ሰአት ዝግጁ የሆነው ቡና ራይድ እየጠበቅዎት ነው።

በጅማ ከተማ ውስጥ በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ የህብረተሰቡን የትራንስፖርት ፍላጎት የሚያረካ እና  ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማግኘት በ 7374 የስልክ መስመራችን ያገኙናል።

አድራሻችን ሲቲ ሴንተር ፊትለፊት አባ ቢያ አባ ዋሪ ህንፃ ላይ ነው።
🚨 NEW:-

ፖል ፖግባ በሞናኮ የመጀመሪያ ክፍል የህክምና ምርመራውን አድርጓል።

➛ [Sebnonda]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማውሪዞ ሳሪ የላዚዮ አሰልጣኝ ሆነው ከተሾሙ ገና ከ 25 ቀን በኃላ ከላዚዮ ለመልቀቅ አቅደዋል ተብሎ ስማቸው ቢነሳም ሳሪ በላዚዮ ይቆያሉ።

➛ [Football Italia]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨HERE WE GO!

ኦሊቪዬ ዥሩ ወደ ሊል!

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሉዊስ ዲያዝ የአል ናስሮች ዋነኛ ኢላማ ነው። አሁን ባለው ሁኔታ ግን ሊቨርፑሎች ተጫዋቹን መሸጥ አይፈልጉም ነገርግን ከ 85 - 100 ሚልዮን ዩሮ ከቀረበላቸው ሊበርፑሎች ሀሳባቸውን ሊቀይሩ ይችሉ ይሆናል። ከዛ ውሳኔው የዲያዝ ይሆናል።

➛ [JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ብራያን ምቦሞ ብሬንትፎርድን የሚለቀው ማንችስተር ዩናይትድን ብቻ ለመቀላቀል እንደሆነ ለብሬንትፎርድ እና ለቶተንሀም አሳውቋቸዋል።🔴

ማንችስተር ዩናይትዶች ለተጫዋቸለ ያቀረቡት ሁለተኛ ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል ግን ንግግሮች ቀጥለዋል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ናፖሊ እና ዩቬንቱሰ ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ለማንችስተር ዩናይትድ 25 ሚልዮን ፓውንድ ለመክፈል ፍቃደኛ ናቸው።

ነገርግን የተጫዋቹን ሳምንታዊ 250,000 ፓውንድ ደሞዝ መክፈል አይችሉም።

[MetroUK]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የሳውዲው ክለቦ ኒዮም የቼልውን ተጫዋች ዣኦ ፌሊክስን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።

ተጫዋቱ አል ናስሮች ሉዊስ ዲያዝን ካጡም ፌሊክስ የአልናስሮችም አማራጭ ሊሆን ይችላል።

[JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ሰንደርላንዶች የቀድሞውን የአርሰናል ተጫዋች ማቲዮ ጉንዶዚን ለማስፈረም ጠይቀዋል።

➛ [FabriceHawkins]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/06/28 07:15:14
Back to Top
HTML Embed Code: