Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/dynamicsport/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹@dynamicsport P.175891
DYNAMICSPORT Telegram 175891
🚨 ሲቲዝኖቹ በሽንፈት ጉዞ ቀጥለዋል!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ማንችስተር ሲቲዎች በሜዳቸዉ ኢትሀድ ስታድየም በቶተንሀም ሆትስፐርስ የ 4 ለ 0 ሽንፈት ደርሶባቸዋል።

ለስፐርስ ግቦቹንም ጄሚስ ማዲሰን ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር ቀሪዋን ግብ ፔድሮ ፖሮ እና ተቀይሮ የገባዉ ብሬናን ጆንሰን አስቆጥሯል።

የማንችስተር ሲቲን ሽንፈት ተከትሎ ሊቨርፑሎች ነገ ከሳዉዝሀምፕተን ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ድል ከቀናቸዉ ሊጉን በስምንት ነጥብ ልዩነት የሚመሩ ይሆናል።

አሰልጣኝ ፔፕ ጓርድዮላ ግን በቀጣይም ትልቅ ፈተና ያለባቸዉ ሲሆን በሊጉ በቀጣይ ሊቨርፑልን የሚገጥሙ ይሆናል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍11😱2

tgoop.com/dynamicsport/175891
Create:
Last Update:

BY Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/dynamicsport/175891

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

ZDNET RECOMMENDS It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart. Unlimited number of subscribers per channel Informative In the next window, choose the type of your channel. If you want your channel to be public, you need to develop a link for it. In the screenshot below, it’s ”/catmarketing.” If your selected link is unavailable, you’ll need to suggest another option.
from us

Telegram Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹
FROM American