Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/dynamicsport/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹@dynamicsport P.178266
DYNAMICSPORT Telegram 178266
🚨 ሮዝናሪዎቹ ዋንጫዉን ተጎናፀፉ!

በጣልያን ሱፐር ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ በደርቢ ዴላ ማዶኒያ ኤሲ ሚላኖች ከመመራት ተነስተዉ ዉጤት ቀልብሰዉ ኢንተር ሚላንን 3 ለ 2 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የዋንጫዉ ባለቤት መሆን ችለዋል።

በጨዋታዉ ኢንተሮች በላዉታሮ ማርቲኔዝ እና መህዲ ታሬሚ ግብ ሲመሩ የነበሩ ቢሆንም ኤሲ ሚላኖች ከመመራት ተነስተዉ ግን ቲዮ ኸርናንዴዝ ፣ ክሪስታይን ፑልሲች እና የማሸነፊያ ግቧን ባለቀ ሰዓት ደግሞ ታሚ አብርሀም አስቆጥሮ ኤሲ ሚላኖች የጣልያን ሱፐር ካፕ አሸናፊ መሆን ችለዋል።

የሚላን አዲሱ አሰልጣኝ ሰርጂዮ ኮንሴሳኦ በሚላን ቤት ዩቬንቱስን እና ኢንተር ሚላንን ገጥሞ ሁለቱንም ማሸነፍ ችሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍15

tgoop.com/dynamicsport/178266
Create:
Last Update:

BY Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/dynamicsport/178266

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The creator of the channel becomes its administrator by default. If you need help managing your channel, you can add more administrators from your subscriber base. You can provide each admin with limited or full rights to manage the channel. For example, you can allow an administrator to publish and edit content while withholding the right to add new subscribers. Find your optimal posting schedule and stick to it. The peak posting times include 8 am, 6 pm, and 8 pm on social media. Try to publish serious stuff in the morning and leave less demanding content later in the day. To delete a channel with over 1,000 subscribers, you need to contact user support Telegram channels fall into two types: The Standard Channel
from us

Telegram Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹
FROM American