tgoop.com/dynamicsport/175319
Create:
Last Update:
Last Update:
🚨 በአርባምንጭ ከተማ የሚገነባው ዓለም አቀፍ ስቴዲየም ግንባታው 37%ፐርሰንት ደርሷል ተብሏል።
የአፍሪካ ዋንጫ እና የአለም አቀፍ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ማስተናገድ የሚችል እንደሆነ የተነገረለት ይህ ስታዲየም 30ሺ ተመልካች የመያዝ አቅም እንዳለው ለማወቅ ተችሏል።
የካፍንና የፊፋን እስታዳርድ የሚያሟላው እስታዲየም ካታጎሪ ሶስት ውስጥ የሚገኝ ሲሆን እስከ 30ሺ ተመልካች ማስተናገድ የሚችል ስቴዲየም መሆኑ ተገልጿል።
ይህ ሁሉን አቀፍ እዲያሟላ ተደርጎ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ እስታዲየም አጠቃላይ የግንባታ ወጪዉ 3 ቢሊዮን ብር ሲሆን የመጀመሪያ ዙር ስራ 6 ወር እና ቀጣይ ሁለተኛ ዙር ምዕራፍ በ6 ወር በአጠቃላይ በአንድ አመት ለማጠናቀቅ ታቅዷል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
BY Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹
Share with your friend now:
tgoop.com/dynamicsport/175319