YADENGILLEJ Telegram 1336
ጥር 6 በዚህች ቀን በወጣትነቷ ሰማዕትነትን የተቀበለች፣ የእርሷን አርአያነት ተከትለው ብዙ ደናግላን ከእርሷ ጋር ሰማዕትነት የተቀበሉ፣ በአማላጅነቷ ፈጥና የምትደርስ፤ ስለ ክርስቶስ ስትል በከፈለችው ሰማዕትነት፣ ድንግልናን በብጽዐት ለመጠበቅ ስትል በተቀበለችውን መከራ፣ ወጣትነቷ ሳያጓጓት ለእምነቷ በከፈለችውን ዋጋ፣ ንጽሕናዋን ቅድስናዋን ለመጠበቅ ባሳየችው ጽናት፣ በሕይወቷ ሳለች ከሠራችውም በላይ በሰማዕትነቷ ባፈራችውን ፍሬ ልናስባትና ልንማርባት ደግሞም እንደ ዓቅማችን ልንመስላት የሚገባ ታላቋ ሰማዕት #ቅድስት_አርሴማ ከእናቷ ከቅድስት አትናስያ ከአባቷ ከቅዱስ ቴዎድሮስ የተወለደችበት ቀን ነው።

አማላጅነቷ አይለየን!

tgoop.com/yadengillej/1336
Create:
Last Update:

BY 💒ዓምደ ሃይማኖት✝️

Share with your friend now:
tgoop.com/yadengillej/1336

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

"Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation. Find your optimal posting schedule and stick to it. The peak posting times include 8 am, 6 pm, and 8 pm on social media. Try to publish serious stuff in the morning and leave less demanding content later in the day. The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. Just at this time, Bitcoin and the broader crypto market have dropped to new 2022 lows. The Bitcoin price has tanked 10 percent dropping to $20,000. On the other hand, the altcoin space is witnessing even more brutal correction. Bitcoin has dropped nearly 60 percent year-to-date and more than 70 percent since its all-time high in November 2021.
from us

Telegram 💒ዓምደ ሃይማኖት✝️
FROM American