YEYASINE_WEDAJE Telegram 8078
በአማርኛ ተፅፎ ወደ ዐረብኛ የተተረጎመ የመጀመሪያው ኢስላማዊ የታሪክ መፅሃፍ።

«ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከ615-1700 የጭቆናና የትግል ታሪክ» የተሰኘውና የዛሬ አስር ዓመት ለሕትመት የበቃው የኡስታዝ አህመዲን ጀበል የታሪክ መጽሐፍ ወሂብ አብዱልዋሲ እና ሙክታር ከዋጃ በተሰኙ ግለሰቦች አማካኝነት ከአማርኛ ወደ አረብኛ ተተርጉሞ ለዐረብኛ አንባቢያን በኳታር ሀገር ዶሃ ለህትመት በቅቷል።

መጽሐፉ ለጊዜው በኳታር ሀገር በሚገኘው በግዙፉ «ጀሪር የመጽሐፍት መደብር» ሦስቱ ቅርንጫፎች ዉስጥ በመሸጥ ላይ ይገኛል።

tgoop.com/yeyasine_wedaje/8078
Create:
Last Update:

BY የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/yeyasine_wedaje/8078

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Today, we will address Telegram channels and how to use them for maximum benefit. best-secure-messaging-apps-shutterstock-1892950018.jpg Over 33,000 people sent out over 1,000 doxxing messages in the group. Although the administrators tried to delete all of the messages, the posting speed was far too much for them to keep up. On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel.
from us

Telegram የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹
FROM American