Telegram Web
EMAROSH ENGINEERING

Job :   SITE ENGINEER

Education:   BSC IN CIVIL ENGINEERING

Experience:    2+    years Specially in finishing


Location: Addis Ababa (Head Office) 
Required Number: 1 
Salary: Attractive / Negotiable 


How to Apply: 
Interested applicants who meet the criteria can submit their CV, credentials, and supporting documents via:
Telegram: 0925043565 or @motivated77
👏1
አፋልጉን
=======
ከታች በፎቶው የምትመለከቷት ታዳጊ ረሂማ ሸረፋ ትባላለች ዕድሜዋ 17 ሲሆን ትላንት ሐሙስ መስከረም 01/01/2018 ከጠዋት 12ሰዓት  ፊሊዶሮ አካባቢ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም በግዜው የለበሰችው ሺቲ ጥቁር ጃኬት ደርባለች ታዳጊ ረሂማ ሸረፋን ያያችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር እንታሳውቁን ትብብራችሁን እንጠይቃለን፡፡
0911948336 ሪድዋን ሺፋ
0920676573
👍13
Siwak Tutors And Terbiya Center

Siwak Tutors And Terbiya Center ተማሪዎችን በቤት ለቤት እንዲሁም በኦንላይን የሚያግዙ አስጠኚዎችን ይፈልጋል::

※ የት/ደረጃ:- በማንኛውም ዘርፍ ዲግሪ ያላት
※ ልምድ፦ ከዚህ በፊት አስጠንታ የምታዉቅ
※ አድራሻ፦ አዲስ አበባ
※ ደመወዝ፦ በሰዐት
※ ፆታ፦ ሴት
※ብዛት፦20


ከ ቀን 5/01/18እስከ ቀን 20/01/2018
በስልክ፦ +251970757651/+251970512640 በመደወል ያመልክቱ።
ቴሌግራም👉@siwaktito7
5
የተመላላሽ የቁርዐን ሂፍዝ
                    መረሃ ግብር
     ሁዘይፋ መስጂድና መድረሳ በ2018 የበጋ መረሃ ግብር በቀን ሙሉ ፕሮግራም ተመላላሽ  ተማሪዎችን በሁለቱም ጾታ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ተማሪ በተጠቀሰው አድራሻ መሰረት መጥቶ መመዝገብ እንደሚችል ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነው።
            መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
• ከኛ ጋር ያለውን ቆይታ እስኪጨርስ ሙሉ ጊዜውን በቂርዐት ለማሳለፍ ዝግጁ የሆነ
• እድሜ ከ 13-25 አመት የሆነ
• ለመድረሳው ህግ ታዛዥ ለመሆን ፍቃደኛ የሆነ
ማሳሰብያ ፦  መረሃ ግብሩ ሴቶችንም ያካትታል።
የመመዝገቢያ ቦታ:-ሁዘይፋ መስጂድና መድረሳ ቢሮ
         አድራሻ፡- አንፎ ድልድይ ሁዘይፋ መስጂድና መድረሳ
0989797256
5👍1
አፋልጉኝ


ከስር በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ልጅ ያጂብ ረሺድ ታሸጋ በቀን 03/01/2018 ሲኤምሲ አል-ኢምራን መስጂድ አካባቢ በሌሊት ሰው በተኛበት ከቤት ወጥቶ አልተመለሰም።ስለሆነም ያየው በእነዚህ ስልክ ቁጥር 0966697996/0923086726 ደውለው ቢያሳውቅ ወረታው ከፋይ ነን።
4👍1
Ethiowing trading plc

Job: flight ticket officer

Education: certified ticket officer

Experience  6+ month

Arebic language/optional

Location: addis ababa Jemo mickel

Required number: 1

Salary: Negotiate


How to Apply: 
Interested applicants who meet the criteria can submit their CV, credentials, and supporting documents
0996984992 or @Shukrenrebi
1
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዞችን   አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

መስፈርት
1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰ ወይም ግማሽ ድረስ ያሀፈዘ በተጅዊድ መቅራት የሚችል
2 እስላማዊ ስነ ምግባርን  የሚከተል
3 ከተማሪ ጋር መግባባት የሚችል እና የሚቆጣጠር
4 የማስቀራት ልምድ ያለው
5 የመድረሳው አቅረቢያ የሚኖር

የቂርዓት ሰዓት፦10:30-12:00
የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት
ብዛት ወንድ 4
           ሴት 4
ደምወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ አዲስ አበብ ሸጎሌ አንበሳ ገራጅ ጀርባ( ከምእራፍ ትምህርት ቤት አካባቢ)
ስልክ 0978642411
        +251925569878
         
3
ሀሰን አህመድ መስጂድና  መድረሳ

መድረሳው ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ  የቃኢዳ (የቁርአን )የኪታብ  ኡስታዛዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

መስፈርት፦
※ ቃኢዳን (ቁርአን ) በማስተማር ልምድና ብቃቱ ያላት  መሆን ይመረጣል ።
※ ቃኢዳ  ቁርአን ኪታብ ማስቀራት የምትችል
※ የመግቢያ ፈተናውን ማለፍ የምትችል
※ መድረሳው ላለበት አካባቢ ቅርብ የሆነች
※ መድረሳው በሚያስቀምጠው የቂርአት አካሄድ(ካሪኩለም) መሰረት መሄድ የምትችል
※ ለመድረሳው ህግ እና ደንብ ተገዢ የሆነች
የቂርአት ሰዓት
※ የቂርዓት ሰዓት፦ 10:30 - 12:30
※ የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት
※ፆታ :- ሴት
※ ብዛት :- 2
※ ደምዝ፦ በስምምነት

አድራሻ፦ ኮልፌ 18 ዝቅ ብሎ ሉኳንዳ ገባ ብሎ (አባጃሌ ሰፈር)
ለበለጠ መረጃ 0947138101
ለሙተነቂብ ቅድሚየ እንሰጣለን
5
Our company Mebror Tour and Travel is seeking for a talented and motivated Ticketing agent & Accountant to join our growing team.
The successful candidate will be responsible for:
1.    Customer Service/Ticketing Agent:
Passenger Handling: Provide professional and excellent customer service to clients. 
Ticketing & Bookings: Issue tickets, manage reservations, and handle passenger inquiries in the airline and travel industry. 
Sales Support: Assist with sales of airline tickets and travel packages. 
Customer Relationship Management: Maintain strong relationships with customers and provide support in a travel agency setting. 
2.    For Accountant: 
Financial Processing: Process sales reports, payments, and financial transactions for a travel agency.
Liaison with Suppliers: Collaborate with global travel suppliers and operations teams for financial clarity.
Data Management: Ensure accurate and timely financial data entry and reporting.
Financial Reconciliation: Reconcile accounts and assist with internal financial reporting.
Qualifications to Look For
Customer Service: 
At least 1 years of experience in passenger service or ticketing, excellent communication skills, and experience with travel systems. 
Accountant: 
Above 1 year experience and Exposure to the travel industry, financial systems, and experience with financial reporting.
Quantity: Ticketing Agent    3
               Accountant           1
Salary: as per company scale
Place of work: Bole, wollo sefer
For Additional Information: 0911041974/97
 
Female & Hijabi candidate is appreciated
6🥰1
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ በፍቶው ላይ የምትመለከቱአት እህት ዝያዳ ዱላ በ ቀን 08 /01/2018 ከቤት ት/ቤት ብላ እንደወጣች አልተመለሰችም ያለበችበትን ወይም የተመለከታት 0974773321 ወንድም ባህሩ ዱላ
1
Siwak Tutors And Terbiya Center

  አስቸኳይ ማስታወቂያ
Siwak Tutors And Terbiya Center
  የስራ መደብ፦ቤትለቤት አስጠኚ

※ የት/ደረጃ:- በማንኛውም ዘርፍ ዲግሪ ያለው
※ ልምድ፦ ከዚህ በፊት አስጠንቶ የሚያውቅ
※ አድራሻ፦ ፉሪ አካባቢ
※ ደመወዝ፦ በሰዐት
※ ፆታ፦ ወንድ
※ብዛት፦5

የስራ መደብ፦ ኡስታዛ

※ፆታ ፦ሴት
※አድራሻ፦ፉሪ
※ደመወዝ፦በስምምነት
※የስራ ሁኔታ፦ቤትለቤት
※ብዛት፦5



መስፈርት
※ ቁርዐን በተጅዊድ ማስቀራት የምትችል
※የተጅዊድ ኪታቦችን የቀራች
   ሁፋዞችን እናበረታታለን

ከ ቀን 10/01/18እስከ ቀን 14/01/2018
በስልክ፦ +251970757651/+251970512640 በመደወል ያመልክቱ።
ቴሌግራም👉@siwaktito7
5
Vacancy Announcement
የስራ ማስታወቂያ

Position: Accountant
Experience: 2 years and above

Sex: Male

Required Skills and Experience:
1. Minimum of 2 years proven work experience as an accountant.
2. Ability to declare and process all taxes independently (VAT, withholding, income tax, pension, etc.).
3. Strong knowledge and excellent posting ability in Peachtree Accounting Software.
4. Good knowledge of Ethiopian tax laws and financial regulations.
5. Ability to handle payment processing.
6. Strong analytical skills and attention to detail.
7. Good communication and reporting skills.
8. Proficiency in Microsoft Office (Excel, Word).
9. Team player, reliable, and able to meet deadlines under pressure.

Salary: Negotiable
Place of Work: Sendafa, Sheger city

አመልካቾች ለስራ ቦታው ቅርብ ቢሆኑ ይመረጣል።


How to Apply:
Interested and qualified applicants are invited to send their CV to @Gratitude11 with Telegram.
9
EMAROSH ENGINEERING

Job :   LOGISTICS AND SUPPLY CHAIN SENIOR OFFICER ( PROCUREMENT)

Education:  BA IN LOGESTICS AND SUPPLY CHAIN MANAGMENT AND RELATED FIELDS

Experience:   3+ YEARS ESPESIALLY IN A CONSTRUCTION COMPANY


Location: Addis Ababa (Head Office) 
Required Number: 1 
Salary: Attractive / Negotiable 


How to Apply: 
Interested applicants who meet the criteria can submit their CV, credentials, and supporting documents via:
Telegram: 09 25 04 35 65 or @motivated77
4
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

ይህ ከላይ ምትመለከቱት ወንድማችን  አብዱረህማን አክመል ነው ትላንት ከቤት 3 ሰዓት ላይ ቁርዓን ቤት ብሎ ከወጣ አልተመለሰም ያየ ካለ እንዲያመላክተን በአላህ ስም እንጠይቃልን!

ያገኘ ሰው በዚህ ስልክ ይደውሉልን
0903595372
0973970851
0967964790
6
አስቸኳይ ኡስታዛ እንፈልጋለን!
#A91

• አይነት:- መድረሳ ላይ ማስቀራት
• ቦታ፦  ቤተል
• ቀን:- በሳምንት 5ቀናት (ሰኞ፣ማክሰኞ፣እሮብ፣ሀሙስ፣ቅዳሜ)
• ደመወዝ:- በስምምነት
• ፆታ:- #ሴት ኡስታዛ

መስፈርት፦
● መሰረታዊ ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል
● የተርቢያ ትምህርቶችን መስጠት የምትችል
● ቤት ለቤት ወይም በመድረሳ አስቀርታ የምታውቅ
● ቁርኣን ከተጅዊድ ጋር ማስቀራት የምትችል
● ሒፍዝ ሙሉ/የተወሰነ የሐፈዘች
● ሸሪኣዊ አለባበስ የምትለብስ


መስፈርቱን የሚያሟሉ ከሆኑ ብቻ #A901ኮድን በመጠቀም ያናግሩን👉@Qerutii
3👍3
Job Vacancy: Architect at EMAROSH REAL ESTATE

Position: Architect 
Company: EMAROSH REAL ESTATE 
Job Type: Full-Time 
Experience Required: 3+ Years 

Job Description: 
EMAROSH REAL ESTATE is seeking a talented and experienced Architect to join our dynamic team.

Key Responsibilities:
• Develop architectural designs and plans for various projects.
• Collaborate with clients to understand their needs and preferences.
• Prepare detailed drawings and specifications using architectural software.
• Conduct site visits and inspections to ensure project compliance.
• Work closely with engineers, contractors, and other stakeholders.
• Stay updated on industry trends and technologies.

Qualifications:
• Bachelor’s degree in Architecture or related field.
• Minimum of 3 years of professional experience in architecture.
• Proficient in architectural software including AutoCAD, Revit, Lumion, SketchUp, and D5.
• Strong creative and analytical skills.
• Excellent communication and teamwork abilities.

How to Apply: 
Interested applicants who meet the criteria can submit their CV, credentials, and supporting documents via: 
Telegram: 09 25 04 35 65 or @motivated77

Join us at EMAROSH REAL ESTATE and contribute to creating inspiring spaces! We look forward to your application.
5
2025/10/17 16:46:32
Back to Top
HTML Embed Code: