Telegram Web
አፋልጉን
=======
ይኚን በፎቶው ላይ የምትመለከቱዋቸው  እናት ፤ በቀለች 24/01/2018 ከቀኑ  9:15 ከ መኖሪያ ቤታቸው ወለቴ (ጋሪ ማዞሪያ አበራ ወፍጮ ቤት )አካባቢ እንደወጡ  አልተመለሱም ትንሽ የመርሳት ችግርም ስላለ ባቸው ያየ በሚከተሉት ስልኮች ለቤተሰቦቻው ያሳውቃቸው።

0922157639
👍64
#የአፋልጉኝ_ጥሪ
መሀመድ ሙስጠፋ እድሜው 12 ሲሆን መስከረም 13/2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ቶታል 3ቁጥር ማዞሪያ (ጅማ በር ) አከባቢ ዳቦ ሊገዛ እንደወጣ አልትመለሰም
ያገኘው ወይም ያለበትን እሚያቅ ካለ በዚ ስልክ ደውላችሁ አሳውቁን
  -0925078363
  -0913027698
5
Rezan Academy is looking candidates for the above positions.
Siwak Tutors And Terbiya Center

    We are Hiring

Position ፦English Teacher

※ Perfect English Fluency(Both in writing and speaking
※ Minimum 2years teaching experience(International school background and pedagogy approach preferred)
※ Bachelor's degree in teaching or related field

Required no፦3
Address፦ Wollo sefer and Garment


የስራ መደብ፦ ኡስታዛ

※ፆታ ፦ሴት
※አድራሻ፦ሳሪስ አካባቢ፣ቤተል እና ኮዬ
※ደመወዝ፦በስምምነት
※የስራ ሁኔታ፦ቤትለቤት
※ብዛት፦3

መስፈርት
※ ቁርዐን በተጅዊድ ማስቀራት የምትችል
※የተጅዊድ ኪታቦችን የቀራች

አመልካቾች ከታች ያለውን ፎርም በመሙላት ከ ቀን 28/01/18እስከ ቀን 30/01/2018 ማመልከት ይችላሉ::
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdCpFGBdJeI9ekndr75lK5i2Y_96lgKXKI9dHLaZqZMG6DFRA/viewform?usp=dialog

ቴሌግራም👉@siwaktito7
2
EMAROSH ENGINEERING

Job : Finishing Forman

Education: Diploma in construction or related fields

Experience: 3 years Specially in finishing


Location: Addis Ababa (Head Office)
Required Number: 1
Salary: Attractive / Negotiable


How to Apply:
Interested applicants who meet the criteria can submit their CV, credentials, and supporting documents via:
Telegram: 0925043565 or @motivated77
1
አፋልጉኝ
⭕️⭕️⭕️
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ታዳጊ ኢፍራ ሸምሱ ከስልጤ ዞን ምእራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ቢላሎ ቀበሌ በቀን 22/01/2018 ከቤት ድንገት ጠፍታ ወደ አዲስ አበባ የመጣች ሲሆን በዕለቱ የለበሰችዉ ልብስ ነጭ ጃኬት ቢጫ ሂጃብ ቡራቡሬ ቀሚስ ነበር። ልጅቷ የገባችበት ባለመታወቁ ቤተሰብ በጣም ተረብሿል። ያለችበትን የሚያዉቅ (ስለልጅቱ መረጃ ያለዉ) ከታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች ደውሎ እንዲያሳውቀን በአክብሮት እንጠይቃለን።
0988105339
0920922945
0921401364
4👍1
Rezan Academy is looking candidates for the above positions.
9
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

ይህ ከላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ዶ/ር ካሊድ ኢብራሂም ይባላል እሁድ መስከረም 24/01/18 ከለሊቱ 10 ሰዐት ከመኖርያ ቤቱ(አየርጤና)አካባቢ  እንደወጣ አልተመለሰም እናም ያያቹ ለ አላህ ብላችሁ ተባበሩን

ያገኘ ወይም ያለበትን የሚያውቅ በነዚህ ስልክ ያሳውቁን
0933334343
0912884921
0938158890
Wisdom Valley Academy is looking for dedicated and passionate professionals.

Position : Main Teachers

Subjects
1. English : #1
2. ICT: #1

Qualification : First degree and above

Address
Furi, 50 Meters down from Dibabie Hotel

Deadline : Monday, October 13, 2025.

For more info:
+251956569999 or +251952525208
3
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
                                                                  
የስራ አይነት=  ወንድ ኡስታዝ
ቦታ=   ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ=   5600
የስራ ሰዓት=  ማታ ከ10፡30 -12፡30 ሰአት

አስፈላጊ መስፈርቶች

1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ቀን ከጥቅምት 01 እስከ ጥቅምት 05 /2018 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ፡-
ቴሌግራም  @Albeck1
2
📌 Urgent 👍JOB POST BY STAR TUTORIAL

ADDRESS - MEKANISA GERMEN ROUND GRADE - 6 and 10 SEX - Male
SALARY - per hour negotiable
THREE Days A Week

FOCUS - ALL SUBJECT

APPLY THROUGH - @Starttutorial

Make Sure That You Filled This Form

https://forms.gle/co6QNTu7hS2sf8kc9
3👍1
Wisdom Youth Inclusive school PLC.

Urgent Vacancy Announcement.
Wisdom Youth Inclusive School PLC is looking for dedicated and passionate professionals.

Position: Main Teachers

Subjects
1. Afaan Oromoo
※ Required Number: 1

2. Special Need Teachers
※ Required Number: 1
3. Social Sceince teachers:
Required No:1

※ Qualification : First degree and above
※ Address:Jimma-ber (Around Was Oil station), 50 Meters down from Faya Clinic (stright down from Mama Mesjid.
※ Deadline :Tuesday, October 14, 2025.

Applicants are encouraged to come in person to submit their applications and attend the practical exam.
However, for any inquiries or clarifications, they may also contact us by phone or Te
:-0913735010/0934174860
3
Siwak Tutors And Terbiya Center

  አስቸኳይ ማስታወቂያ

  የስራ መደብ፦ቤትለቤት አስጠኚ

※ የት/ደረጃ:- በማንኛውም ዘርፍ ዲግሪ ያላት (ለመምህራን ቅድሚያ እንሰጣለን)
※ ልምድ፦ ከዚህ በፊት አስጠንታ የምታውቅ
※ አድራሻ፦ ጀሞ3 እና ሜክሲኮ
※ ደመወዝ፦ በሰዐት
※ ፆታ፦ ሴት
※ብዛት ፦3

ቴሌግራም👉@siwaktito7 ላይ ያመልክቱ
ዋኑር ፋርማሲ
Wanur pharmacy

የስራ መደብ፦ ሲንየር ፋርማሲስት ከነላይሰንስ

※ የስራ ልምድ፦ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ ያላት
※ የስራ ሰዓት፦ ከሰኞ- አርብ: 2:00-12:00
                             ቅዳሜ-2:00-7:00
※ የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት
※ ተፈላጊ ብዛት፦ 1
※ ፆታ፦ ሴት

የስራ ቦታ፦ ቦሌ ቡልቡላ

ለማመልከት፦ በሚከተሉት የቴሌግራም ዩዘርኔም CV ይላኩልን
@yuzanana1
@ynwa0001
👏2
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

የስራው አይነት:- የእንጨት ሰራተኛ ረዳት
ቦታ:- አለምባንክ
ፆታ :-ወንድ
ደመወዝ:-በስምምነት

የስራ ፈላጊው መኖርያ ከ ስራው አከባቢ  ብዙምያልራቀቢሆን ይመረጣል

ስልክ +251975257241

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይደውሉ
2
2025/10/15 02:32:11
Back to Top
HTML Embed Code: