APOSTOLIC_ANSWERS Telegram 3404
ከላይ ካለው ጽሑፍ ጋር በተያያዘ.. እንደው አክሊል ስለ መምረጥ መመረጥ ጽፈሃል እና እግዚአብሔር ሲመርጣቸው በምን መስፈርት ነው..?? ያሉ ሰዎችን አየሁ.. ዌል ያለምንም መሥፈርት ሰዎችን ለማዳን ይመርጣል.. ያው ሰዎቹ ሳይፈልጉ ሳያምኑ ሳይፈቅዱ.. unconditional election ይሉታል ይህንን..

ታድያ ነጻ ፈቃድስ..?? ዌል ሉተርና ካልቪን በውድቀት ውስጥ ያለ ሰው ነጻ ፈቃድ የለውም፣ እግዚአብሔርን መፈለግም ሆነ ማመንም አይችልም ብለው ነው የሚያምኑት.. ስለዚህ ያለፍላጎታቸው እግዚአብሔር በቃ ዝም ብሎ በራሱ ፈቃድ ይመርጥና ያድናቸዋል ነው የሚሉት..

ላለፉት ጥቂት ዓመታት ጴንጤ ላይ ሄደንበታል እና አሁን ላይ ብዙ ልጆችም እየሄዱበት ነው.. በዚህ ዓመት ደግሞ ፕሮቴስታንቲዝም ላይ ከሰራሁ ሉተራኒዝም እና ካልቪኒዝም ላይ ብቻ ይሆናል..
👏306133👍44😁3😱2

tgoop.com/Apostolic_Answers/3404
Create:
Last Update:

BY ሐዋርያዊ መልሶች

Share with your friend now:
tgoop.com/Apostolic_Answers/3404

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Matt Hussey, editorial director of NEAR Protocol (and former editor-in-chief of Decrypt) responded to the news of the Telegram group with “#meIRL.” While some crypto traders move toward screaming as a coping mechanism, many mental health experts have argued that “scream therapy” is pseudoscience. Scientific research or no, it obviously feels good. “[The defendant] could not shift his criminal liability,” Hui said. Telegram Android app: Open the chats list, click the menu icon and select “New Channel.” Add the logo from your device. Adjust the visible area of your image. Congratulations! Now your Telegram channel has a face Click “Save”.!
from us

Telegram ሐዋርያዊ መልሶች
FROM American