Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/NArcHomeArchitecture/--): Failed to open stream: No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50
NArcHome Architecture@NArcHomeArchitecture P.9276
NARCHOMEARCHITECTURE Telegram 9276
NArcHome Architecture
የተከበራችሁ የማህበራችን አባላት እጅግ የተወደዱት የማህበራችን አባል አቶ ምናሴ አይተነፍሱ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም ማለፋቸውን የኢትዮጵያ አርክትክቶች ማህበር ሲያሳውቅ ከታላቅ ሀዘን ጋር ነው።  አቶ ምናሴ በህይወት በነበሩበት ዘመናቸው ማህበሩን በተለያዩ ሀላፊነት ቦታዎች ከማገልገላቸውም በላይ ማህበሩ በፈለጋቸው ጊዜና ቦታዎች ሁሉ ያለመታከት ማህበራቸውን ሲረዱ የቆዮ ባለሙያ ነበሩ። የኢትዮጵያ…
ሰለ ተወዳጁ ፣ ብዙ ማህበራዊ አስተዋፅኦ ስላበረከተውና በቅርቡ አስደንጋጭ ሕልፈቱን ስለሠማነው የሥነ-ኪነ-ሕንፃ ነዳፊው ምናሴ አይተንፍሱ ከሕንፃ ኮሌጅ የተማሪነት ጊዜያት ጀምሮ በቅርበት የሚያውቀውና የሙያ አጋሩ ማህደር ገብረመድህን እንደፃፈው።

"......እኔ አዲስ አበቤው ያደግኩት በደቦ ነው። የሴቶች ቀሚስ ተጋርዶ፣ ካንዱ ቤት ወደ ሌላ ቤት የተመላለሰው እንጀራ ህያው መረብ ሰርቶ፣ ህይወቴን ለዝንታለሙ አጥምዶታል። የበላሁት የብዙ ብሔሮችን ወዝ ነው። ከተማዬ እንጂ ህይወቴ በሚለያይ "ተራራ" አልተከበበም። ከተማዬ እንጂ ኑሮዬ ደረቅ ደሴት አይደለም። አንድ ኪሎ በርበሬ በ "ቅመሱ" ስም ስንት ደጃፍ ታንኳኳለች? ሽሮዋስ ለስንቱ ጎጆ ትሞሸራለች?"

ከፅሁፉ የተቀነጨበ። ይቀጥላል...

ምስል ምንጭ: ማህደር ገብረመድህን
ሙሉ ፅሁፉን እዚህ ያገኙታል።

#article #architecture #ethiopia #feature

📌 ንድፍ ለሰበዓዊነት
@NArchomeArchitecture
😢5👍4💔3



tgoop.com/NArcHomeArchitecture/9276
Create:
Last Update:

ሰለ ተወዳጁ ፣ ብዙ ማህበራዊ አስተዋፅኦ ስላበረከተውና በቅርቡ አስደንጋጭ ሕልፈቱን ስለሠማነው የሥነ-ኪነ-ሕንፃ ነዳፊው ምናሴ አይተንፍሱ ከሕንፃ ኮሌጅ የተማሪነት ጊዜያት ጀምሮ በቅርበት የሚያውቀውና የሙያ አጋሩ ማህደር ገብረመድህን እንደፃፈው።

"......እኔ አዲስ አበቤው ያደግኩት በደቦ ነው። የሴቶች ቀሚስ ተጋርዶ፣ ካንዱ ቤት ወደ ሌላ ቤት የተመላለሰው እንጀራ ህያው መረብ ሰርቶ፣ ህይወቴን ለዝንታለሙ አጥምዶታል። የበላሁት የብዙ ብሔሮችን ወዝ ነው። ከተማዬ እንጂ ህይወቴ በሚለያይ "ተራራ" አልተከበበም። ከተማዬ እንጂ ኑሮዬ ደረቅ ደሴት አይደለም። አንድ ኪሎ በርበሬ በ "ቅመሱ" ስም ስንት ደጃፍ ታንኳኳለች? ሽሮዋስ ለስንቱ ጎጆ ትሞሸራለች?"

ከፅሁፉ የተቀነጨበ። ይቀጥላል...

ምስል ምንጭ: ማህደር ገብረመድህን
ሙሉ ፅሁፉን እዚህ ያገኙታል።

#article #architecture #ethiopia #feature

📌 ንድፍ ለሰበዓዊነት
@NArchomeArchitecture

BY NArcHome Architecture





Share with your friend now:
tgoop.com/NArcHomeArchitecture/9276

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

Telegram channels enable users to broadcast messages to multiple users simultaneously. Like on social media, users need to subscribe to your channel to get access to your content published by one or more administrators. Just as the Bitcoin turmoil continues, crypto traders have taken to Telegram to voice their feelings. Crypto investors can reduce their anxiety about losses by joining the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram. The court said the defendant had also incited people to commit public nuisance, with messages calling on them to take part in rallies and demonstrations including at Hong Kong International Airport, to block roads and to paralyse the public transportation system. Various forms of protest promoted on the messaging platform included general strikes, lunchtime protests and silent sit-ins. It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart. Hui said the time period and nature of some offences “overlapped” and thus their prison terms could be served concurrently. The judge ordered Ng to be jailed for a total of six years and six months.
from us


Telegram NArcHome Architecture
FROM American