tgoop.com/dynamicsport/175029
Create:
Last Update:
Last Update:
🚨 OFFICIAL:-
የዌስትሀሙ ተጫዋች ሞሀመድ ኩዱስ ከቶተንሀም ጋር በነበረዉ ጨዋታ ባሳየዉ ተገቢ ያልሆነ ፀባይ ቅጣት የተላለፈበት ሲሆን የሁለት ጨዋታ እገዳ እና የ 60,000 ፓዉንድ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎበታል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
BY Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/dynamicsport/175029