HIJRAMUSLIM Telegram 1435
በአማርኛ ተፅፎ ወደ ዐረብኛ የተተረጎመ የመጀመሪያው ኢስላማዊ የታሪክ መፅሃፍ።

«ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከ615-1700 የጭቆናና የትግል ታሪክ» የተሰኘውና የዛሬ አስር ዓመት ለሕትመት የበቃው የኡስታዝ አህመዲን ጀበል የታሪክ መጽሐፍ ወሂብ አብዱልዋሲ እና ሙክታር ከዋጃ በተሰኙ ግለሰቦች አማካኝነት ከአማርኛ ወደ አረብኛ ተተርጉሞ ለዐረብኛ አንባቢያን በኳታር ሀገር ዶሃ ለህትመት በቅቷል።

መጽሐፉ ለጊዜው በኳታር ሀገር በሚገኘው በግዙፉ «ጀሪር የመጽሐፍት መደብር» ሦስቱ ቅርንጫፎች ዉስጥ በመሸጥ ላይ ይገኛል።

tgoop.com/Hijramuslim/1435
Create:
Last Update:

BY Hijra Tube

Share with your friend now:
tgoop.com/Hijramuslim/1435

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Just at this time, Bitcoin and the broader crypto market have dropped to new 2022 lows. The Bitcoin price has tanked 10 percent dropping to $20,000. On the other hand, the altcoin space is witnessing even more brutal correction. Bitcoin has dropped nearly 60 percent year-to-date and more than 70 percent since its all-time high in November 2021. 2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial) 4How to customize a Telegram channel? Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation. A new window will come up. Enter your channel name and bio. (See the character limits above.) Click “Create.”
from us

Telegram Hijra Tube
FROM American