APOSTOLIC_ANSWERS Telegram 3402
ወንድሞች ኧረ በእህቶች በጣም እየተበለጥን ነው መሰለኝ🙄🙄 አንዷ ገና ጩጬ የሆነች እህት(in her early 20s) ምን ጠቅሳ ብታወራ..?? ፊሎካሊያ(philokalia).. በእኛ ዜና አበው እንደሚባለው በጣም በርካታ የተለያዩ አጫጭር የቅዱሳን አባቶች ሕይወታዊ ምክር እና ንግግሮችን የያዘ መጽሐፍ ነው.. ከምነግራችሁ በላይ ጠቃሚ ነው..

ወንድሞች ኧረ አንሰማቸው አይበልጡንም ሎል.. ዜና አበውን እና መጽሐፈ ሲራክን ለሕይወታችን በጣም ልናነባቸው ይገባል..

እዚሁ አብረን ማንበብ እንጀምር እንዴ በየቀኑ..??
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1.31K332👏36🔥19🤣18

tgoop.com/Apostolic_Answers/3402
Create:
Last Update:

ወንድሞች ኧረ በእህቶች በጣም እየተበለጥን ነው መሰለኝ🙄🙄 አንዷ ገና ጩጬ የሆነች እህት(in her early 20s) ምን ጠቅሳ ብታወራ..?? ፊሎካሊያ(philokalia).. በእኛ ዜና አበው እንደሚባለው በጣም በርካታ የተለያዩ አጫጭር የቅዱሳን አባቶች ሕይወታዊ ምክር እና ንግግሮችን የያዘ መጽሐፍ ነው.. ከምነግራችሁ በላይ ጠቃሚ ነው..

ወንድሞች ኧረ አንሰማቸው አይበልጡንም ሎል.. ዜና አበውን እና መጽሐፈ ሲራክን ለሕይወታችን በጣም ልናነባቸው ይገባል..

እዚሁ አብረን ማንበብ እንጀምር እንዴ በየቀኑ..??

BY ሐዋርያዊ መልሶች

Share with your friend now:
tgoop.com/Apostolic_Answers/3402

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Today, we will address Telegram channels and how to use them for maximum benefit. ‘Ban’ on Telegram When choosing the right name for your Telegram channel, use the language of your target audience. The name must sum up the essence of your channel in 1-3 words. If you’re planning to expand your Telegram audience, it makes sense to incorporate keywords into your name. 2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial) In the next window, choose the type of your channel. If you want your channel to be public, you need to develop a link for it. In the screenshot below, it’s ”/catmarketing.” If your selected link is unavailable, you’ll need to suggest another option.
from us

Telegram ሐዋርያዊ መልሶች
FROM American