NARCHOMEARCHITECTURE Telegram 9478
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ  ዩኒት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

•  የምዝገባ ሁኔታ፡ 👉 በኦን ላይን ሲሆን ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርት ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች  ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
•  የምዝገባ ቀን ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ(ከታህሳስ 23-30/2017ዓ.ም ይሆናል)፡፡
•  አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
•  ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ ስራ ልምድ ግብር መከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
•  ለሁሉም ስራ መደቦች ደመወዝ በኮርፖሬሽኑ ደመወዝ ስኬል መሰረት ይሆናል

ስልክ ቁጥር 0118 72 24 20
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

Via @ipdcofficial

#opportunity #ethiopia #architecture

📌 ንድፍ ለሰበዓዊነት
@NArcHomeArchitecture
👍2🙏1

tgoop.com/NArcHomeArchitecture/9478
Create:
Last Update:

BY NArcHome Architecture

Share with your friend now:
tgoop.com/NArcHomeArchitecture/9478

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

"Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. bank east asia october 20 kowloon Each account can create up to 10 public channels Avoid compound hashtags that consist of several words. If you have a hashtag like #marketingnewsinusa, split it into smaller hashtags: “#marketing, #news, #usa. While some crypto traders move toward screaming as a coping mechanism, many mental health experts have argued that “scream therapy” is pseudoscience. Scientific research or no, it obviously feels good.
from us

Telegram NArcHome Architecture
FROM American