HALALDIGITALNETWORK Telegram 1107
አፋልጉኝ
⭕️⭕️⭕️
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ታዳጊ ኢፍራ ሸምሱ ከስልጤ ዞን ምእራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ቢላሎ ቀበሌ በቀን 22/01/2018 ከቤት ድንገት ጠፍታ ወደ አዲስ አበባ የመጣች ሲሆን በዕለቱ የለበሰችዉ ልብስ ነጭ ጃኬት ቢጫ ሂጃብ ቡራቡሬ ቀሚስ ነበር። ልጅቷ የገባችበት ባለመታወቁ ቤተሰብ በጣም ተረብሿል። ያለችበትን የሚያዉቅ (ስለልጅቱ መረጃ ያለዉ) ከታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች ደውሎ እንዲያሳውቀን በአክብሮት እንጠይቃለን።
0988105339
0920922945
0921401364
4👍1

tgoop.com/HalalDigitalNetwork/1107
Create:
Last Update:

BY ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/HalalDigitalNetwork/1107

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram Android app: Open the chats list, click the menu icon and select “New Channel.” Write your hashtags in the language of your target audience. The court said the defendant had also incited people to commit public nuisance, with messages calling on them to take part in rallies and demonstrations including at Hong Kong International Airport, to block roads and to paralyse the public transportation system. Various forms of protest promoted on the messaging platform included general strikes, lunchtime protests and silent sit-ins. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? 5Telegram Channel avatar size/dimensions
from us

Telegram ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
FROM American