APOSTOLIC_ANSWERS Telegram 3400
ዛሬ ቅዳሴ ላይ ከተነበበው የቅዱስ ወንጌል ክፍል:

የሉቃስ ወንጌል 10
21፤ በዚያን ሰዓት ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አደረገና፦ የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግናለሁ፤ አዎን አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና።

የእግዚአብሔር መገለጥ የምትገኘው በየዋህነትና በእምነት እንጂ በዓለማዊ ጥበብና እንደ ሰው በሆነ ፍልስፍና አይደለም.. ስለዚህም ከእግዚአብሔር ለመጠቀም የሚሻ ሰው ራሱን በእግዚአብሔር ፊት እንደ ሕጻነት ሊያደርግ ይገባል.. የዋህዎች ከተንኮል የራቅን በንጹህ ልብ የምንቀርብና ጌታ የሚለንን አሜን ብለን የምንቀበል ልንሆን ይገባል።

መልካም የጌታ ቀን

@Apostolic_Answers
1.11K🙏124👏22👍14🔥13🥰13

tgoop.com/Apostolic_Answers/3400
Create:
Last Update:

BY ሐዋርያዊ መልሶች

Share with your friend now:
tgoop.com/Apostolic_Answers/3400

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

"Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. Telegram Channels requirements & features Telegram iOS app: In the “Chats” tab, click the new message icon in the right upper corner. Select “New Channel.” Those being doxxed include outgoing Chief Executive Carrie Lam Cheng Yuet-ngor, Chung and police assistant commissioner Joe Chan Tung, who heads police's cyber security and technology crime bureau. With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree."
from us

Telegram ሐዋርያዊ መልሶች
FROM American