AHLAKII Telegram 1962
ማድረግ ብንችልማ......

ስልኮቻችንን ማየት እንደምናዘወትረዉ ቁርአንን ማየት ብናዘወትር በቀናቶች ልዩነት ቁርአንን እናኸትም ነበር አላህ ዘንድም "የቁርአን ቤተሰቦች" ተብለዉ ከሚወሱት በተወሳን ነበር።

የስልኮቻችን የባትሪ ቻርጅ እንዳያልቅ የምናደርገዉን ጥንቃቄ ያህል በሰላት ላይ ጥንቃቄ ብናደርግ ከአላህ ዘንድ ለወንጀሎቻችን መግፊራን ባገኘን ነበር።
ከአላህ ጋር ያለን ቀረቤታም እጅግ በተጠናከረ ነበር።

በወር ዉስጥ ለሞባይል ካርድ በምናወጣዉ የገንዘብ መጠን ልክ ምግብ ሳይቀምሱ ቀንና ለሊት ለሚፈራረቅባቸዉ መሳኪኖች ብንሰድቅ አላህ ዘንድ ደረጃዎቻችን ከፍ ባሉ ነበር ታማሚዎቻችን አፊያ በሆኑ ነበር ከሚያሳስቡንና ከሚያስጨንቁን ሀጃዎቻችን በተፈረጅን ነበር።

በፌስቡክ ላይ ጓደኞቻችንን እንደምንፈልጋቸዉና ትኩረት የምንሰጣቸዉን ያህል ዝምድናን በመቀጠል ላይ ትኩረት ብናደርግ የአላህ ተባረከ ወተአላ ራህመት ባካበበን ነበር የጠበቡ የሪዝቆቻችን በሮች በሰፉልን ነበር።

አላህ ቁርአንን ዘወትር የምንራብና የምንጠማ ባሪያዎቹ ያድርገን፣ በሰላታችን ቀልድ የማናዉቅና የማንደራደር ያድርገን፣በመሳኪኖች ቀልብ ደስታን ከሚሞሉት ያድርገን፣ የተቆረጠ ዝምድናን በመቀጠል የአላህን ዉዴታ የምንወርስ ያድርገን።
አሚን አሚን አሚን
Dream

@Ahlakii

tgoop.com/Ahlakii/1962
Create:
Last Update:

BY አነል"ሙስሊም" የቁርአን ተፍሲር CHANNEL

Share with your friend now:
tgoop.com/Ahlakii/1962

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

ZDNET RECOMMENDS Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. The creator of the channel becomes its administrator by default. If you need help managing your channel, you can add more administrators from your subscriber base. You can provide each admin with limited or full rights to manage the channel. For example, you can allow an administrator to publish and edit content while withholding the right to add new subscribers. Concise According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram.
from us

Telegram አነል"ሙስሊም" የቁርአን ተፍሲር CHANNEL
FROM American