APOSTOLIC_ANSWERS Telegram 3403
አንዴ የዳነ ሰው ድኅነቱን አያጣውምን..??

ካልቪኒዝም vs ሉተራኒዝም

ካልቪኒስት ፕሮቴስታንቶች በ PS ትምህርታቸው መሠረት እግዚአብሔር አስቀድሞ የመረጣቸውና ከዚያም ያዳናቸው ሰዎች ሊጠፉ አይችሉም።

ሉተራን ፕሮቴስታንቶችም እግዚአብሔር አስቀድሞ የመረጣቸውና ያዳናቸው ሰዎች ኩነኔ የለባቸውም ያው ድካም ውስጥ ቢገቡም አይቆጠርባቸውም ስለተመረጡ ይሉናል😁😁 (ትንሽ ለየት የሚለው የእነዚ ሳይመረጡ ሾልከው የሚድኑ ይኖራሉ እና እነርሱ ሊጠፉ ይችላሉ ማለታቸው ነው ሎል)

ሉተራኒዝም 🤝 ካልቪኒዝም [የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ሎል]

ከመጽሐፍ ቅዱሱና ከታሪካዊው እውነት በሚሊየን ማይል ርቀት ላይ ናቸው😁😁
341🤣122👍37🙈15🔥6🤔2

tgoop.com/Apostolic_Answers/3403
Create:
Last Update:

BY ሐዋርያዊ መልሶች

Share with your friend now:
tgoop.com/Apostolic_Answers/3403

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

4How to customize a Telegram channel? A new window will come up. Enter your channel name and bio. (See the character limits above.) Click “Create.” Step-by-step tutorial on desktop: Ng, who had pleaded not guilty to all charges, had been detained for more than 20 months. His channel was said to have contained around 120 messages and photos that incited others to vandalise pro-government shops and commit criminal damage targeting police stations. 1What is Telegram Channels?
from us

Telegram ሐዋርያዊ መልሶች
FROM American