”إن هذا القرءان مأدبة الله، فخذوا منه ما استطعتم، فإني لا أعلم شيٸًا أصغر من بيت ليس فيه من کتاب الله شيء، وإن القلب الذي ليس فيه من کتاب الله شيء خرب کخراب البيت الذي لا ساکن فيه“ رواه الدارمي 3173
" ይህ ቁርዓን ለእናንተ መልካምን ነገር በሙሉ የያዘ የአላህ ግብዣ ነው። ከእርሱ የቻላችሁትን ያህል ያዙ! ከቤቶች ሁሉ የአላህን መፅሓፍ ካልያዘ ቤት የበለጠ የበታች የሆነ ቤት አላውቅም። ከአላህ መፅሓፍ ጥቂትም ቢሆን የሌለበት ልብ ባዶ ነው። ልክ ነዋሪ እንደሌለው ኦና ቤት ይመስል"
@Ahlakii
" ይህ ቁርዓን ለእናንተ መልካምን ነገር በሙሉ የያዘ የአላህ ግብዣ ነው። ከእርሱ የቻላችሁትን ያህል ያዙ! ከቤቶች ሁሉ የአላህን መፅሓፍ ካልያዘ ቤት የበለጠ የበታች የሆነ ቤት አላውቅም። ከአላህ መፅሓፍ ጥቂትም ቢሆን የሌለበት ልብ ባዶ ነው። ልክ ነዋሪ እንደሌለው ኦና ቤት ይመስል"
@Ahlakii
#MinberTV(240p).mp4
42.5 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ||የኛ_ነቢይ||MinberTV144p.mp4
43.1 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_3_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp4
43 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_4_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp4
42 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_5_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp4
58.5 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_6_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp4
60.1 MB
ያጅበኛል ! አንድ ሰው አማርኛም እንግሊዘኛም አረብኛም ሲያወራ እንዴት በእኩል ያምርበታል ! አንድ ሰው በወጣትነቱ ከዓለማዊ እውቀቱም ፣ ከሃይማኖቱም ፣ ከእርጋታውም ፣ ከመልካም ስብዕናውም በዚህ ልክ እንዴት ሊታደል ይችላል !?
ብዙ ነገሮቹ ያስገርሙኛል ! ወደ እስልምና ሃይማኖት የመጣበትን አጋጣሚ በእራሱ አፍ ሲተርከው የሆነ የተለየ ስሜት ይሰጣል። አንድ ሰው ከወጣትነት በኋላ ቀይሮ የያዘው ሃይማኖት ላይ በእሱ ጥልቀት ልክ እውቀት ሲኖረው ማየት ያስደስታል። ያስገርማል። 'አጀብ የአላህ ስራ...' ያሰኛል።
እንደሚታየው እንደ ዕድሜው አይደለም።#ሱፊ ሰለፊ እያለ አይዘበዝብም። በሚዲያ ሆነ በፌስቡክ ሲመላለስ አታገኘውም። የትኛውንም የሌላ ሃይማኖት ተከታዮች በግልፅም ሆነ በአሽሙር ለመንካት ሲጋጋጥ አትሰማውም። የሚፈልገውን መልዕክት ግን ለሁሉም እንዲሆን አድርጎ በጥሩ ቋንቋ'ና ገለፃ ያስተላልፋል። እሱ በተገኘበት ስፍራ በሙሉ እንዲሁ በሚጥም መልኩ ዳዕዋውን እያደረገ እስከአሁን አለ። ስለምንም ነገር ሲያወራ አፍ አስከፍቶ የሚያሰማ ልዩ ተስጦኦ አለው። በጣም ልዩ ! ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም እንኳን በንግግሩ በእርጋታው'ና በስነስርዓቱ ብቻ ለብዙ ሙስሊም ለሆኑም ላልሆኑም ወጣቶች ህይወት መለወጥ ሰበብ መሆን የሚችል ሰው ነው። እየሆነም ነው !
የእሱ አይነት ስርዓት ባለው መልኩ በሃላፊነት ወደ አላህ የሚጣሩ ትንሽ በዛ ያሉ ኡስታዞች ቢኖሩን ምን ያህል #አህላቁ ያማረ ትውልድ መገንባት በተቻለ ነበር <3
ብቻ ኡስታዝ #ኻሊድ ክብሮም አላህ ሙስሊሙን የምታገለግልበት ተጨማሪ ብዙ ... አሁንም በጣም ብዙ ዕድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏

መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_7_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp4
46 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_8_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp4
59.4 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_9_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp4
59 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_10_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp4
56.2 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_11_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp4
58.4 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_12_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp4
59 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_13_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp4
41.9 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_14_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp4
41.1 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_15_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp4
55.8 MB
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 10 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.