አንዱ ምን አለኝ.. “boss በማስተዋወቅ የተለመደ ትብብሮን ቢተባበሩኝ ስል..” ብሎ ጀምሮ 👉 @agnosia6123
@agnosia6123 👈 ይህንን ሊንክ ላከልኝ..
ያው ግን በጣም ይቅርታ ብሮስኪ.. ምንም እንኳን የምወድህ ወንድሜ ብትሆንም እና ደግሞ ምንም እንኳን በቴዮሎጂ ማስተርስ ቢኖርህም እና ደግሞ በጣም ደገኛ መምህር ብትሆንም እኔ ቻናል ማስተዋወቅ አቁሚያለሁ ሶሪ

🤣839😁110❤71🙈24👍10👏4🤔3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የክርስቶስ ነገር ሲሆን የምናውቀው ራሱ ቢሆን እንደ አዲስ ነው ልባችን በደስታ እየተሞላብን ምንሰማው
❤1.13K🥰73🙏37🔥18😢12👍6
ዌል ዌል እስቲ የመጽሐፍ ርእስ ምረጡ.. ድኅነት ላይ ለሚያተኩር መጽሐፍ.. ሁለት አስቢያለሁ ሁለቱም ላይ (ዕቅበተ እመነታዊ የድኅነት ትምህርት) የሚል ይጨምራል.. ከሁለቱ አንዱን ምረጡ.. ይሄ መጽሐፍ የጋራችን ሆነ እኮ የምር😁😁
Anonymous Poll
51%
ከአዳም እስከ ኢየሱስ -
49%
ከሞት እስከ ሕይወት -
❤384👍35🔥13🥰9🙏5👏1
👆👆
በነገራችን ላይ ላለቀ መጽሐፍ ነው ርእስ የምትመርጡት😁😁 ለተወሰኑ መምህራን ልስጠውና የሚሉትን ሰምተን በቃ ተዘጋጁ ለማንበብ.. ቀለል ባለ መልኩ ሁሉም እንዲገባው አድርጌ ነው የጻፍኩት.. “ሎል” የሚል እንደሌለው ቼክ አድርጊያለሁ ሎል

❤614🤣391😁62👍42🔥10
ትዝ ይለኛል አንድ ጊዜ ወደ 4ኪሎ አካባቢ ነው.. ለቤተ ክርስቲያን በጣም የቀኑ የሚመስሉ ነጠላ እና መሰል ነገር የለበሱ ሰው ሰላም ሲሉ መሬት ድረስ ዝቅ የሚሉ ወጣት ልጆች እያወሩኝ..
“እንዲህ እየተለበሰ (ኮፍያውን እና የጸሐይ መነጽሬን መሰለኝ.. ከዛ ውጪ የለበስኩት እንኳን ያው ንጹሕ ከመሆን የዘለለ ነገር አይኖረውም መቼስ.. ግን ቀጫጫ ስለሆንኩ ፍንዳታ ከመሰልኩ እንጃ ሎል😁😁) እንዲህ እየለበስን እንዴት የሚያዩንን ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያን መጋበዝ ይቻላል..??” እያሉ እርስ በእርስ በአግራሞት እየተቀባበሉ ያወሩ ጀመር..
ነጠላውን ተመልከት ራሱን ችሎ ትርጉም አለው.. እንዲህና እንዲያ ነው ትርጉሙም ይሉ ጀመር.. እና የሆነ ሰዓት ላይ ጀጅመንታል ሆነው(በፍርድ ወንበር ተቀምጠው) እያወሩ እንደሆነ ተሰማኝና ብዙ ሰዓት ሰጥቼ ስለ ልብ አወራቸው ጀመር.. አንዳንዴም በኃይል ስለ ነጠላውም እናገራቸው ጀመር..
ሰዎች ነጠላን በማየት ብቻ ወደ እግዚአብሔር ሊመጡ አይችሉም.. ስለዚህ ነጠላ ለብሰን ብንወጣ ኦርቶዶክስ እንደሆንን ይታወቃል እንጂ ሌላ የተመልካቹ ልብ ላይ ሚጨምረው ነገር የለም.. ምናልባት ውብ ሆኖ ከታየው ነጠላ እንዲለብስ ካላነሳሳኸው በስተቀር..
ክርስቲያኖች የተጠራነው ክርስቶስን አሳይተን ወደ ቤተ ክርስቲያን ሰዎችን እንድንመልስ ነው.. ክርስቶስ የሚታየው ደግሞ በሕይወታችን ውስጥ ነው.. ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ ተባለ እንጂ ነጠላችሁ በሰው ፊት ይብራ አልተባለም.. ስለዚህ ሰዎችን የምንስበው በክርስቶስ ብቻ ነው.. ነጠላው ግን እንደ መላእክቱ ነጭ(ብርሃናዊ) ሆነን በአምልኮ ቅዳሴ ሰዓት እንድንቆርብበት የተሰጠን ነው..
ክርስቶስ ከነጠላም ከሕግም ሁሉ ይቀድማል.. ወንድሞቼና እህቶቼ የአለባበስ ነገር ቀስ እያለ የሚቀረፍ ነው.. ክርስቶስ ብቻ ወደ ልባችን ይግባ.. ቅኖች እንሁን ክፋት በልባችን አይኑር.. ክርስቶስን በልቡ ላይ ያነገሰ ሰው ልቡ የክርስቶስ ዙፋን ሆነለት ማለት ነው.. ሌላው ነገር ከዚህ ቀጥሎ የሚመጣ ነው..
@Apostolic_Answers

❤944🥰66👍49🙏22👏20🤔9🔥1
የኅብረት ቁርባን🙄 🙄
ዮው ጋይስ.. እስቲ ባለፈው ቃል በገባሁት መሠረት.. የዚህን ዓመት የመጨረሻዋን እሁድ.. ጳጉሜ - 2 ነው ሚሆነው.. ተገናኝተን በኅብረት አስቀድሰን እንቁረብ.. የምትችሉ ሰዎች ከታች የሚያስፈልገውን አንብቡና በውስጥ @aklil101 ላይ ጻፉልኝ እኔ የተወሰናችሁትን እመርጣለሁ😁😁
1. አዲስ አበባ መሆን አለባችሁ እና ደግሞ ከመሃል ከተማ ብዙ ባትርቁ ለቅዳሴ እንዳታረፍዱ.. መኪና ያለው አያገባንም ከናዝሬትም ይምጣ.. መጥቼ አድራለሁ የሚል ካለም መብቱ ነው😁😁
2. በቃ ይኸው ነው ቶሎ ንስሐ ምናምን ምትገቡም ከሆነ ጨራርሱ.. ነጠላችሁን አዘጋጁ.. ነጭ ልብስም ያለው ነጭ ልብሱን ያዘጋጅ.. ኧኸ..?? ተነሳ ተራመድ ክንድህን አበርታ.. ሎል
ቦታውን አሳውቃችኋለሁ በውስጥ ስትመጡ..

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1.21K😢69👏38🔥27👍9😱9🤣7🙈5
ለቅዱስ ምስጢር የጻፋችሁልኝ.. ያው እየመለስኩላችሁ አይደለም እና እመልሳለሁ ለሁላችሁም.. እናንተ ተዘጋጁ
❤589👏36👍17🥰17🔥8🤩8
ወዳጆቼ.. ልጅ እያላችሁ ፊኛ(አፉፋ) እየነፋችሁ ምናምን መጫወት ለእናንተ ትልቅ ደስታን የሚፈጥር ነገር ነበር.. እና አሁን ስታድጉ ግን ያ ነገር ማስደሰቱን አቁሞ ምንም ስሜት አይሰጣችሁም..
አሁን ላይ ደስ የሚያሰኛችሁ ብዙ የዓለም ነገር ሊኖር ይችላል.. ይህ የሚያስደስታችሁ ነገር ከሆኑ ዓመታት በኋላ 80 ምናምን ስትደርሱ ደግሞ ከንቱ ይሆንባችኋል..
የኔ ተወዳጆች በእነዚህ በሚያልፉ “ከንቱ” ደስታዎች የዘላለማችንን ደስታ ኢየሱስን እንዳናጣው በጥንቃቄ እንመላለስ.. ወደ ኢየሱስ ስንሄድ የምናገኛው ደስታ አሁን ላይ የምናገኘውን ደስታ አፉፋ ነፍቶ እንደ መጫወት ከዛም የባሰ የሚያደርግ ነው.. ለንጽጽርም አይቀርብም..
አይዟችሁ በርቱ ልባችሁ ይጽና.. ኢየሱስ ሁሌም በልባችሁ ይኑር.. መልካም ውሎ

❤2K🙏136👍71😢32🔥31🥰16👏9🤩4
ድጋሜ ልጻፈው መሰለኝ.. ይህ ወደ ኦርቶዶክስ መምጣት ለሚፈልጉ ብቻ ነው.. ሲጀመር ኦርቶዶክስ የሆናችሁ አትምጡ እባካችሁ.. ለ እናንተ ሌላ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት በዙር እየተደረገ እየተሰጠ ስለሆነ በራሳችን እዛ ተቀላቀሉ..
👇 👇 👇
ወደ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መጨመር ፈልጋችሁ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት የሚያስተምራችሁ ያጣችሁ ወይም የምታውቁትም ሰው ካለ.. እኔን በውስጥ @aklil101 ላይ አውሩኝ.. እኔ አስተምራችኋለሁ በአጭር ጊዜ ውስጥ..
ከዚህ ጉዳይ ውጪ ማንም አይጻፍልኝ በጌታ ከታላቅ ይቅርታ ጋር..
ወደ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መጨመር ፈልጋችሁ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት የሚያስተምራችሁ ያጣችሁ ወይም የምታውቁትም ሰው ካለ.. እኔን በውስጥ @aklil101 ላይ አውሩኝ.. እኔ አስተምራችኋለሁ በአጭር ጊዜ ውስጥ..
ከዚህ ጉዳይ ውጪ ማንም አይጻፍልኝ በጌታ ከታላቅ ይቅርታ ጋር..
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤629👍72🙏32😁15🥰14👏5😢4🔥3
ጳጉሜ 5 ስለሚደረገው የኅብረት ቁርባን ቲክቶክ ላይ ብዙ ሰው ቪዲዮ እንደሰራ አየሁ.. እኔ በግሌ እንዲህ ባይሆንና ጭራሽ ለጊዜው ቲክቶክ ላይ ባይወጣ ነበር ደስ የሚለኝ.. ያው ናቱ በደንብ ሰብሰብ እንድንል ስለፈለገ ነው.. እና እስቲ መልካሙን ያድርግልን ጌታ..
ከሱ ቀደም ብሎ ግን ሌላ አንድ የኅብረት ቁርባን አለን ሌላ ቦታ.. ያው ይሄኛው ሚዲያ ላይ ብዙም እንዲወጣ አላደርገውም(የ እለቱ ቀን ግን ቪዲዮ ለቅላችኋለሁ) የተወሰኑ ቤተሰቦች ነን እና ያ ቤተሰብ እንዲያድግና ሰዎች በየጊዜው እየመጡ እንዲጨመሩበት ነው የምሰራው.. በየ ወሩ እየተገናኙ የመቁረብ አሳብ ነው ያለን.. እና ደግሞ በየ ክፍለ ሃገራቱም ይህንን የማስጀመር አሳብ ስላለ ተዘጋጁና ጠብቁን.. በተለይ ለአዲስ አበባ ቅርብ የሆኑ ከተሞች ላይ በአካልም እመጣለሁ ጌታ ከፈቀደልኝ..

❤1.07K👍71🔥30👏28🤣5😱1
ስለዚህም የጳጉሜ 5ቱ ያው public ስለሆነ መምጣትና መቁረብ የምትፈልጉና የምትችሉ ሰዎች ሁሉ ኑና እንቆርባለን ማለት ነው..
❤497🙏49🤣8🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሄና.. ቅዱስ ቁርባን
❤1.67K😢92🙏71👍21🔥17🤣4😁3😱3👏2🤔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል
ኢየሱስ ክርስቶስ ሐሴት ይሆነኛል
ኢየሱስ ክርስቶስ ሐሴት ይሆነኛል
❤1.05K🥰91🙏53🤩11😢10👏5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኤገን😁😁 ለመጀመሪያ ጊዜ ፊቱ ታይቶ መሆኑ ነው..??🙄 🙄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁239❤157🤔13🔥10🙏10
በቃ ሰሞኑን እንቆርባለን ጌታ ቢፈቅድ😁🤗 ነገ የምትችሉ በየደብራችሁ..
በቃ ፍትት እንበል እንርሳው.. ሌላ ጭዌ ብቻ
በቃ ፍትት እንበል እንርሳው.. ሌላ ጭዌ ብቻ
👍668❤411🙏41😢36👏27🥰21🔥15🤣8😱1
ኧረ የተለያዩ ደብራት ምናለ እኛ ጋር መጥታችሁ ብትቆርቡ እያሉ ነው በጌታ.. በጣም ነው ደስ ያለኝ ክርስቶስን..
❤1.74K🥰114🙏67👍27🔥19🤣11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ1 ወር አካባቢ በፊት የለቀኩት ቪዲዮ ላይ..
ዛሬ ለትንሽ ደቂቃ ላይቭ እንግባ እንዴ..??
ዛሬ ለትንሽ ደቂቃ ላይቭ እንግባ እንዴ..??
❤667👍63🔥16👏14😱4🤣3🥰2🤔1