AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 3109
#ዜና_ስልጠና፦
=======
👉አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሰልጣኞቻችን #ከክፍል፣ #ከወርክሾፕና_ከሳይት_ስልጠና በተጨማሪ #በአስመጭዎች_ወይም_በአምራቾች ምርት ማሳያ በዚህ መልኩ እየሰለጠኑ ይገኛሉ❗️
👉ይህንን የምርት ማሳያ ለማሰልጠኛነት ከመተባበር ባሻገር የሰልጣኞች ጉዳይ እኔንም ይመለከተኛል ብሎ ባለሙያ መድቦ በዚህ መልኩ እያሰለጠነልን የሚገኘውንና የከተማችን ድምቀት የሆነውን #ዊኬር_ላይት ከልብ እናመሰግናለን።
👉#የዊኬር_ላይትን ምርቶች ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች በተገለፁት አድራሻዎች ያገኟቸዋል።
1ኛ. ዑራኤል ከቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ 1ኛ ፎቅ
2ኛ. ካዛችስ ካዝዲስ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ ቁጥር፦
0945112223 (ዊኬር)
0991156969 (አሜን)
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb

#ዊኬር_ላይት 🤝 #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
16



tgoop.com/amenelectricaltechnology/3109
Create:
Last Update:

#ዜና_ስልጠና፦
=======
👉አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሰልጣኞቻችን #ከክፍል፣ #ከወርክሾፕና_ከሳይት_ስልጠና በተጨማሪ #በአስመጭዎች_ወይም_በአምራቾች ምርት ማሳያ በዚህ መልኩ እየሰለጠኑ ይገኛሉ❗️
👉ይህንን የምርት ማሳያ ለማሰልጠኛነት ከመተባበር ባሻገር የሰልጣኞች ጉዳይ እኔንም ይመለከተኛል ብሎ ባለሙያ መድቦ በዚህ መልኩ እያሰለጠነልን የሚገኘውንና የከተማችን ድምቀት የሆነውን #ዊኬር_ላይት ከልብ እናመሰግናለን።
👉#የዊኬር_ላይትን ምርቶች ከፈለጉ ደግሞ ከዚህ በታች በተገለፁት አድራሻዎች ያገኟቸዋል።
1ኛ. ዑራኤል ከቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ 1ኛ ፎቅ
2ኛ. ካዛችስ ካዝዲስ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ ቁጥር፦
0945112223 (ዊኬር)
0991156969 (አሜን)
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb

#ዊኬር_ላይት 🤝 #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት

BY Amen Institute of Technology Official®










Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/3109

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

Other crimes that the SUCK Channel incited under Ng’s watch included using corrosive chemicals to make explosives and causing grievous bodily harm with intent. The court also found Ng responsible for calling on people to assist protesters who clashed violently with police at several universities in November 2019. Judge Hui described Ng as inciting others to “commit a massacre” with three posts teaching people to make “toxic chlorine gas bombs,” target police stations, police quarters and the city’s metro stations. This offence was “rather serious,” the court said. With the sharp downturn in the crypto market, yelling has become a coping mechanism for many crypto traders. This screaming therapy became popular after the surge of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May or early June. Here, holders made incoherent groaning sounds in late-night Twitter spaces. They also role-played as urine-loving Goblin creatures. Developing social channels based on exchanging a single message isn’t exactly new, of course. Back in 2014, the “Yo” app was launched with the sole purpose of enabling users to send each other the greeting “Yo.” How to create a business channel on Telegram? (Tutorial)
from us


Telegram Amen Institute of Technology Official®
FROM American