Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/DIYAKONAE/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
ትምህርተ ኦርቶዶክስ@DIYAKONAE P.3596
DIYAKONAE Telegram 3596
#ኦርቶዶክሳዊ_ሊያውቃቸው_የሚገቡ...

👉 እግዚአብሔር ስራውን ሰርቶ በ 7ኛው ቀን ፈፅሟል'

👉7ቱ ሊቃነ መላእክት የሚባሉት
1 ቅዱስ ሚካኤል
2 ቅዱስ ገብርኤል
3 ቅዱስ ኡራኤል
4 ቅዱስ እራጉኤል
5 ቅዱስ እሩፍኤል
6 ቅዱስ ፍኑኤል
7ቅዱስ ሳቁኤል

👉 7ቱ ኪዳናት የሚባሉት
1 ኪዳነ አዳም
2ኪዳነ ኖህ
3 ኪዳነ መልከ ፀድቅ
4 ኪዳነ አብረሀም
5ኪዳነ ሙሴ
6ኪዳነ ዳዊት
7ኪዳነ ምህረት ናቸው

👉 7ቱ አፆማት የሚባሉት
1 የአብይ ፆም
2 የሀዋርያት ፆም
3 የፍልሰታ ፆም
4 ፆመ ነብያት
5 ፆመ ገሀድ
6 ፆመ ነነዎይ
7 ፆመ ድህነትናቸው

👉7ቱ የፀሎት ጊዜያት
1 ነገ ወይምጧት ወይም 12ሰአት
2 ሰለስቱ ሰአት ወይም ጧት 3ሰአት
3 6 ሰአት ወይም እኩለቀን
4 ከሰአት ወይም ከቀኑ 9 ሰአት
5 ሰርክ ወይም ከምሽቱ 11ሰአት
6 ንዋም ወይም ከምሽቱ 3 ሰአት
7 መንፈቀ ሌሊት ወይም ከሌሊቱ  6ሰአት

👉7ቱ ሚስጥራተ ቤተክርስቲያን የሚባሉት
1ሚስጥረ ጥምቀት
2ሚስጥረ ሜሮን
3ሚስጥረ ቁርባን
4ሚስጥረ ክህነት
5ሚስጥረ ተክሊል
6ሚስጥረ ንሰሀ
7ሚስጥረ ቀንድል ናቸው

👉7ቱ ሰማያት የሚባሉት
1 ድህረ አርያ /ከሰማያት ሰማያት
2 መንበረ መንግስት /መንበረ ብረሀን መንበረ ፀባዎት መንበረ ስበሀት
3 ሰማይ ውድድ /መንበረ መንግስት የተዘረጋበት
4 እየሩ ሳለም ሰማያዊት መንግስተ ሰማያት
5 እዮር
6 እራማ
7 ኤረር /የመላእክት ከተሞች ናቸው

👉7ቱ አባቶች የሚባሉት
1የሰይምና የምድርም አባት ልኡል እግዚአብሔር
2 የንሰሀ አባት/የነፍስ አባት
3 ወላጅ አባት
4 የክርስትና አባት
5 የጡት አባትማለትም /ያልወለደውን እንደልጅ የሚያሳድግ
6 የስልጣን አባት /የአገር መሪ
7 የቀለም አባት በመንፈሳዊይም/ ሆነ በአለማዊ የሚያስተምር ናቸው

👉7ቱ እኔ ነኝ
1 የህይወት እንጀራ እኔ ነኝ_    ዮሐንስ 6÷35
2 እኔ የአለም ብረሀን ነኝ____       ዮሐንስ 8÷12
3 በሩ እኔነኝ____                       ዮሐንስ 10÷ 9
4 መልካም እረኛ እኔነኝ_         ዮሐንስ 10÷11
5 የትንሳኤ ህይወት እኔ ነኝ____   ዮሐንስ 11÷25
6 እኔ መንገድ እውነት ህይወት ነኝ_   ዮሐንስ 14÷ 6
7 እውነት የህይወት ግንድ እኔነኝ    ዮሐንስ 15÷1

👉7ቱ ጌታችን በመስቀል ላይ የተናገራቸው
1 አምላኬ አምላኬ ለን ተውከኝ ማቴ 27÷46
2 አባቶይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው_ ሉቃ 23÷34
3 እውነት እውነት እላችሆለሁ ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ነህ።  _ሉቃ 23÷43
4 አንችሴት እነሆት ልጅሽ እነሆት እናትህ_  ዮሐንድ 19÷26--27
5 ተጠማሁ____  ዮሐንስ 19÷30
6 አባቶይ ነፍሴን በእጅህ ስጥቻለሁ____ ሉቃ 23÷46 ና
7 ተፈፀሙ _ዮንሐስ 19÷30

፲፩👉7ቱ የክርስቶስ ማንነት የሚመሰክሩ
1። የባህሪ አባት ምስክርነት ዮሐ 5=34÷37 8÷18
2  እራሱ ወልድ የክርስቶስ ምስክርነት_  ዮሐ 8 ~18~58
3 የመንፈስ ቅዱስ ምስክርምነት____ ዮሐ 15፦ 26 ÷16 ÷12
4 የሰራተኞቹ ምስክርነት____   ዮሐ 5÷36--10-- 25
5 የመፅሀፍ የቅዱ ምስክርነት____ ዮሐ 5÷39 ~46
6 የመጥምቁ ዮሀንስ ምስክርነት_ ዮሐ 1 ÷7--5--33
7 የተማሪዎቹ ምስክርነት  ዮሐ 15÷27~ 19~35ናቸው

፲፪👉7ቱተአምራት ጌታችን በተሰቀለ ጊዜ
1 ፀሀይ ጨለመ
2 ጨረቃ ደም ለበሰ
3 ከዋከብት እረገፋ
4 አለቶች ተሰነጣጠቁ
5 መቀብሮች ተከፈቱ
6 ሙታን ተነሱ
7 የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ

፲፫👉7ቱ የሚጠሉ ነገሮች
1 ትቢተኛ አይን
2 ሀሰተኛ ምላስ
3 የንፁሀን ደም የምታፈስእጅ
4 ክፍ ሀሳብ የሚያፈልቅ ልብ
5 ወዴ ክፍ ነገር የምትሮጥ እግር
6 በሀሰተኛ የምትመሰክር ሀሰተኛ ምላስ
7 በወንድም አማቾች መካከል ፀብን የሚፈጥር

፲፬👉7 ቱ አብያተ ክርስቲያናት
1 የኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን
2 የሰርሚኒልስ ቤተክርስቲያን
3 የኤርጋሞን ቤተ ክርስቲያን
4 የትያጥሮን ቤተ ክርስቲያን
5 የሰርድስ ቤተ ክርስቲያን
6 የፌልጵልያስ ቤተክርስቲያን
7 የሎዶቂያ ቤተክርስቲያን

፲፭👉7ቱ እራሶች የሚባሉ
1 ሀሳቢመሲህ
2 ኢራቅ
3ግሪክ
4 ሜዶና
5 ግብፅ
6ጣሊያን
7 እስራኤል

፲፮👉12 የድንግል ማርያም ስሞች
1 ወላድተ አምላክ-------ማቴ 1÷21
3 የአምላክ እናት------ሉቃ 1÷40
4 ዘላለዉዊ ድንግል-----ህዝቄ 40÷2
5 ብሩክት----ሉቃ 1÷42
6 ብፅዕት---- ሉቃ 1÷49
7 የሁሉ እመቤት----መዝ 44÷9
8 የአለም ንግስት-------መዝ44÷9
9 የሰው ሁሉናት----------መዝ86 ÷5
10አማላጅ---------'ዮሐንስ 2
12 የድህነት አምላክ ናት-------መዝ 59÷4 ኢሳ 7÷1።

፲፯👉7 የአደጋ ጊዜ የሚነበቡ
1 ሲከፍዎት ዮሐንስ 14
2 ሀጢአትሲሰሩ መዝሙር 51
3 ሲጨነቁ መቴወስ 6 19÷34
4 አደጋ ሲያጋጥመወት መዝሙር 19
5 እረፍትና ሰላም ሲያሻወት ማቴ 11 ÷25--30
6 ኪሰዎ ባዶ ሲሆንመዝሙር 37
7 ብቸኝነት ሲሰማዎት መዝሙር 23

፲፰👉 6 ቱ ቃላተ ወንጌል
1 በወንድሙ ላይ በከንቱ የተቆጣ ሁሉ በፍርድ። ይፈረድበታል
2 ወዴ ሴት አይቶ የተመኛት በልቡ አመነዘረባት
3 ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ የተፈታችውንም የሚያገባ አመነዘረ
4 ፈፅማችሁ አትማሉ
5 ክፍውን በክፍ አትቃወሙ
6 ጠላታችሁን ውደዱ

፲፱👉 4ቱ ወንጌላት የሚባሉት
1 የማቴዎስ
2 የማርቆስ
3 የሉቃስ
4 የዮሐንስ ናቸው

👉5 የኦሪት ህግ የሚባሉት
1 ኦሪት ዘፍጥረት
2 ኦሪት ዘለላውያን
3 ኦሪት ዘፀአት
4 ኦሪት ዘውልቁ
5 ኦሪት ዘዳግም ናቸው

፳፩👉 5 ቱ አእማደ ሚስጥራት የሚልሉት
1 ሚስጥረ ስላሴ
2 ሚስጥረ ስጋዊ
3 ሚስጥረ ጥምቀት
4 ሚስጥረ ቁርባን
5 ሚስጥረ ትንሳኤ ሙታን

፳፪👉5ቱ ቅንዋተ መስቀል
1 ሳዶር
2 እላዶር
3 ዳናት
4 አደራ
5 ሮዳስ ናቸው

፳፫👉 8ቱ የአብይ ፆም ሳምንት የሚባሉት
1 ዘወረዴ     5 ደብረ ዘይት
2 ቅድስት_     6 ገብርሄር
3 ምኩራብ _   7  ኒቆድሞስ
4 መፃጉኡ       8 ሆሳእና ትንሳኤ  ፍሲካናቸው

፳፬👉8ቱማርያሞች የሚባሉት
1 የአሮን እህት ማርያም----- ዘፀአት 15 ÷20--21
2 የማርታ እህት ማርያም-----ሉቃስ 10÷ 38--39
3 የያእቆብ የዮሳ እህት ማርያም------ማርቶስ 15 ÷40--41--47
4 7 አጋንት የወጣላት መቅደላዊት ማርያም ----ሉቃስ 8 ÷2
5 የቅሎጳ ሚስት ማርያም ዮሐ ----19÷25
6 የዮሀንስ እናት ማርያም የሀዋርት ----ስራ12÷12
7 የሮሟ ክርስቲያን ማርያም----- ሮሜ 16÷16
8 የኖቴር ልጅ ማርያም ------1ኛ ዜና መዋእል 4÷17

፳፭👉12ቱ ሀዋርያት
1 ጴጥሮ ስ---------    7 ማቴወስ
2 እንድሪያስ------    8 ቶማስ
3 ያእቆብ---------     9 የእልፌወስ ልጅ ያእቆብ
4 ዮሐንስ-----------       10 ስሞኦን
5 ፌሊፓስ--------       11 የያእቆብ ወንድም ይሁዳ
6 በርተለሚወስ-------   12 አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ

፳፮👉
#10ቱ ትዕዛዛት
1ከኔ በቀር ሌሎች አማልግት አታምልክ
2የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ
3 የስንበትን ቀን አክብር
4 አባትህንና እናትህን አክብር
5 አትግደል
6 አታመንዝር
7 አትስረቅ
8 በሐሰት አትመስክር
9 የባልንጀራህን ገንዘብ አትመኝ
10 ባልጀራህን እንደራስህ ውደድ

https://www.tgoop.com/DIYAKONAE



tgoop.com/DIYAKONAE/3596
Create:
Last Update:

#ኦርቶዶክሳዊ_ሊያውቃቸው_የሚገቡ...

👉 እግዚአብሔር ስራውን ሰርቶ በ 7ኛው ቀን ፈፅሟል'

👉7ቱ ሊቃነ መላእክት የሚባሉት
1 ቅዱስ ሚካኤል
2 ቅዱስ ገብርኤል
3 ቅዱስ ኡራኤል
4 ቅዱስ እራጉኤል
5 ቅዱስ እሩፍኤል
6 ቅዱስ ፍኑኤል
7ቅዱስ ሳቁኤል

👉 7ቱ ኪዳናት የሚባሉት
1 ኪዳነ አዳም
2ኪዳነ ኖህ
3 ኪዳነ መልከ ፀድቅ
4 ኪዳነ አብረሀም
5ኪዳነ ሙሴ
6ኪዳነ ዳዊት
7ኪዳነ ምህረት ናቸው

👉 7ቱ አፆማት የሚባሉት
1 የአብይ ፆም
2 የሀዋርያት ፆም
3 የፍልሰታ ፆም
4 ፆመ ነብያት
5 ፆመ ገሀድ
6 ፆመ ነነዎይ
7 ፆመ ድህነትናቸው

👉7ቱ የፀሎት ጊዜያት
1 ነገ ወይምጧት ወይም 12ሰአት
2 ሰለስቱ ሰአት ወይም ጧት 3ሰአት
3 6 ሰአት ወይም እኩለቀን
4 ከሰአት ወይም ከቀኑ 9 ሰአት
5 ሰርክ ወይም ከምሽቱ 11ሰአት
6 ንዋም ወይም ከምሽቱ 3 ሰአት
7 መንፈቀ ሌሊት ወይም ከሌሊቱ  6ሰአት

👉7ቱ ሚስጥራተ ቤተክርስቲያን የሚባሉት
1ሚስጥረ ጥምቀት
2ሚስጥረ ሜሮን
3ሚስጥረ ቁርባን
4ሚስጥረ ክህነት
5ሚስጥረ ተክሊል
6ሚስጥረ ንሰሀ
7ሚስጥረ ቀንድል ናቸው

👉7ቱ ሰማያት የሚባሉት
1 ድህረ አርያ /ከሰማያት ሰማያት
2 መንበረ መንግስት /መንበረ ብረሀን መንበረ ፀባዎት መንበረ ስበሀት
3 ሰማይ ውድድ /መንበረ መንግስት የተዘረጋበት
4 እየሩ ሳለም ሰማያዊት መንግስተ ሰማያት
5 እዮር
6 እራማ
7 ኤረር /የመላእክት ከተሞች ናቸው

👉7ቱ አባቶች የሚባሉት
1የሰይምና የምድርም አባት ልኡል እግዚአብሔር
2 የንሰሀ አባት/የነፍስ አባት
3 ወላጅ አባት
4 የክርስትና አባት
5 የጡት አባትማለትም /ያልወለደውን እንደልጅ የሚያሳድግ
6 የስልጣን አባት /የአገር መሪ
7 የቀለም አባት በመንፈሳዊይም/ ሆነ በአለማዊ የሚያስተምር ናቸው

👉7ቱ እኔ ነኝ
1 የህይወት እንጀራ እኔ ነኝ_    ዮሐንስ 6÷35
2 እኔ የአለም ብረሀን ነኝ____       ዮሐንስ 8÷12
3 በሩ እኔነኝ____                       ዮሐንስ 10÷ 9
4 መልካም እረኛ እኔነኝ_         ዮሐንስ 10÷11
5 የትንሳኤ ህይወት እኔ ነኝ____   ዮሐንስ 11÷25
6 እኔ መንገድ እውነት ህይወት ነኝ_   ዮሐንስ 14÷ 6
7 እውነት የህይወት ግንድ እኔነኝ    ዮሐንስ 15÷1

👉7ቱ ጌታችን በመስቀል ላይ የተናገራቸው
1 አምላኬ አምላኬ ለን ተውከኝ ማቴ 27÷46
2 አባቶይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው_ ሉቃ 23÷34
3 እውነት እውነት እላችሆለሁ ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ነህ።  _ሉቃ 23÷43
4 አንችሴት እነሆት ልጅሽ እነሆት እናትህ_  ዮሐንድ 19÷26--27
5 ተጠማሁ____  ዮሐንስ 19÷30
6 አባቶይ ነፍሴን በእጅህ ስጥቻለሁ____ ሉቃ 23÷46 ና
7 ተፈፀሙ _ዮንሐስ 19÷30

፲፩👉7ቱ የክርስቶስ ማንነት የሚመሰክሩ
1። የባህሪ አባት ምስክርነት ዮሐ 5=34÷37 8÷18
2  እራሱ ወልድ የክርስቶስ ምስክርነት_  ዮሐ 8 ~18~58
3 የመንፈስ ቅዱስ ምስክርምነት____ ዮሐ 15፦ 26 ÷16 ÷12
4 የሰራተኞቹ ምስክርነት____   ዮሐ 5÷36--10-- 25
5 የመፅሀፍ የቅዱ ምስክርነት____ ዮሐ 5÷39 ~46
6 የመጥምቁ ዮሀንስ ምስክርነት_ ዮሐ 1 ÷7--5--33
7 የተማሪዎቹ ምስክርነት  ዮሐ 15÷27~ 19~35ናቸው

፲፪👉7ቱተአምራት ጌታችን በተሰቀለ ጊዜ
1 ፀሀይ ጨለመ
2 ጨረቃ ደም ለበሰ
3 ከዋከብት እረገፋ
4 አለቶች ተሰነጣጠቁ
5 መቀብሮች ተከፈቱ
6 ሙታን ተነሱ
7 የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ

፲፫👉7ቱ የሚጠሉ ነገሮች
1 ትቢተኛ አይን
2 ሀሰተኛ ምላስ
3 የንፁሀን ደም የምታፈስእጅ
4 ክፍ ሀሳብ የሚያፈልቅ ልብ
5 ወዴ ክፍ ነገር የምትሮጥ እግር
6 በሀሰተኛ የምትመሰክር ሀሰተኛ ምላስ
7 በወንድም አማቾች መካከል ፀብን የሚፈጥር

፲፬👉7 ቱ አብያተ ክርስቲያናት
1 የኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን
2 የሰርሚኒልስ ቤተክርስቲያን
3 የኤርጋሞን ቤተ ክርስቲያን
4 የትያጥሮን ቤተ ክርስቲያን
5 የሰርድስ ቤተ ክርስቲያን
6 የፌልጵልያስ ቤተክርስቲያን
7 የሎዶቂያ ቤተክርስቲያን

፲፭👉7ቱ እራሶች የሚባሉ
1 ሀሳቢመሲህ
2 ኢራቅ
3ግሪክ
4 ሜዶና
5 ግብፅ
6ጣሊያን
7 እስራኤል

፲፮👉12 የድንግል ማርያም ስሞች
1 ወላድተ አምላክ-------ማቴ 1÷21
3 የአምላክ እናት------ሉቃ 1÷40
4 ዘላለዉዊ ድንግል-----ህዝቄ 40÷2
5 ብሩክት----ሉቃ 1÷42
6 ብፅዕት---- ሉቃ 1÷49
7 የሁሉ እመቤት----መዝ 44÷9
8 የአለም ንግስት-------መዝ44÷9
9 የሰው ሁሉናት----------መዝ86 ÷5
10አማላጅ---------'ዮሐንስ 2
12 የድህነት አምላክ ናት-------መዝ 59÷4 ኢሳ 7÷1።

፲፯👉7 የአደጋ ጊዜ የሚነበቡ
1 ሲከፍዎት ዮሐንስ 14
2 ሀጢአትሲሰሩ መዝሙር 51
3 ሲጨነቁ መቴወስ 6 19÷34
4 አደጋ ሲያጋጥመወት መዝሙር 19
5 እረፍትና ሰላም ሲያሻወት ማቴ 11 ÷25--30
6 ኪሰዎ ባዶ ሲሆንመዝሙር 37
7 ብቸኝነት ሲሰማዎት መዝሙር 23

፲፰👉 6 ቱ ቃላተ ወንጌል
1 በወንድሙ ላይ በከንቱ የተቆጣ ሁሉ በፍርድ። ይፈረድበታል
2 ወዴ ሴት አይቶ የተመኛት በልቡ አመነዘረባት
3 ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ የተፈታችውንም የሚያገባ አመነዘረ
4 ፈፅማችሁ አትማሉ
5 ክፍውን በክፍ አትቃወሙ
6 ጠላታችሁን ውደዱ

፲፱👉 4ቱ ወንጌላት የሚባሉት
1 የማቴዎስ
2 የማርቆስ
3 የሉቃስ
4 የዮሐንስ ናቸው

👉5 የኦሪት ህግ የሚባሉት
1 ኦሪት ዘፍጥረት
2 ኦሪት ዘለላውያን
3 ኦሪት ዘፀአት
4 ኦሪት ዘውልቁ
5 ኦሪት ዘዳግም ናቸው

፳፩👉 5 ቱ አእማደ ሚስጥራት የሚልሉት
1 ሚስጥረ ስላሴ
2 ሚስጥረ ስጋዊ
3 ሚስጥረ ጥምቀት
4 ሚስጥረ ቁርባን
5 ሚስጥረ ትንሳኤ ሙታን

፳፪👉5ቱ ቅንዋተ መስቀል
1 ሳዶር
2 እላዶር
3 ዳናት
4 አደራ
5 ሮዳስ ናቸው

፳፫👉 8ቱ የአብይ ፆም ሳምንት የሚባሉት
1 ዘወረዴ     5 ደብረ ዘይት
2 ቅድስት_     6 ገብርሄር
3 ምኩራብ _   7  ኒቆድሞስ
4 መፃጉኡ       8 ሆሳእና ትንሳኤ  ፍሲካናቸው

፳፬👉8ቱማርያሞች የሚባሉት
1 የአሮን እህት ማርያም----- ዘፀአት 15 ÷20--21
2 የማርታ እህት ማርያም-----ሉቃስ 10÷ 38--39
3 የያእቆብ የዮሳ እህት ማርያም------ማርቶስ 15 ÷40--41--47
4 7 አጋንት የወጣላት መቅደላዊት ማርያም ----ሉቃስ 8 ÷2
5 የቅሎጳ ሚስት ማርያም ዮሐ ----19÷25
6 የዮሀንስ እናት ማርያም የሀዋርት ----ስራ12÷12
7 የሮሟ ክርስቲያን ማርያም----- ሮሜ 16÷16
8 የኖቴር ልጅ ማርያም ------1ኛ ዜና መዋእል 4÷17

፳፭👉12ቱ ሀዋርያት
1 ጴጥሮ ስ---------    7 ማቴወስ
2 እንድሪያስ------    8 ቶማስ
3 ያእቆብ---------     9 የእልፌወስ ልጅ ያእቆብ
4 ዮሐንስ-----------       10 ስሞኦን
5 ፌሊፓስ--------       11 የያእቆብ ወንድም ይሁዳ
6 በርተለሚወስ-------   12 አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ

፳፮👉
#10ቱ ትዕዛዛት
1ከኔ በቀር ሌሎች አማልግት አታምልክ
2የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ
3 የስንበትን ቀን አክብር
4 አባትህንና እናትህን አክብር
5 አትግደል
6 አታመንዝር
7 አትስረቅ
8 በሐሰት አትመስክር
9 የባልንጀራህን ገንዘብ አትመኝ
10 ባልጀራህን እንደራስህ ውደድ

https://www.tgoop.com/DIYAKONAE

BY ትምህርተ ኦርቶዶክስ




Share with your friend now:
tgoop.com/DIYAKONAE/3596

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

More>> Matt Hussey, editorial director at NEAR Protocol also responded to this news with “#meIRL”. Just as you search “Bear Market Screaming” in Telegram, you will see a Pepe frog yelling as the group’s featured image. A vandalised bank during the 2019 protest. File photo: May James/HKFP. In the next window, choose the type of your channel. If you want your channel to be public, you need to develop a link for it. In the screenshot below, it’s ”/catmarketing.” If your selected link is unavailable, you’ll need to suggest another option. With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings.
from us


Telegram ትምህርተ ኦርቶዶክስ
FROM American