Telegram Web
#የቅጥር_ማስታወቂያ
===

↪️ዛሬም አንድ የቅጥር ደብዳቤ ለድርጅታችን ደርሶታል። ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ከዚህ በፊት ከተቋማች       
#በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ የሰለጠናችሁ ጁኒየር ኤሌክትሪሽያን አመልካቾች ከዚህ በታች ባለው  ሊንክ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር እና CV እንድትልኩልን እናሳስባለን ❗️
↪️የተፈለገው ባለሙያ ብዛት
🔘4 ኤሌክትሪሽያን❗️
↪️ ደሞዝ
🔘 12000 የተጣራ
#ሥራ_ላይ_ያላችሁና_ዘርፉ_የማይመለከታችሁ_አትላኩ  ❗️የሌሎችን እድል እያበላሻችሁ ነው❗️
👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/electricexpert

👉ድርጅታችን ለዚህ ማስታወቂያ ምንም አይነት ክፍያ አልተቀበለም❗️አይቀበልም❗️

ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👏115
ለአዲስ አመት አድርገነው የነበረው ታላቅ የ 25% ቅናሽ ሊጠናቀቅ ቀናት ብቻ ቀሩት❗️
0991156969
0939555510
👍102
#ማስታወቂያ
======
👉በቀን 06/01/2018 ዓ.ም ከአንድ ድርጅት የተላከን የቅጥር ደብዳቤ መለጠፋችን ይታወቃል።
👉በዚህም መሰረት ጁኒየር ኤሌክትሪሻን የሆኑና ቀድመው የላኩ 4 ባለሙያዎችን የላክን መሆንኑ እየገለፅን ድርጅቱ ስለሚደውልላችሁ ስልካችሁን ክፍት አድርጋችሁ እንድጠብቁ እናሳስባለን።
👉እንዲሁም የት/ት መረጃችሁን ልካችሁ ያልተላካችሁ ባለሙያዎች በቀጣይ የናንተ የሥራ ልምድና የት/ት ዝግጅት የሚፈልግ ሥራ ሲኖር የምንልካችሁ ይሆናል❗️

👉ድርጅታችን ለዚህ ማስታወቂያ ምንም አይነት ክፍያ አልተቀበለም❗️አይቀበልም❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍31
#ማስታወቂያ
======
👉በቀን 06/01/2018 ዓ.ም ከአንድ ድርጅት የተላከን የቅጥር ደብዳቤ መለጠፋችን ይታወቃል።
👉በዚህም መሰረት ጁኒየር ኤሌክትሪሻን የሆኑና ቀድመው የላኩ 5 ባለሙያዎችን የላክን መሆንኑ እየገለፅን ድርጅቱ ስለሚደውልላችሁ ስልካችሁን ክፍት አድርጋችሁ እንድጠብቁ እናሳስባለን።
👉እንዲሁም የት/ት መረጃችሁን ልካችሁ ያልተላካችሁ ባለሙያዎች በቀጣይ የናንተ የሥራ ልምድና የት/ት ዝግጅት የሚፈልግ ሥራ ሲኖር የምንልካችሁ ይሆናል❗️

👉ድርጅታችን ለዚህ ማስታወቂያ ምንም አይነት ክፍያ አልተቀበለም❗️አይቀበልም❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
7👍5
ለአዲስ አመት አድርገነው የነበረው ታላቅ የ 25% ቅናሽ ሊጠናቀቅ ቀናት ብቻ ቀሩት❗️
0991156969
0939555510
4
#አስቸኳይ_የቅጥር_ማስታወቂያ
=======
↪️ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ብቁ  ሰራተኞችን አወዳድሮ  መቅጠር ይፈልጋል❗️
↪️ከፍተኛ የሥራ ተነሳሽነትና የመለወጥ ቁርጠኝነት ያላችሁ እንዲሁም በተጠቀሰው የሥራ መደብ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ባለሙያዎች ብቻ እንድታመከክቱ እናሳስባለን።
↪️መስፈርቱን የምታሟሉ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በኢሜል [email protected] ማመልከት ትችላላችሁ❗️
#ማሳሰቢያ:-
1. መስፈርቱን የማያሟሉ ከሆነ አያመልክቱ❗️
2. የት/ት ማስረጃ ቅጅና የሥራ ልምድ በአንድ PDF አዘጋጅተው ያመልክቱ❗️
3. በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ለተመረቁና በማርኬቲንግ የሥራ መደብ ለሚያመለክቱ በማርኬቲን የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

Telegram: https://shorturl.at/zKTN2

Website: www.amenelectrical.com

TikTok: https://shorturl.at/VQN6I

Youtube: https://shorturl.at/I8eyb

Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
6👏5
#ዜና_ስልጠና
=======
👉አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሰልጣኞቻችን #ከክፍል#ከወርክሾፕና_ከሳይት_ስልጠና በተጨማሪ #በአስመጭዎች_ወይም_በአምራቾች ምርት ማሳያ በዚህ መልኩ እየሰለጠኑ ይገኛሉ❗️
👉ይህንን የምርት ማሳያ ለማሰልጠኛነት ከመተባበር ባሻገር የሰልጣኞች ጉዳይ እኔንም ይመለከተኛል ብሎ ባለሙያ መድቦ በዚህ መልኩ እያሰለጠነልን የሚገኘውንና የከተማችን ድምቀት የሆነውን #ዊኬር_ላይት ከልብ እናመሰግናለን።
👉#የዊኬር_ላይትን ምርቶች ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች በተገለፁት አድራሻዎች ያገኟቸዋል።
1ኛ. ዑራኤል ከቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ 1ኛ ፎቅ
2ኛ. ካዛችስ ካዝዲስ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ ቁጥር፦
0945112223 (ዊኬር)
0991156969 (አሜን)
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb

#ዊኬር_ላይት 🤝 #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
15
2025/10/17 19:30:06
Back to Top
HTML Embed Code: