Telegram Web
Audio
📕📚 በተራራዉ ላይ
(ሱረቱል ጠሃ :20)

በኡስታዝ #ኻሊድ ክብሮም

👉👉👉 join and share
👇👇👇
@Ahlakii
- የወደዳችሁትን ሰው እወድሃለሁ በሉት፣
- ያማረበትን ማሻ አላህ አምሮብሃል! በሉት፣
- ቆንጆ የሆነዉን ሱብሃን አላህ ዉብ ነህ! በሉት፣
- ብርቱ የሆነዉን አላህ ዓፊያ ያድርግህ በሉት፣
- ኸይረኛዉን አላህ ይጨምርልህ በሉት፣
- ለሰው ብርታት የሚሆኑትን ነገሮች በዉስጣችሁ አትያዙ።

👉ዉስጠ ንፁህ ቅን ሁኑ።

ሰዎችን አበርቱ፣ ለዉስጣቸው ሳቅና ለደስታቸው ምክንያት ሁኑ፣

በሰዎች መደሰት አንጎድልም፣ በማግኘታቸው አንከስርም፣ በማጣታቸው አናተርፍም።

@Ahlakii
ወንጀል_ለምን_በዛ_አጭር_መፍትሔ_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_By_Ustaz_Khalid_Kibrom_||.mp4
32 MB
📔📚 ወንጀል ለምን በዛ
አጭር መፍትሄ

በኡስታዝ #ኻሊድ ክብሮም

👉👉👉 join and share
👇👇👇
@Ahlakii
6 ቀላል መንገዶች ከሞት ቡሃላ አጅርን ለማግኘት ።
1_በመስጂድ ላይ አንድ ቁርአን መተው ስዎች እንዲያነቡት ማመቻቸት
2_በሆስፒታል ተንቀሳቃሸ ወንበር(ጋሪ) ለበሸተኞች መቀበያ ማስቀመጥ
3_በመሰጅድ ግንባታ በአንድ ስሚንቶ ከረጢትም ቢሆን መሳተፍ
4_በብዙሃን ህዝብ መገልገያ መሃከል የውሃ መጠጫ ጋን ማስቀመጥ
5_ዛፍ መትከል በዛፉ በተጠቀመበት ሁላ አጅር ታገኝበታለህ
6– ከዚህ ሁላ የሚቀለው ደግሞ ይህንን ሜሴጅ ለሌላው ማስተላለፍ ነዉ በስሩበት ልክ አጅሩን እዲያገኙ።📮

ኢንሻአሏህ

@Ahlakii
⇛ይህችን ብለን  ብንተኛስ

ጌታዬ ሆይ!
⊙የኔ ባልሆነ ነገር ላይ አታባክነኝ
 የኔ ያልሆነን ሰው ከጃይ አታድርገኝ
⊙አንተ በማትወደው ነገር ቀልቤ አይሰረቅ
አንተ በምትጠላው ነገር ዉስጤ አይደነቅ
⊙ህልሜ ሳይሆን መሻትህ በኔ ላይ ይፈፀም
 ይሁንታህ ይሁን ምኞቴ ለዘላለሙ፧ ይክሰም።

አሚን
⇢ኢላሂ!

@Ahlakii
Forwarded from Cross bot
ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ;"እኔ ከሙስሊሞች ነኝ" ካለም ሰዉ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነዉ? (ቁ-41:33)
ማድረግ ብንችልማ......

ስልኮቻችንን ማየት እንደምናዘወትረዉ ቁርአንን ማየት ብናዘወትር በቀናቶች ልዩነት ቁርአንን እናኸትም ነበር አላህ ዘንድም "የቁርአን ቤተሰቦች" ተብለዉ ከሚወሱት በተወሳን ነበር።

የስልኮቻችን የባትሪ ቻርጅ እንዳያልቅ የምናደርገዉን ጥንቃቄ ያህል በሰላት ላይ ጥንቃቄ ብናደርግ ከአላህ ዘንድ ለወንጀሎቻችን መግፊራን ባገኘን ነበር።
ከአላህ ጋር ያለን ቀረቤታም እጅግ በተጠናከረ ነበር።

በወር ዉስጥ ለሞባይል ካርድ በምናወጣዉ የገንዘብ መጠን ልክ ምግብ ሳይቀምሱ ቀንና ለሊት ለሚፈራረቅባቸዉ መሳኪኖች ብንሰድቅ አላህ ዘንድ ደረጃዎቻችን ከፍ ባሉ ነበር ታማሚዎቻችን አፊያ በሆኑ ነበር ከሚያሳስቡንና ከሚያስጨንቁን ሀጃዎቻችን በተፈረጅን ነበር።

በፌስቡክ ላይ ጓደኞቻችንን እንደምንፈልጋቸዉና ትኩረት የምንሰጣቸዉን ያህል ዝምድናን በመቀጠል ላይ ትኩረት ብናደርግ የአላህ ተባረከ ወተአላ ራህመት ባካበበን ነበር የጠበቡ የሪዝቆቻችን በሮች በሰፉልን ነበር።

አላህ ቁርአንን ዘወትር የምንራብና የምንጠማ ባሪያዎቹ ያድርገን፣ በሰላታችን ቀልድ የማናዉቅና የማንደራደር ያድርገን፣በመሳኪኖች ቀልብ ደስታን ከሚሞሉት ያድርገን፣ የተቆረጠ ዝምድናን በመቀጠል የአላህን ዉዴታ የምንወርስ ያድርገን።
አሚን አሚን አሚን
Dream

@Ahlakii
እኔ_ማን_ነኝ_|_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_Who_am_I_By_Ustaz_Khalid_Kibrom_||.mp4
54.9 MB
📔📚 እኔ ማን ነኝ?


በኡስታዝ #ኻሊድ ክብሮም

👉👉👉 join and share
👇👇👇
@Ahlakii
Ustaz_Khalid_Kibrom_|_new_amharic_dawa(360p).mp4
69.3 MB
🌙📚📖 ጋፊሪ ዘንቢ(ወንጀልን መሐሪ)
(ሱረቱል ጋፊር:40) #1

በኡስታዝ #ኻሊድ ክብሮም

👉👉👉 join and share
👇👇👇
@Ahlakii
ወንጀልን_መሐሪ_|_GHAFRIN_ZENBI_|_#_2_በኡስታዝ_ካሊድ_ክብሮም240p.mp4
56.1 MB
🌙📚📖 ጋፊሪ ዘንቢ(ወንጀልን መሐሪ)
(ሱረቱል ጋፊር :40) #2

በኡስታዝ #ኻሊድ ክብሮም

👉👉👉 join and share
👇👇👇
@Ahlakii
۞ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ
 
በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡
[Surah Az-Zumar: 53]
🌙 ቁርአን በረመዷን🌙

🍁 ጋፊሪ ዘንቢ🍁

ሱረቱል ጋፊር ምዕራፍ :40

መልካም የቁርአን ወር ይሁንልን
⭐️🌙⭐️🌙🌟💫🌙💫🌙
ወንጀልን_መሐሪ_|_GHAFRIN_ZENBI_|_#_3_በኡስታዝ_ካሊድ_ክብሮም240p.mp4
53.9 MB
🌙📚📖 ጋፊሪ ዘንቢ(ወንጀልን መሐሪ)
(ሱረቱል ጋፊር :40) #3

በኡስታዝ #ኻሊድ ክብሮም

👉👉👉 join and share
👇👇👇
@Ahlakii
غَافِرِ_الذَّنبِ_ወንጀልን_መሐሪ_GHAFRIN_ZENBI_ክፍል_4_በኡስታዝ_ካሊድ_ክብሮም_حفذالله240p.mp4
50.2 MB
🌙📚📖 ጋፊሪ ዘንቢ(ወንጀልን መሐሪ)
(ሱረቱል ጋፊር:40) #4

በኡስታዝ #ኻሊድ ክብሮም

👉👉👉 join and share
👇👇👇
@Ahlakii
👉 𝚢𝚎𝙣𝙚 AllahᏂღ

የኔ አላህ ይቅር ባይ ነው፤ ይቅር ማለትንም ይወዳል፤ የሰው ልጅ ሊጎዳን እንደማይችል ውስጡ ሲያውቅ ይቅር ሊለን ይችላል፤ የኔ አላህ ግን ቻይ ሆኖ፤ የፈለገውን ነገር ማድረግ እየቻለ ነው ይቅር የሚለን፤ መቅጣት እየቻለ ነው የሚያልፈን
አል-አፉው ከባድ ሚዛን ያለው ስም ነው። በእርግጥ የአላህ ስሞች ሁሉ ውብ ናቸው፤ ለእኔ ግን አል-አፉው ትልቅ ስፍራ አለው፤ አስቡት! አል-አፉው እኮ ማለት ይቅር ባይ ማለት ብቻ አይደለም! ሀጢያቱ መጀመሪያውኑ እንዳልተፈፀመ አድርጎ ይቅር ማለት ቢሆን እንጂ
ሀጢያቱን ከመማሩ ማጥፋቱ፤ ከማጥፋቱም እንደፈፀምነው እራሱ እንዳናውቀው ማስረሳቱ፤ ከዛም አልፎ ስራችንን መውደዱና መቀበሉ፤ ከውዴታው በኃላ ሳንጠይቀው የሚያስደስተንን የሆነ ሀላል ስጦታ መስጠቱን በውስጡ ስለያዘ ይህንን ስም በጣም እንድወደው አድርጎኛል! ግን እኛኮ ያልነው ይቅር በለን ብቻ ነበር አይደል?፤ አላህዬ ግን ጥበቡ ሰፊ ነዋ፤ ባህሪያቶቹ ከአዕምሮ በላይ ናቸው።

የኔ አላህ ከሰራኸው ወንጀል በላይ ወደሱ መዋደቅህን ይወደዋል፤ በውብ ስሞቹ እየጠራህ ምህረቱን እንድትለምነው ይፈልጋል፤ በአል-አፉው ስም ከልብህ ስትለምነው አላህ ከተቀበለው ወንጀልህን ያስረሳሃል፤ ከመጥፎ ስራ መዝገብ ላይም ያጠፋታል፤ ይጠርጋታል፤ የውመል ቂያማ ስትመጣ እንዲህ ሰራህ ብሎ አያስታውስህም፤ አይጠይቅህምም! ያ አላህ!

ግን ይሄ ሁሉ ለምን አያስብልም? ጌታዬ ስለሚወድህ ባንተ መወደድም ስለሚፈልግ ነው፤ ለሱ በምድር ላይ ትልቁ ፍጥረት ነህና ሊያዝንልህ ይፈልጋል፤ ወንጀልህን ጠርጎልህ ጀነቱ እንድትገባ ይጓጓል!

ይህ ነው እንግዲህ የኛ አላህ!
በስሙ ለመኖር ዝግጁ?
وَيَعْفُ عَن كَثِيرٍ
ከብዙም ይቅርታ ያደርጋል፡፡"
ኢላሂ! አንተ ይቅር ባይ ነህ፤ ይቅር ማለትንም ትወዳለህና ይቅር በለን!
አላሁመ አሚንንንን።
2025/08/31 02:57:32
Back to Top
HTML Embed Code: