Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/biranayetube/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Biranaye Tube@biranayetube P.8553
BIRANAYETUBE Telegram 8553
ይህንን ወንድማችንን እንዴት አያችሁት?

ወንድማችን በጣም ሀብታም ነው። ነገር ግን ሀብቱን ሙሉ በሙሉ መቀበል የተቸገርኩበት ምክንያት፣ ያደረገው ጫማ ዋጋ 1 ሚሊዮን ሲሆን፣ ለመቅዶኒያ ሰጠ የተባለው ግን 500 ሺሕ ብር ነው። ወደ 7 ሰዓቱች ያሉት ሲሆን፣ አጠቃላይ ዋጋቸው 400 ሺሕ ዶላር (56 ሚሊዮን ብር) እንደሆነ ተናግሯል።

የ 1 ጫማ እና 7 ሰዓቶች ዋጋ ደምረን 57 ሚሊዮን ብር ከሆነ፣ ሌላውን ቤቱ ይቁጠረው።

ወደ ዋና ጉዳዬ ልሻገር፣ "ይህን ያህል ሀብት ያለው ሰው፣ ለመቅዶኒያ 500 ሺሕ ብር ሰጠ" መባሉ ፌር አይደለም።

ለማንኛውም በወጣ ይተካ ...✌️

tgoop.com/biranayetube/8553
Create:
Last Update:

BY Biranaye Tube

Share with your friend now:
tgoop.com/biranayetube/8553

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram Channels requirements & features Select: Settings – Manage Channel – Administrators – Add administrator. From your list of subscribers, select the correct user. A new window will appear on the screen. Check the rights you’re willing to give to your administrator. bank east asia october 20 kowloon The SUCK Channel on Telegram, with a message saying some content has been removed by the police. Photo: Telegram screenshot. The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday.
from us

Telegram Biranaye Tube
FROM American