APOSTOLIC_ANSWERS Telegram 3406
ሉተራኖች ተቀበሉ.. ከእምነት መግለጫችሁ አንድ ነገር ላስቀምጥና እሱ ላይ ተመስርቼ ጥቂት አሳቦችን ላስቀምጥ፡

"በመጀመሪያ ወላጆቻችን(በአዳም እና ሔዋን) ውድቀት ምክንያት ሰው ክፉኛ በመበከሉ ከመለወጣችንና ከነፍሳችን መዳን ጋር በተያያዘ ለመለኮታዊው ነገር በተፈጥሮው እውር ነው፤ ይህም የእግዚአብሔር ቃል በሚሰበክበት ጊዜ አይረዳውም(አይገባውም) ሊረዳውም አይችልም፤ ይልቁንም እንደ ሞኝነት ይቆጥረዋል። በራሱ ወደ እግዚአብሔር ሊቀርብም አይችልም፤ ይልቁንም በሚሰበከው እና በሚሰማው ቃል በኩል በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ከንጹሕ ጸጋ የተነሣ ያለ ሰውዬው ምንም ዓይነት የፈቃድ ትብብር እስኪለወጥ፣ አማኝ እስኪሆን(እምነት እስኪሰጠው)፣ ዳግም እስኪወለድና እስኪታደስ ድረስ የእግዚአብሔር ጠላት እንደሆነ ይቆያል።"
[Formula of concord - Solid declaration, II:5]

1. በውድቀት ውስጥ ያለ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል መቀበል አይችልም ይልቁንም እንደ ሞኝነት ነው የሚያየው ለእግዚአብሔርም ጠላት ነው

2. ይህንን ሰው እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በሚሰበከውና በሚሰማው የእግዚአብሔር ቃል በኩል ሰውዬው ምንም እንኳን የሚሰማውን ባይቀበልም ግን ደግሞ ያለ ሰውዬው ምንም ዓይነት የፈቃድ ትብብር ዳግም ይወልደዋል ያድሰዋል ይለውጠዋል እምነትን ይሰጠዋል

የኔ reflection

3. ሰውዬው የእግዚአብሔርን ነገር እምቢ በሚልበት ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ይህ ቀዳሚ ጸጋ(prevenient grace) ሲሰጠው መቃወም ይችል ነበር ወይ? አዎ መቃወም ይችላል የምትሉ ከሆነ በዛ በሞት ውስጥ ሆኖ የመለኮትን ነገር የማይቃወም ስለማይኖር ይህንን ጸጋ ማንም ሳያገኝ ይቀራል ስለዚህም አንድም ሰው አይድንም ወደ ሚለው ያመራል። መቃወም ይችላል የምትሉት ከዚህ ከቀዳሚው ጸጋ በኋላ ከሆነ ይህ የመጀሪያው ጸጋ(grace) እንደ ካልቪኒስቶቹ irresistible grace ነው ያስብላል.. ስለዚህም deep down ብዙ ነገራችሁ ካልቪኒስት ነው።

4. ሲቀጥል እግዚአብሔር ቃሉን በሚሰሙት ሰዎች ላይ ይህንን የመፈወስ ሥራ ሲሰራ ከሰውዬው ምንም አይቶ ካልሆነ አንዳንዶችን ሲያድን ሌሎቹን ራሱ ነው የተዋቸውም ያስብላል። ምክንያቱም የተፈወሱትም የተፈወሱት ከእነርሱ ምንም ታይቶ አይደለምና።

5. የመጨረሻ ለመጨመር ያህል ዳግም ልደታችሁም በእምነት ላይ የሚመሠረት ሳይሆን በእግዚአብሔር ፈቃድ ላይ ብቻ(በመሣሪያዎቹ በኩል) የሚመሠረት ነው። ስለዚህም regeneration precedes faith(ዳግም ልደት እምነትን ይቀድማል) የሚለው የካልቪኒስቶች አገላለጽ በ temporal order ሳይሆን በ logical order that means putting regeneration as a cause of faith ይህ ነገር የእናንተም ትምህርት ይሆናል ማለት ነው።

@Apostolic_Answers
318👏28👍9🔥9🙏5

tgoop.com/Apostolic_Answers/3406
Create:
Last Update:

BY ሐዋርያዊ መልሶች

Share with your friend now:
tgoop.com/Apostolic_Answers/3406

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram Android app: Open the chats list, click the menu icon and select “New Channel.” To view your bio, click the Menu icon and select “View channel info.” Content is editable within two days of publishing Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place. Select “New Channel”
from us

Telegram ሐዋርያዊ መልሶች
FROM American