Forwarded from Deleted Account
ይድረስ ለሁሉም የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
---------------------------------------------
የህይወት ጉዳይ ስለሆነ በትዕግስት እና በማስተዋል እስከመጨረሻው ይነበብ፡፡
👇🏽👇🏾👇🏿👇🏼👇🏻👇
እንደሚታወቀው ከግንቦት 24 እስከ 27 እንፈተን ዘንድ መርሐግብር ተይዞለት የነበረው የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግብያ ፈተና (Entrance exam) በCOVID 19 ወረረሽኝ, በሀገሪቷ በተላያዩ ክፍሎች በተከሰቱ ጦርነቶች እና አለመረጋጋቶች , በሚመለከተው አካል ተገቢውን ትኩረት መነፈግ እና በሌሎች በተለያዩ ምክንያቶች እየተጓተተብን የዛሬዋ ቀን ላይ ደርሰናል፡፡
ይህም ሁላችንንም ከplan ውጪ እንድንሆንና የተለያዩ Psychological ጫናዎች ውስጥ እንድንገባ አድርጎናል፡፡
መልኩ ይለያይ ይሆናል እንጂ ሁላችንም የየራሳችን ህልም አለን፡፡
የዕድሜያችንን 12 እና ከዛ በላይ ዓመት የለፋንበት አላማ አለን፡፡
ይህ ፈተናም በህይወታችን ውስጥ ወሳኝ ከሚባሉ ፈተናዎች ትልቁ ነው፡፡
እንደዚህ ያለቅጥ መራዘሙ ምን ያህል ጊዜ disappoint እንዳደረገን፣ በህይወታችን ላይ ምን ያህል negative impact እንዳሳደረ ሁላችንም ስለምናውቀው ማብራራት አያስፈልገውም፡፡
ይህን ፈተና ለመስጠት በሁሉም ዘርፍ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ኤጀንሲ በ2012 ዓ.ም ክረምት መጀመርያ ላይ ገልፆ ነበር፡፡
ለፈተናው የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ በሙሉ ወደሀገር ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ ህዳር 28 ቀን 2013 ዓ.ም ትፈተናላችሁ ብሎን የነበር ቢሆንም ይህን የሚፃረር እና "እቃዎቹ ገና አልገቡም" እና በጦርነቱ ምክንያት ፈተናው ለሁለተኛ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሞ ይኸው ባልተጨበጠ ቀቢፅ ተስፋ ቤታችን idle ሆነን ተቀምጠን እዚህ ደርሰናል፡፡
በዚህ ሳምንት ውስጥ ብቻ የተሰጡትን ሁለት ግድ የለሽ እና እርስ በርስ ተፃራሪ መግለጫዎችን መመልከት ምን ያህል አስከፊ ሁኔታ ውስጥ እንዳለን አመላካች ነው፡፡
የትምህርት ሴክተሩን ብልሹ አሰራር፣ lack of transparency፣ lack of scientific and effective leadership ግልፅ አድርጎ ያሳያል፡፡
በኛ batch ላይ ብቻ ሳይሆን ከኛም በፊት በነበሩት የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ላይ ልክ እንደ የ2008ቱ የፈተና መውጣት, የ2011ኡ የውጤት መበላሸት የደረሱት መጉላላቶች መንግስት በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ ያለውን ግድየለሽነት አመላካች ነው፡፡
ሆኖም ግን የኛ የተማሪዎች ሚና ይህ በብልሹ አሰራር የተዋጀ አካል የሚወስንልንን ውሳኔ አሜን ብሎ መቀበል ብቻ ከሆነ አመታት ተቆጥረዋል፡፡
ነገር ግን ይህ ተገቢ አይደለም፡፡
የህገመንግስቱ አንቀፅ ፺ ንዑስ አንቀፅ ፪ ይህን ይለናል፡፡
"ትምህርት በማናቸውም ረገድ ከኃይማኖት ፣ ከፖለቲካ አመለካከቶች እና ከባህላዊ ተፅዕኖዎች ነፃ በሆነ መንገድ መካሄድ አለበት፡፡"
Article 90 sub article 2 of the FDRE state constitution states that "Education shall be provided in a manner that is free from any religious influence, political partisanship or cultural prejudices."
እየሆነ ያለው ግን ይህ አይደለም፡፡
ለዚህ ብልሹ አሰራር ደግሞ የኛ ዝምታ Reinforcement ሆኗል፡፡
ስለዚህ ዝም ማለታችን ተገቢ አይደለም፡፡
እኛ ተማሪዎች ነን፡፡
ሀገር ተረካቢዎች፡፡
Rebellion ወይም armed struggle እንጀምር እያልን አይደለም፡፡
ድምፃችንን ማሰማት መቻል አለብን ነው እያልን ያለነው፡፡
We must form a PRESSURE group💪🏾.
Pressure groups are organizations that usually spew out propaganda inorder to influence the legislatures and public officials with their high persuasive skills so that they can achieve the action they want.
ይህ የአለም principle ነው፡፡
"ለምን?" እና "እንዴት?" ብለን መጠየቅ ካልቻልን መማራችን ምኑ ጋር ነው???
ድምፃችንን እናሰማ፡፡
ይህን ብልሹ አሰራር እንታገል፡፡
📌ዋና ዓላማ
፦ በትምህርት ሴክተሩ ላይ የሚታየውን ብልሹ አሰራር ማስቆም፡፡
፦ ለታናሾቻችን እኛ እና ከኛ በፊት የነበሩት ላይ የደረሰብን እንዳይደርስባቸው፤ ቢደርስባቸውም resist ማድረግ የሚችሉበት ህብረት እንዲኖራቸው አርአያ መሆን፡፡
፦ ዋናው እና የመጨረሻው ዓላማ ነገሮችን መቆጣጠር፡፡
አስተውሉ፦ ጥያቄው "ፈትኑን" ሳይሆን
👉🏿ቁርጥ ቀን እንዲወሰን እና የሚወሰነው ቀን ያለብንን Psychological ጫና ተቋቅመን፣ የጥናት ሙድ ውስጥ ገብተን ለመዘጋጀት የሚያፈልገንን ቀን ታሳቢ ባደረገ መልኩ በአፋጣኝ ቁርጥ እንዲደረግልን፡፡
👉🏿Online ፈተና በሀገሪቱ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ሊተገበር መሆኑና እሱን ተከትሎ ሊመጡ በሚችሉ ብዙ Cyber-crimes ላለመጎዳታችን ዋስትና ይሰጠን ዘንድ፡፡
👉🏿 ያሉብንን ጫናዎች ታሳቢ በማድረግ University acceptance rate ከምንጊዜም በላይ ከፍ እንዲልልን እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ያለምንም ቅድመሁኔታ እንዲመቻቹልን ተፅዕኖ መፍጠር፡፡
🗝ወሳኝ ነጥቦች
*እንቅስቃሴያችን ከተገለፀው ውጪ ሌላ ምንም ዓላማ አይኖረውም፡፡
*ህይወትን አደጋ ላይ የሚጥል እንዲሁም other time consuming gestures are strictly prohibited!
🙏መልዕክቱ ይህን ይመስላል🙏
ለምታውቁት educational group እና channel በሙሉ share አድርጉት፡፡
በሀሳባችን የተስማማ እና ሊያግዘን የወደደ ማንኛው ሰው ከታች ያለው link በመጫን ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጁ temporary channel እና group join በማድረግ ሊቀላቀለን ይችላል፡፡
Link👉🏼 search Twelveof2012
እናመሰግናለን፡፡
"Together We can make a difference!!!"
👍🏿HaHu2012

Optimistic Batch pinned «ይድረስ ለሁሉም የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ --------------------------------------------- የህይወት ጉዳይ ስለሆነ በትዕግስት እና በማስተዋል እስከመጨረሻው ይነበብ፡፡ 👇🏽👇🏾👇🏿👇🏼👇🏻👇 እንደሚታወቀው ከግንቦት 24 እስከ 27 እንፈተን ዘንድ መርሐግብር ተይዞለት የነበረው የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግብያ ፈተና (Entrance exam) በCOVID 19 ወረረሽኝ…»
Forwarded from 🇪🇹ኢትዮ University
⭕️#G_12 #ADIS_ABABA‼️
🔥የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ለ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ስልጠና በሰጠበት ወቅት ከታች ያሉት ነጥቦች ተነስተው እንደነበር ተሳታፊ ተማሪዎች ገልፀውልናል
🔥 የዘንድሮው የፈተና ውጤት እንደ ከዚህ ቀደሙ ከ700 ሳይሆን በግሬድ ማለትም እንደ ድሮው የ10ኛ ክፍል ውጤት Graded እንደሚሆን
🔥ስኮላርሺፕ የሚያገኙ ተማሪዎች እንደሚኖሩና ለወንድ 3.8እና ከዚያ በላይ ፤ ለሴቶች ደግሞ 3.6 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ዋሽንግተን ዲሲ እና ደቡብ ኮርያ Full Scholarship እንደተዘጋጀላቸው ፤ የደቡብ ኮሪያ እንደውም ተወካዮች በአካል በመቅረብ explanation እንደተሰጣቸው
🔥ለ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመሸኛ የእራት ግብዣ እንደሚኖርና ሁለት ሁለት ክፍል ከተሞች ላይ የሚገኙ ተማሪዎች በአምስት ሆቴሎች የእራት ግብዣ እንደሚደረግላቸው
🔥ከፈተና በኋላ የሰባት ቀናት የአንድነት ፓርክ ፓኬጅ በነፃ እንደሚሰጣቸው ቃል ተገብቶልናል ብለው ለ#ATC መረጃ አድርሰውናል።
🖌አንዳንድ Surprising ነገሮችንም የነገሩን ተማሪዎች አሉ አጣርተን የምናሳውቃቹህ ይሆናል👍
ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉 @ethiouniversity1bot
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝

🎲 የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የታብሌት አጠቃቀም የትኩረት ነጥቦች፡-
1ኛ= ኦንላይን (Online) ፈተና ለመውሰድ በየክፍሉ ማገኘት የሚገቡ የፈተና መሳሪያዎች በክፍል ተማሪዎች ብዛት ልክ ታብሌት ኮምፒዮተር , በየክፍሉ አንድ ላብቶኘ , ሶኬት, ቻርጀር, ዲሽ, ጀኔሬተር(መብረት) ወዘተ ናቸው፡፡
2ኛ= ተፈታኝ ተማሪዎች ለ2 ሳምንት ከ2009 ዓ,ም እስከ 2011 ዓ,ም የ12ኛ
ክፍል ተማሪዎች በሀገር አቀፍ የተፈተኑትን ፈተና ጥያቄዎች በየት/ቤታቸው ተገኝተው ይለማመደሉ፡፡ ግን ታብሌት ከት/ቤት ውጭ መውሰድ አይቻልም፡፡
3ኛ= ታብሌቱ በተለያዩ አሻረዎች ማለትም በ5 ጣቶች, በፊት ገፅ በምራቅ
በጆሮና በአይን ከተማሪው ጋር ትውውቅ ያደረገ ስለሆነ ተማሪው ወደ ጎን ሲዞርና
ሌለ ሠው ሲደረብ ታብሌቱ ይዘገል፡፡ ስለዚህ ጥያቄ መስራት ስለማይቻል
በፍፁም ኩረጃን አያስተነግድም፡፡
4ኛ= ታብሌቱ የሚሠራው በዋይፋይ (Wi-Fi) በየክፍሉ በተዘረገው ሆኖ ቀጥታ አገር አቀፍ ማሰረጨ ጋር መረጃ ያስተላልፋል፡፡
5ኛ= ፈተናው አራትና በላይ ኮድ ምርጫውን ጭምር ማድረግ ይቻለል፡፡
6ኛ= ዲሽ ሲተከል በነፃ ቦታ ወይም ዛፍና ተራራ የማይገርድና ሲግናሎች
በቀለሉ የሚገቡበት መሆን አለበት፡፡ በተተከለው ዲሽ ብቻ ታብሌቱ ስለሚሠራ
ችግር እንዳይደርስ በአጥር አጥሮ በዘበኛ ማስጠበቅ አለበት፡፡ ዲሹ በቀጣይ ዲጂታል ቤተመፃህፍት አገልግሎት ስለሚሰጥና በቀጣይ ተማሪ ምዝገባ ከ9-12ኛ ክፍል ስለሚካሄድ የተሸሉ ተማሪዎችን ለመምረጥ ስለሚሰራ በጥንቃቄ መያዝ አለበት፡፡
7ኛ= ታብሌቱን ለተማሪዎች የሚያሰለጠኑ ባለሙያዎች በየት/ቤቱ ይመደበሉ፡፡
8ኛ= ፈተና ለሚያስፈፅሙ መ/ራንና ለሌሎች አካለት ስለቴክኖሎጂ አጠቃቀም አጨጭር ስልጠናዎች ይሠጣሉ፡፡
9ኛ= ፈተናው በኦን ላይን (online) መሰጠቱ ወጭ ከመቀነስ አኳያ በወረቀት
ግዥ, በቀለም ግዥ, ፈተና በጓጓዝ, በእርማት ወዘተ ከሚያወጠው ወጭ
በአምስት እጥፍ ያነሰ ነው፡፡
10ኛ= የፈተና ውጤቱን ለተማሪዎች ሞራል ካልሆነ ፈተና እንዳጨረሱ
መለፊያውን ውጤት ማወቅ ይቻላል፡፡ ግን በቀናት ልዩነት ውጤቱን እንዲየውቁ
ይደረገል፡፡
#SHARE
ለተጨማሪ👇👇
https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAFjmHytEWWbWoq3PAQ
@Ethio_Students

Forwarded from 🔥𝑺𝒆𝒏𝒋𝒐 𝑫𝒂𝒊𝒍𝒚 𝑵𝒆𝒘𝒔 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 💯
‼️ለቅዱስ ዮሴፍ አዳማ የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ የወጣ ማስታወቂያ‼️
የ2012 ዓ.ም የቅዱስ ዮሴፍ አዳማ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ‼️
ዛሬ የካቲት 1 2013 ዓ.ም ከዚህ ቀደም ፈተናውን ለመውሰድ ሞልታችሁት የነበረው ፎርም ስለመጣ ነገ የካቲት 2 ወደ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ በመገኘት ከማስታወቂያው ቦርዱ ላይ ስማችሁን በትክክል መፃፉን እንድትመለከቱ እያሳሰብን‼️
ይህ በእንዲህ እንዳለ ሆኖ ስማችሁ በማስታወቂያው ቦርዱ ላይ ተመልክታችሁ ትክክል ካልሆነ ከነገ የካቲት 2 እስከ የካቲት 5 ወደ ዋናው ቢሮ በመቅረብ ማመልከት እንደምትችሉ ልንገልፅ እንወዳለን‼️
[ወንድም አማኑኤል ሰይፉ]
#VIA:- SDN
#SHARE_SHARE📱📲
@Senjonews
@Senjonewsgp
@Senjonewsmz
@Senjonewsbot

🙋♂️🙋♂️ሰላም ሰላም optimistic batch
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
🛑የፊታችን ሰኞ ማለትም 08/06/2013 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ #ኦረቴሽን ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪዎች እንድትገኙ እናሳስባለን::
🛑ስትመጡ:-
1; በዩኒፍርም እና ፀጉራችሁን ተስተካክላቹ(ሴቶች ተሰርታችሁ)
2; ማክስ እና ሳኒታይዘር
እንዳትረሱ::
👍Plissss ለሁሉም እንዲዳረስ አርጉ👍
0940071476
10Q

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የ12ኛ ክፍል ፈተና የካቲት 29 ይሰጣል።
የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29 ቀን እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ከየካቲት 22 እስከ 24 ቀን 2013 ዓ.ም የዲጂታል መታወቂያ ይሰራጫልም ብሏል።
የፈተናው ገለጻ የካቲት 26 ቀን ተካሂዶ ፈተናው ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 2 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥም ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡
በቀጥታ (ኦንላይን) ይሰጣል ተብሎ የነበረው ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥም የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ገልጸዋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር በፈተና አሰጣጡ ላይ ለተፈጠረው መዘግየት በይፋ ይቅርታ መጠየቁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia