🚨አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች ፦
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ቪክቶር ዮኬሬሽ ስፖርቲግ ሊዝበኖች በዛሬው እለት ባከናወኑት የቅድመ-ውድድር ልምምድ አልተገኘም።
የቀሩት የቡድኑ አባላት ሌጎስ ውስጥ በሚገኘው የስልጠና ካምፕቸው ውስጥ ሲገኙ ዮኬሬሽ ግን ከእነሱ ጋር አልነበረም።
ተጨዋቹ አሁን ላይ ከክለቡ የዲሲፕሊን ክስ እየቀረበበት ይገኛል።
➛ [ABOLA]
🚨 ማርሴዎች የሊዮኑን ተጨዋች ማሊክ ፎፋናን ለማስፈረም በድርድር ላይ ይገኛሉ።
ተጨዋቹ በፕሪምየር ሊግ ክለቦችም ክትትል እየተደረገለት ይገኛል።
➛ [Santi_J_FM & sebnonda]
🚨 ቦታፎጎ ግብ ጠባቂውን ጆን ቪክቶርን ለመልቀቅ በዝግጅት ላይ ናቸው።
ማንቸስተር ዩናይትድ የውል ማፍረሻውን 5.9 ሚሊየን ፓውንድ ለመክፈል ፍቃደኞች ናቸው።
➛ [Goal Brazil]
🚨 ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ 2.1 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ገቢ አስገኝቷል ሲሉ ገልጸዋል።
➛ [JacobsBen]
🚨 ፌነርባቼ ከአስቶንቪላ ሊዮን ቤይሊን ማስፈረም ይፈልጋሉ።
➛ [Santi_J_FM ]
🚨🇺🇸 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ነገ ምሽት በሚካሄደው የፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ ፍፃሜ ላይ ይገኛሉ።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport

❤7
tgoop.com/dynamicsport/185301
Create:
Last Update:

BY Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/dynamicsport/185301