አባ እንጦንስ እንዲህ ብሎ ነበር:
“በዚህች ምድር ላይ ስንኖር ሕይወታችንም ሆነ ሞታችን ከባልንጀራችን ጋር ነው። ወንድማችንን ገንዘብ ካደረግነው እግዚአብሔርን ገንዘብ እናደርገዋለን፤ ወንድማችንን ካስቀየምነው ግን በክርስቶስ ላይ ኃጢአት እንሠራለን።”
————————————
መጽሐፍም እንደሚለው ሰው እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሃሰተኛ ነው.. ለሰዎች የምርም እውነተኛ የሆነ ፍቅር ሊኖረን ይገባል.. ወደ ሞት ወደ ኃጢአት ይዘናቸው እንዳንሄድ ይልቁንም ወደ ንስሐ እና ቅዱስ ቁርባን ይዘናቸው እንሂድ.. ያኔ ከልባችን እንደምንወዳቸው ይታወቃል.. ማንንም ላለማሳዘን መሞከር አለብን.. ሰዎችን ሁሉ ስናይ ክርስቶስን ልናስብ ይገባል.. እርሱ የዋሕ በልቡም ትሑት ሁሉን ወዳጅ ነውና..
መልካም ውሎ
@Apostolic_Answers

❤814🙏70👍21🔥19😢13👏12
TikTok
TikTok · λόγος
Check out λόγος’s video.
❤191😁28🤣12👏4
አባ ዳንኤል እንዲህ ብሎ ነበር:-
ሥጋ የሚበረታው ነፍስ በደከመችበት መስፈሪያ መጠን ነው፤ ነፍስም የምትበረታው ሥጋ በደከመበት መስፈሪያ መጠን ነው
——————————————
እንደ ሥጋ ፈቃድ በተመላለስን ቁጥር ነፍሳችን እየደከመችብን ትሄዳለች.. እንደ መንፈስ ፈቃድ በተመላለስን ቁጥር ግን ሥጋችንን ከኃጢአት ፍላጎቶቹ በማራቅ እያደከምን ነፍሳችን ግን ትበረታለች..
በክርስቲያን ሕይወት ውስጥ ሥጋ ንጉሥ ሆኖ ሊገዛን አይገባም.. ሥጋ የሚገዛው ሰው የሥጋን ፈቃድ ብቻ ይፈጽማል እርሱም ኃጢአቶች ናቸው.. እውነተኛ ክርስቲያን ግን በሥጋው ላይ ንጉሥ የሆነ ነው.. ስለዚህም ሥጋው ለመንፈሳዊ ነገር የሚገዛ መሆን አለበት..
ስለዚህ ሁሌም ይህንን እያሰብን እንዋል.. ለሥጋዬ ባርያ ሆኜ ይሁን..?? ሥጋዬ የፈለገውን ሁሉ እሱ ደስ ስላለው ብቻ እያገኘ ይሆን..?? ያው ኃጢአትም ቢሆን ማለት ነው.. ሐዋርያው እንደተናገረውም “ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና” እንደ መንፈስ ፈቃድ እንመላለስ

❤756🙏96👍18😢10👏8🔥3
አባ አርሴንዮስ ሊያርፍ በተቃረበበት ጊዜ እንዲህ ብሎ ነበር:-
“በመናገሬ(በማውራቴ) ምክንያት ብዙ ጊዜ ንስሐ ገብችያለሁ.. ዝም በማለቴ ግን አንዴም ንስሐ ገብቼ አላውቅም”
——————————————
ብዙ በተናገርን ቁጥር ወደ ሥንፍና ንግግር ልንሸጋገር እንችላለን ያም ኃጢአት ይሆናል.. ነገር ግን ዝም በማለት ውስጥ ኃጢአትንም እናርቃለን ነው.. ጠቢቡ እንደሚለው ነው:
“በቃል ብዛት ውስጥ ኃጢአት ሳይኖር አይቀርም፤
ከንፈሩን የሚገታ ግን አስተዋይ ነው።”
[ምሳሌ 10: 19]

❤873👍59🙏36👏15😢15
አንዳንድ ወንድሞች(በመንፈሳዊ ስም
ያሉ) እህቶችን ፎቶ ያስልካሉ አሉ.. ያው ፎቶ ስል ይገባችኋል ሲጀመር እናንተ እዚህ ላይ ንቃተ ሕሊና አላችሁ ሎል.. ያው ከፎቶ በተጨማሪ ደግሞ ገንዘብ ምናምን ማለት ነው..
እና ይህ ነገር ሲነገር አንዳንድ ሰዎች ምን ይላሉ..?? “ሴቷ ማን ላኪ አላት የራሷ ጉዳይ ነው” ይላሉ.. እንዴት እንደሚያናድደኝ እንደዚህ ዓይነት አሳብ.. ያው እህቶችም ራሳቸውን ከነውር መጠበቅ አለባቸው ግልጽ ነው ግን በጣም ነው የሚያሳዝኑት በቃ በየዋሕነት ያው መውደዳቸውን ለመግለጽ ይህንን አድርገው ይሆናል አልያም በጣም lustful ሆነውም ይሆናል.. ግን ምንም ቢሆን ትልቁ ሃላፊነት ያለው አገልጋዩ ጋር ነው..
ወደ ንስሐ ያቀርባታል ተብሎ ሲጠበቅ ጭራሽ ከባሏ ውጪ ሊያየው የማይገባውን ገላዋን ካስላከ ይሄ ጸቡ ከክርስቶስም ጋር ነው.. የጌታ ጠላት ነው.. በተለይ ሥራዬ ብሎ አንድ ሰው ይህንን ነገር በተደጋጋሚ እያደረገ እየኖረ ካለ በጣም አስቸጋሪ ይሆናል.. ለንስሐ የሚወቅሰውን የጌታን መንፈስም ስለሆነ እየተቃወመ ያለው ለንስሐም መነሳሳት አይችልም..
የእንደዚህ ዓይነት ነገር ሰለባ የሆናችሁ እሕቶች እንግዲህ አይዟችሁ ከአሁን በኋላ ደግሞ ተጠንቀቁ ተማሩበት.. ንስሐ ግቡና ወደ ቅዱስ ምስጢር(ቁርባን) ተመለሱ..

❤892😢83👍73👏23🔥15🥰6
- እግዚአብሔርን መፍራት ክብር ነው፥ የሚያስመካም ነው፥ ደስታም ነው፥ የደስታ ዘውድም ነው።
- እግዚአብሔርን መፍራት የልብ ደስታ ነው፤ ሐሴትንም ይሰጣል፤ ደስም ያሰኛል፥ የሕይወትንም ዘመን ያረዝማል።
- እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ፍጻሜው ያምራል፤ በሚሞትበትም ቀን ይከበራል።
- የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።
[ሲራክ 1: 11-14]
————————————
ጥበብ ሁሌም ቢሆን የሕይወት መሪ ነው.. ያለ ጥበብ የሚመላለስ ሁሉ ደግሞ ዘመኑ ይባክናል መጨረሻውም ጥፋት ነው.. ጥበብ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሰጣል.. እግዚአብሔር እርሱን ለሚፈሩትና ለሚወዱት ይሰጣቸዋል.. የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።
በሐዲስ ኪዳን ደግሞ እውነተኛው የእግዚአብሔር ጥበብ እርሱም ኢየሱስ በሥጋ ተገለጠ.. ራሱንም በቅዱስ ቁርባን በኩል ሰጠ.. ስለዚህም እውነተኛ ጥበብ ከዚህ ቅዱስ ምስጢር የሚገኝ ነውና ጥበብን የሚሻ እግዚአብሔርን በመውደድና በመፍራት ውስጥ ሆኖ ወደ ቅዱስ ቁርባን ይቅረብ..

❤837🙏111🔥17🥰15👍8
በተቆጣ ጊዜ መከራ ይመጣበታልና ቁጡና ዐመፀኛ ሰው መጽደቅ አይችልም..
ጊዜዋን እስክታሳልፍ ድረስ ቁጣን ታገሣ፤ ኃላም ደስ ታሰኝሃለች።
[ሲራክ 1: 21-22]
——————————————
መቼስ ሥጋ ነንና ያውም ደካማ ሰዎች በተለያየ አጋጣሚ ቁጣ ወይም ንዴት ወደ እኛ ይመጣል.. ታድያ ሰው በተቆጣ ወይም በተናደደ ሰዓት ራሱን የማይገዛ ከሆነ መጽደቅ አይችልም.. በቁጣ ውስጥ እያለ ራሱን ካልተቆጣጠረ ከአንደበቱ የሚወጣውም ሆነ ድርጊቱ ኃጢአት ነው.. ስለዚህም የሚያስቆጣ ነገር በገጠማችሁ ጊዜ ምንም ባለመናገር ራስን በመግዛት ጊዜው እስኪያልፍና እስክንረጋጋ ድረስ ወደ ሌላ ቦታ ዘወር ማለት.. ያኔ ነገሩ ካለፈ በኋላ “ደስ ታሰኝሃለች”። እና ይህ ነገር ቀላል አለመሆኑን የምትረዱት በሌላ ሥፍራ ላይ መጽሐፍ: “ከቍጡ ሰው ጋር ባልንጀራ አትሁን፥ ከወፈፍተኛም ጋር አትሂድ.. መንገዱን እንዳትማር”[ምሳ 22:24] በማለት ሲመክር ስታዩ ነው..
ስለዚህ ቁጣ ውስጥ በገባን ጊዜ ራስን መቆጣጠርን እንለማመድ ነው..

❤607🙏84👍24😢9
ሰላም ለእናንተ ይሁን ጋይስ ያው የመጀመሪያው መጽሐፍ አልቋልና ለመታተም እና እናንተ ጋር ለመድረስ ያው ከኔ ውጪ የሚሠሩ ነገሮችን ብቻ ስለሆነ እየጠበቀ ያለው አሁን ላይ እኤ ጊዜ ስለማገኝ ሁለተኛውን መጽሐፍ ለማስቀጠል አሰብኩ..
የክርስቶስ አምላክነት ላይ ነው ለማዘጋጀት ያሰብኩት እና በሙስሊሞች እዚህ ርዕስ ላይ ለተዘጋጁ መጽሐፍት ምላሽ በሚሆን መልኩ ለማዘጋጀት እያሰብኩ ነው (ያው አስቀድሜ positive caseኡን ከመጽሐፍ ቅዱስም ከአባቶችም አስቀምጬ ማለት ነው)
እና ለየትኛው መጽሐፋቸው እናዘጋጅ ምላሹን..?? "303 ጥያቄዎች" ብለው ላዘጋጁት ምላሽ ልሰጥ ነበር.. ያው ከዚህ በፊት ምላሽ ተብሎ የተሰጠ መጽሐፍ አይቻለሁ ግን ገና ዋቢ መጽሐፍቱን ሳይ ነው ድጋሜ ለማዘጋጀት ያሰብኩት እና ምን ታስባላችሁ..??

❤619👏112👍55🔥27😱5🤩3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደዚህ ዓይነትም ስግጥና አለ..??
😢283😁81🤔35🤣22❤14😱8🙈8👏1