ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ሊቀ ጳጳስ ከመኪና አደጋ የተረፉትን ምእመናን በሆስፒታል ተገኝተው ጎበኙ !
መጋቢት 8 ቀን 2017 [ተ.ሚ.ማ/ አዲስ አበባ]
ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በዝጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የጻድቁን ዓመታዊ ክብረ በዓል አክብረው ሲመለሱ ከደረሰው የመኪና አደጋ በሕይወት የተረፉ ምእመናንን በዛሬው ዕለት በሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል ተገኝተው ጎብኝተዋል።
ብፁዕነታቸው ለተጎዱ ወገኖች የገንዘብ ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን በሶዶ ከተማ የሚገኙ ማኅበረ ምእመናን ወምእመናት በአደጋው የተጎዱ ወገኖቻችንን እንዲጎበኙ እንዲሁም የገንዘብና የአይነት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

👍4
tgoop.com/tseomm/6405
Create:
Last Update:

BY ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት እና ጽሑፎች Tsegaye kiflu

Share with your friend now:
tgoop.com/tseomm/6405