#ዜና_ዕረፍት
ረዳት ፕሮፌሰር ቀሲስ አብነት ዐሥራት በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ !
ነሐሴ 21 ቀን 2017 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)
ረዳት ፕሮፌሰር ቀሲስ አብነት የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የተግባራዊ ሥነ መለኮት (Practical Theology) ፋኩሊቲ ዲን እና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል ክፍል ኃላፊ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም በድንገት አርፈዋል።
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለሥራ ባልደረቦቻቸው እና ለቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ መጽናናትን ይመኛል።
©ተሚማ

❤1
tgoop.com/tseomm/6827
Create:
Last Update:

BY ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት እና ጽሑፎች Tsegaye kiflu

Share with your friend now:
tgoop.com/tseomm/6827