APOSTOLIC_ANSWERS Telegram 3450
በተቆጣ ጊዜ መከራ ይመጣበታልና ቁጡና ዐመፀኛ ሰው መጽደቅ አይችልም..
ጊዜዋን እስክታሳልፍ ድረስ ቁጣን ታገሣ፤ ኃላም ደስ ታሰኝሃለች።

[ሲራክ 1: 21-22]
——————————————
መቼስ ሥጋ ነንና ያውም ደካማ ሰዎች በተለያየ አጋጣሚ ቁጣ ወይም ንዴት ወደ እኛ ይመጣል.. ታድያ ሰው በተቆጣ ወይም በተናደደ ሰዓት ራሱን የማይገዛ ከሆነ መጽደቅ አይችልም.. በቁጣ ውስጥ እያለ ራሱን ካልተቆጣጠረ ከአንደበቱ የሚወጣውም ሆነ ድርጊቱ ኃጢአት ነው.. ስለዚህም የሚያስቆጣ ነገር በገጠማችሁ ጊዜ ምንም ባለመናገር ራስን በመግዛት ጊዜው እስኪያልፍና እስክንረጋጋ ድረስ ወደ ሌላ ቦታ ዘወር ማለት.. ያኔ ነገሩ ካለፈ በኋላ “ደስ ታሰኝሃለች”። እና ይህ ነገር ቀላል አለመሆኑን የምትረዱት በሌላ ሥፍራ ላይ መጽሐፍ: “ከቍጡ ሰው ጋር ባልንጀራ አትሁን፥ ከወፈፍተኛም ጋር አትሂድ.. መንገዱን እንዳትማር”[ምሳ 22:24] በማለት ሲመክር ስታዩ ነው..

ስለዚህ ቁጣ ውስጥ በገባን ጊዜ ራስን መቆጣጠርን እንለማመድ ነው..

መልካም ውሎ

@Apostolic_Answers
626🙏87👍24😢10

tgoop.com/Apostolic_Answers/3450
Create:
Last Update:

BY ሐዋርያዊ መልሶች

Share with your friend now:
tgoop.com/Apostolic_Answers/3450

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Matt Hussey, editorial director at NEAR Protocol also responded to this news with “#meIRL”. Just as you search “Bear Market Screaming” in Telegram, you will see a Pepe frog yelling as the group’s featured image. Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots. Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place. The public channel had more than 109,000 subscribers, Judge Hui said. Ng had the power to remove or amend the messages in the channel, but he “allowed them to exist.” Don’t publish new content at nighttime. Since not all users disable notifications for the night, you risk inadvertently disturbing them.
from us

Telegram ሐዋርያዊ መልሶች
FROM American