tgoop.com/amenelectricaltechnology/3103
Last Update:
✅#አስቸኳይ_የቅጥር_ማስታወቂያ
=======
↪️ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ብቁ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል❗️
↪️ከፍተኛ የሥራ ተነሳሽነትና የመለወጥ ቁርጠኝነት ያላችሁ እንዲሁም በተጠቀሰው የሥራ መደብ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ባለሙያዎች ብቻ እንድታመከክቱ እናሳስባለን።
↪️መስፈርቱን የምታሟሉ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በኢሜል [email protected] ማመልከት ትችላላችሁ❗️
#ማሳሰቢያ:-
1. መስፈርቱን የማያሟሉ ከሆነ አያመልክቱ❗️
2. የት/ት ማስረጃ ቅጅና የሥራ ልምድ በአንድ PDF አዘጋጅተው ያመልክቱ❗️
3. በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ለተመረቁና በማርኬቲንግ የሥራ መደብ ለሚያመለክቱ በማርኬቲን የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/3103