TSEOMM Telegram 6518



tgoop.com/tseomm/6518
Create:
Last Update:

-በኢትዮጵያውያን ጳጳሳት ታሪክ በሃይማኖት አስተምህሮ ሆነ ብለው ያፈነገጠ ትምህርት በይፋ ያስተማሩ ተጸጽተው መሳሳታቸውን አምነው የተመለሱ አንድ ጳጳስ አላውቅም። በችግር ላይ ችግር ሲደርቡ ኑረው ከጴንጤ ያልተለየ ትምህርት ተሸክመው ወደ መቃብር የሄዱ ጳጳሳት በታሪክ ይታወቃሉ። ፕሮቴስታንት ተሐድሶዎች በሚጽፉት አንዳንድ መጽሐፍ አንዳንዶቹን ጳጳሳት "ወንጌል የበራላቸው" በሚል አዳንቀው ጽፈው አንብበናል። በዚህ ዘመን በሕይወት ካሉት ሆነ ብለው ከሚቀስጡ ጳጳሳት ይቅርታ ተሳስቻለሁ የሚል ሐሳብ ይወጣቸዋል ብለን በየዋህ ልቦና ባንጠብቅ መልካም ነው። ተሳስቻለሁ የሚል አካል አይኖርም። ወደፊትም ጊዜ እየጠበቁ መጥፎ ሽታ ያለው ግሳት ማግሳታቸው አይቀርም። በይፋ በአደባባይ ይቅርታ ተሳስቻለሁ ብለው እኔ ብሳሳት ጥሩ ነበር።

👉ዮሴፍ ፍስሐ እነጻፈው

BY ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት እና ጽሑፎች Tsegaye kiflu




Share with your friend now:
tgoop.com/tseomm/6518

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

On June 7, Perekopsky met with Brazilian President Jair Bolsonaro, an avid user of the platform. According to the firm's VP, the main subject of the meeting was "freedom of expression." How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Telegram channels enable users to broadcast messages to multiple users simultaneously. Like on social media, users need to subscribe to your channel to get access to your content published by one or more administrators. best-secure-messaging-apps-shutterstock-1892950018.jpg 6How to manage your Telegram channel?
from us


Telegram ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት እና ጽሑፎች Tsegaye kiflu
FROM American