Telegram Web
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን

ሐዋ ሥራ 18(ሙሉዋን)

@Apostolic_Answers
385🙏37👍16🥰13🔥2🤩2👏1
አሁን በዝች ደቂቃ ልላችሁ የምወደው 1 ነገር..

የወላዲተ አምላክ ጸሎት የጌታችንም ምህረት ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን ነው።
2.37K🙏407🥰90👍27🔥22🤣15👏14🤩3
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን

ሐዋ ሥራ 19(ሙሉዋን)

@Apostolic_Answers
323🙏50🥰15👍13👏11
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን

ሐዋ ሥራ 20(ሙሉዋን)

@Apostolic_Answers
260🥰22🙏22👍6🔥6👏6
አሁን ቲክቶክ ላይ ለአንድ ጉዳይ ገባሁ ከመግባቴ ስለ ጥምቀት ሲወራ ስሰማ ጉዳዬንም ጥዬ ወጣሁ ሎል.. ከበቂ በላይ ተሰርቶበታል ይበቃናል በመቤ*

ቅዱስ ቁርባን ላይ ይሻላል አሁን ደግሞ ወገን😁😁 ያው ቅዱስ ቁርባን ላይ አብዝተነዋል ግን ያው ቢያንስ መቀበል ስላለብንም ስለሚያሳስበን ቢበዛም ችግር የለውም በሚለው😁😁
775😁30👏24🔥16🤣8👍4
ቄርሎስ ከ1700 ዓምት ገደማ በፊት አንድ ጥያቄ ጠይቋል በሉ መልሱለት አሁን ካለው አንጻር ሎል
👇👇👇

ጌታችን ራሱ ስለ ኅብስቱ ሲናገር “ይህ ሥጋዬ ነው” በማለት ካወጀ ከዚህ በኋላ ሊጠራጠር የሚደፍር ማን ነው? እርሱ ራሱ “ይህ ደሜ ነው” በማለት ካረጋገጠልን.. ይህ የእርሱ ደም አይደለም ለማለት የሚያቅማማ ማን ነው..??

[ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም፡ lec XX:I]
595🔥39🙏39👏16
አይ ድፍረት.. ለማንኛውም እስቲ ብቅ ብለናል ደግሞ😁😁

https://vm.tiktok.com/ZMA1RwRB3/

212👍8🔥5👏4😢4
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን

ሐዋ ሥራ 21(ሙሉዋን)

@Apostolic_Answers
281🙏49👍8🥰7👏5🔥4
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን

ሐዋ ሥራ 22(ሙሉዋን)

@Apostolic_Answers
263🙏27🥰14👏5👍2🔥2
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን

ሐዋ ሥራ 23(ሙሉዋን)

@Apostolic_Answers
274🙏33👏4🔥3🥰2
በነገራችን ላይ ጋይስ.. “ንስሐ ገባን፣ ቆረብን” ምናምን የምትሉ ልጆችን ስናይ እዚህ መማማራችን ምናምን ሰዎችን እንዲሁ ብቻ ስሜታዊ ክርስቲያን አልያም የእውቀት ሰዎች ብቻ አድርጎ ማስቀመጥ ሳይሆን ዘለል ብሎ የምርም ወደ ጌታ እያቀረባቸውና እርሱን እንዲወዱት እያደረገ እንደሆነ ስለምናይ እሱ በጣም ጥሩ ነው ብዙ እንድንሄድበት ያደርገናል..

ስለዛ ምን..?? አትሉኝም..
👇👇👇

ዌል.. እና አንድ ነገር ቃል ልግባ መሰል😁😁 ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር በዚህ ወር ውስጥ ወይም ጳጉሜ ላይ አንድ ቀን በኅብረት የተወሰኑ ሰዎችን መርጬ አንድ ላይ እንቆርባለን.. ከዛ በዛው ሐዋርያዊ ቤተሰብ እናደርገውና ሁሌ እየተገናኘን እየቆረብን እንማማራለን እንዘምራለን

ያው “የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም” ነው😁😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.2K👍59🔥46🥰17👏17😁7
በኦሬንታል እና በኢስተርን ኦርቶዶክስ መካከል ያለው ወደ "አንድነት" የመመለስ ግንኙነት ምን ይመስላል..?? የሚለው ላይ የባለፈውን ድምጽ ስላጠፋሁባችሁ እስቲ አጠር አድርጌ 5 ነጥቦችን በጽሑፍ ላስቀምጥላችሁ፡

1. የስምምነት ቃላቱ ምን ይላሉ..??
2. ከግብጽ እና ሶርያ ጋር ምን ድረስ ተስማምተዋል..??
3. ነገረ ቤተ ክርስቲያንን አያፈርስም..??
4. በሁሉም ዘንድስ መስማማት አለ..??
5. ማጠቃለያ..??

ወደ ዝርዝሩ እንለፍ😁😁

1️⃣ በሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት በሚደረጉ የሊቃውንቱ ውይይት ላይ የተስማሙባቸው አሳቦች አሉ.. ከነዚህም ውስጥ ለምሳሌ ሁለቱም አብያተ ክርስቲያናት በታማኝነት ሐዋርያዊ የሆነ ትውፊትንና ያልተቋረጠ ሰንሰለትን ከአባቶች እንደተቀበሉና ይዘው እንደቀጠሉም ተነግሯል[First agreed statement-anba bishoy monastery egypt 1989, 2nd agreed statement: pt 9, at geneva 1990]

- እዚህ ላይ ማስተዋል ያለብን በዚህ አንድነት ውስጥ አንዱ ወደ ቤተ ክርስቲያን እየተመለሰ ሳይሆን ሁለቱም አብያተ ክርስቲያናት እንደነበሩና ሁለቱም ደግሞ አንዳቸው ከአንዳቸው ላይ ውግዘትን እንዲያነሱ ነው የተመከረውም(2nd agreed statement(1990), pt 10)

2️⃣ የግብጽ እና የሲሪያ ቤተ ክርስቲያን ከኢስተርን ኦርቶዶክስ ጋር ሌሎች pastoral ስምምነቶችም አድርገዋል.. የግብጽ ቤተ ክርስቲያን በአቡነ ሺኖዳ በኩል በአሌክሳንድርያ እና በአፍሪካ ከሚገኝ የግሪክ ኦርቶዶክስ ጋር የጥምቀት ብቻ ሳይሆን እርስ በእርስ መጋባትንም ተፈራርመዋል [Pastoral Agreement Between The Coptic Orthodox Church And The Greek Orthodox Patriarchate of Alexandria and all Africa፣ 2001]

- የሲሪያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይም ተመሳሳይ ነገር አለ [A synodal and Patriarchal letter concerning the relation between EO and syrian orthodox church, 1991]

3️⃣ ኦርቶዶክሳዊው ነገረ ቤተ ክርስቲያን በአንዲት ቤተ ክርስቲያን ከማመኑ አንጻር ታድያ ሁለት ሆና ቆይታ አልነበረምን? የሚል ጥያቄ ያስነሳል እናም ጥሩ ጥያቄ ነው.. እዚህ ላይ ከሲሪያ ኦርቶዶክስ ጋር ባላቸው ስምምነት ላይ እንዲህ ሲሉ አስቀምጠዋል፡ "ምንም እንኳን ታሪክ ከአንድነታችን ይልቅ መከፋፈላችንን የሚያሳይ ቢሆንም ሁሉም ስብሰባዎቻችን እና ኅብረታችን እንዲሁም የቃልና የጽሑፍ መግለጫዎች ግን የሚያሳዩት በአንድ እምነት ውስጥ እንዳለን ነው።" ስለዚህም የተለያየን መሰለን እንጂ ለካስ አንድ ነበርን ነው እየተባለ ያለው።

- በጊዜው ጥንት የነበሩ አባቶቻችን እንደተረዱትም ወደ ስምምነት ካልተመጣ አንዲት የጌታ ጠረጴዛን እንዳይካፈሉ ተለያይተዋል.. ግን ደግሞ አሁን እየታየ ያለው አንዳቸው ከቤተ ክርስቲያን ተነጥለው እውነተኛ መከፈል ኖሮ ሳይሆን የወንድማማቾች መኮራረፍ ዓይነት ነገር እንደነበር ነው የሚያስቀምጡት.. ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን አልተከፈለችም ግን ደግሞ እነዚህ ሁለት ቤተሰቦች በተለያየ አካባቢ ተኮራርፈው ብቻ ነው የሚመስል ነገር።

- እንዲህ የሚመስል ነገር ደግሞ በታሪክ ውስጥም እንደተፈጠረ የዘርፉ ምሁራን ያሳያሉ ለምሳሌ በኤፌሶኑ ጉባኤ ሰዓት በቄርሎስ እና ዮሐንስ ዘአንጾኪያ መካከል ያለውን አለመግባባት በማንሳት ምንም እንኳን ተወጋግዘው ቢለያዩም ግን ደግሞ የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያንም ቤተ ክርስቲያንነቷን ሳታጣ ዳግም እንደተስማሙ በማሳየት አሁንም እንደዚህ ያለ ነገር እንደሚፈጠር ያስረዳሉ[Dr will cohen, Ecclesiology and the Dialogues Between Eastern Orthodox and Oriental Orthodox Churches, chapter III (SVS MDiv thesis, N.Y 2002]

በእርግጥ እዚህ ላይ በእኔ ውስን ዳሰሳ የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንነቷን አጥታ ኖራ ነበር የሚል ማስረጃ አላገኘሁም.. በተቃራኒው ቄርሎስ ራሱ የሁለት ቤተ ክርስቲያን መስማማት አድርጎ ነው ያስቀመጠው..

4️⃣ ይህ ግንኙነት በሁለቱም ዘንድ ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ስምምነት አለው ወይ..?? ለሚለው.. በሁለቱም አብያተ ክርስቲያናት በኩል የማይስማሙ ይኖራሉ.. በኢስተርን በኩል ለምሳሌ በማውንት አቶስ ያሉ መነኮሳት ይቃወማሉ.. በኦሬንታል በኩል ደግሞ ለምሳሌ የኢትዮጵያ እንዳልተቀበለች አውቃለሁ [የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ከልደተ ክርስቶስ እስከ 2000 ዓም]

5️⃣ ማጠቃለያዬ ያው ይህ አንድነት በምልአት እውን የሚሆነው ሁሉም ሲስማማ ነውና ያው ገና ነው ይቀረዋል.. ስለዚህም እስከዛው ርቀታችንን ጠብቀን ስለ አንድነት እንጸልያለን ማለት ነው😁😁

@Apostolic_Answers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
572👍32🙏17🔥16😁15🤣7😢3
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን

ሐዋ ሥራ 24(ሙሉዋን)

@Apostolic_Answers
300🙏37🔥6👏6
ለመላው ሰንበት ትምህርት ቤቶች ቻሌንጅ አቀረብንላቸው.. ያበደ ነው አ..??😬😬

https://vm.tiktok.com/ZMAe2QPxa/
364👍28👏24🔥11
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን

ሐዋ ሥራ 25(ሙሉዋን)

@Apostolic_Answers
264🙏15🥰6👍5🔥4
እነሆ እንዲህ የምትሉ ሰዎች በዝታችኋል.. አልተቻላችሁም ጌታ ያበርታችሁ
1.56K👏134👍32🙏30🥰20🔥16😢2🤣2
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን

ሐዋ ሥራ 26(ሙሉዋን)

@Apostolic_Answers
306🙏31👍10👏9🥰4
ኖርማል ቪዲዮዎቼንም እነ ሚና ይስሩልኝ መሰለኝ😁😁 ጸዴ ነው..

https://vm.tiktok.com/ZMAdYoXBU/

——
234🔥4👏3😁3
ኧረ በወላዲተ አምላክ አንዱን ጀለስ ቁረብ እንጂ ብዬ ስጨቀጭቀው 2018ን ልዘጋጅና 2019 ላይ እቆርባለሁ አለኝ🙄🙄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣787😁7545😢38🙈29🙏11😱8🤔5👍4
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን

ሐዋ ሥራ 27(ሙሉዋን)

@Apostolic_Answers
265🙏28🥰5👏2
2025/10/08 12:07:36
Back to Top
HTML Embed Code: