APOSTOLIC_ANSWERS Telegram 3417
ከፕሮቴስታንት መሥራች ማርቲን ሉተር በጣም የሚደብረኝ ነገሩ እብሪተኝነቱ ነው..

እሱን በሚቃወም መልኩ አባቶች እንደማስረጃ ሲጠቀሱበት አባቶችን የሚያጣጥልበት መንገድ እንዴት እንደሚደብር.. ከመንፈስ ቅዱስ እንዳልሆነ በጣም ግልጽ የሚያደርገው አንዱ ከአባቶች ትምህርት ጋር ሲጋጭ የሚያሳየው ካራክተር ነው..

በዚሁ በነጻ ፈቃድ ጉዳይ ላይ ለኤራስመስ መልስ ሲመልስ ኤራስመስን በኃይለ ቃል አጠፋፋትና አባቶችን ደግሞ ጭራሽ ቅዱስ ይሁኑ አይሁኑም አይታወቅም እኛ ካለን ፍቅር አንጻር እንደዛ እንላለን እንጂ በእምነት ደረጃ አናውቅም.. ይልና ጄሮምን ተመልከት እያለ ከርእሱ ጋር ማይገናኝ ነገር እያነሳ መሳደብ ይጀምራል..

ሉተር የተሻለ ነገር ቢኖረውም.. ምንም እንኳን ደጋሚ ቢሆንም(ያው ጸሎተ ሃይማኖትን እና አቡነ ዘበሰማያትን ድገሙ(repeat) ስለሚል😁😁) በዛው ልክ ግን ከነ ትእቢቱ ከክርስትና ርቆ የወደቀበት ነገርም ብዙ ነው

@Apostolic_Answers
439👍59😁18🤣14🙈12🔥9

tgoop.com/Apostolic_Answers/3417
Create:
Last Update:

BY ሐዋርያዊ መልሶች

Share with your friend now:
tgoop.com/Apostolic_Answers/3417

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Commenting about the court's concerns about the spread of false information related to the elections, Minister Fachin noted Brazil is "facing circumstances that could put Brazil's democracy at risk." During the meeting, the information technology secretary at the TSE, Julio Valente, put forward a list of requests the court believes will disinformation. Telegram channels fall into two types: It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Just as the Bitcoin turmoil continues, crypto traders have taken to Telegram to voice their feelings. Crypto investors can reduce their anxiety about losses by joining the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram.
from us

Telegram ሐዋርያዊ መልሶች
FROM American