AHLAKII Telegram 1973
👉 𝚢𝚎𝙣𝙚 AllahᏂღ

የኔ አላህ ይቅር ባይ ነው፤ ይቅር ማለትንም ይወዳል፤ የሰው ልጅ ሊጎዳን እንደማይችል ውስጡ ሲያውቅ ይቅር ሊለን ይችላል፤ የኔ አላህ ግን ቻይ ሆኖ፤ የፈለገውን ነገር ማድረግ እየቻለ ነው ይቅር የሚለን፤ መቅጣት እየቻለ ነው የሚያልፈን
አል-አፉው ከባድ ሚዛን ያለው ስም ነው። በእርግጥ የአላህ ስሞች ሁሉ ውብ ናቸው፤ ለእኔ ግን አል-አፉው ትልቅ ስፍራ አለው፤ አስቡት! አል-አፉው እኮ ማለት ይቅር ባይ ማለት ብቻ አይደለም! ሀጢያቱ መጀመሪያውኑ እንዳልተፈፀመ አድርጎ ይቅር ማለት ቢሆን እንጂ
ሀጢያቱን ከመማሩ ማጥፋቱ፤ ከማጥፋቱም እንደፈፀምነው እራሱ እንዳናውቀው ማስረሳቱ፤ ከዛም አልፎ ስራችንን መውደዱና መቀበሉ፤ ከውዴታው በኃላ ሳንጠይቀው የሚያስደስተንን የሆነ ሀላል ስጦታ መስጠቱን በውስጡ ስለያዘ ይህንን ስም በጣም እንድወደው አድርጎኛል! ግን እኛኮ ያልነው ይቅር በለን ብቻ ነበር አይደል?፤ አላህዬ ግን ጥበቡ ሰፊ ነዋ፤ ባህሪያቶቹ ከአዕምሮ በላይ ናቸው።

የኔ አላህ ከሰራኸው ወንጀል በላይ ወደሱ መዋደቅህን ይወደዋል፤ በውብ ስሞቹ እየጠራህ ምህረቱን እንድትለምነው ይፈልጋል፤ በአል-አፉው ስም ከልብህ ስትለምነው አላህ ከተቀበለው ወንጀልህን ያስረሳሃል፤ ከመጥፎ ስራ መዝገብ ላይም ያጠፋታል፤ ይጠርጋታል፤ የውመል ቂያማ ስትመጣ እንዲህ ሰራህ ብሎ አያስታውስህም፤ አይጠይቅህምም! ያ አላህ!

ግን ይሄ ሁሉ ለምን አያስብልም? ጌታዬ ስለሚወድህ ባንተ መወደድም ስለሚፈልግ ነው፤ ለሱ በምድር ላይ ትልቁ ፍጥረት ነህና ሊያዝንልህ ይፈልጋል፤ ወንጀልህን ጠርጎልህ ጀነቱ እንድትገባ ይጓጓል!

ይህ ነው እንግዲህ የኛ አላህ!
በስሙ ለመኖር ዝግጁ?
وَيَعْفُ عَن كَثِيرٍ
ከብዙም ይቅርታ ያደርጋል፡፡"
ኢላሂ! አንተ ይቅር ባይ ነህ፤ ይቅር ማለትንም ትወዳለህና ይቅር በለን!
አላሁመ አሚንንንን።

tgoop.com/Ahlakii/1973
Create:
Last Update:

BY አነል"ሙስሊም" የቁርአን ተፍሲር CHANNEL

Share with your friend now:
tgoop.com/Ahlakii/1973

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

“[The defendant] could not shift his criminal liability,” Hui said. Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. With the sharp downturn in the crypto market, yelling has become a coping mechanism for many crypto traders. This screaming therapy became popular after the surge of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May or early June. Here, holders made incoherent groaning sounds in late-night Twitter spaces. They also role-played as urine-loving Goblin creatures. 1What is Telegram Channels? Informative
from us

Telegram አነል"ሙስሊም" የቁርአን ተፍሲር CHANNEL
FROM American