#RemedialExam
የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከዛሬ ግንቦት 25/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት ይሰጣል።
ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የባዮሎጂ ትምህርት ፈተና በሦስት ክፍለ ጊዜ ይሰጣል።
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers

ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ከኢፌዲሪ_ትምህርትና_ስልጠና_ባለሥልጣን_የተሰጠ_ማሳሰቢያ
በማንኛውም የትምህርት መስክ ከዲፕሎማ ጀምራችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ ለተማራችሁ የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ፤ በየካቲት 2016 ዓ.ም ጸድቆ ሥራ ላይ በዋለው የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥና የአቻ ግመታ መመሪያ ቁጥር 991/2016 መሠረት የሙያ ብቃት ምዘናን በተመለከተ፡-
1. እስከ 2009 ዓ.ም መጨረሻ ባለው ጊዜ ውስጥ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ተምረው የጨረሱ ያለ ብቃት ምዘና የትምህርት ማስረጃቸው ይረጋገጥላቸዋል፤
2. በ2008 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታቸውን የጀመሩ ዲግሪያቸውን ከማረጋገጣቸው በፊት የደረጃ አራት የሙያ ምዘና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ (በመማር ላይ እያሉ ያገኙት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት/COC/ ተቀባይነት ይኖረዋል)
3. ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬቶች ተማሪው የመጀመሪያ ዲግሪውን ለመማር ከመመዝገቡ በፊት የተጠናቀቁ መሆን አለባቸው፡፡
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናን የሚሰጡ ከ28 ሺህ በላይ #ፈታኞች መመልመላቸው ተገለፀ፡፡
ፈታኞቹ በወረቀት እና በበይነ መረብ የሚሰጠውን ፈተና በብቃት ለመስጠት ዝግጅት ያደረጉ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለኢቲቪ ተናግረዋል፡፡
ዘንድሮ መልቀቂያ ፈተናውን በበይነመረብ የሚፈተኑ 150 ሺህ ተማሪዎች አስፈላጊውን ልምምድ እያደረጉ እንደሆነ ጠቅሰዋል።
በፈተናው ወቅት የኢንተርኔት እና የመብራት መቆራረጥ እንዲሁም ሌሎች ችግሮች እንዳይፈጠሩ፤ ከ10 ተቋማት የተወጣጣ ግብረ-ኃይል ተቋቁሞ እየሠራ እንደሚገኝ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
ፈታኞቹ በወረቀት እና በበይነ መረብ የሚሰጠውን ፈተና በብቃት ለመስጠት ዝግጅት ያደረጉ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለኢቲቪ ተናግረዋል፡፡
ዘንድሮ መልቀቂያ ፈተናውን በበይነመረብ የሚፈተኑ 150 ሺህ ተማሪዎች አስፈላጊውን ልምምድ እያደረጉ እንደሆነ ጠቅሰዋል።
በፈተናው ወቅት የኢንተርኔት እና የመብራት መቆራረጥ እንዲሁም ሌሎች ችግሮች እንዳይፈጠሩ፤ ከ10 ተቋማት የተወጣጣ ግብረ-ኃይል ተቋቁሞ እየሠራ እንደሚገኝ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#የመውጫፈተና
የከፍተኛ ትምህርት ቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ 10/ 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
ተፈታኞች ለፈተና ሲመጡ ብሄራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል፡፡
የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) " የ2017 የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 10 /2017 ዓ.ም. በ51 ዩኒቨርስቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት ይሰጣል " ብለዋል።
ፈተናውን በ238 የትምህርት መርሃ ግብሮች ለ190 ሺ 787 ቅድመ መደበኛ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በበይነ መረብ ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡
ለፈተናው 102 ሺ 360 ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ፤ 88 ሺ 422 ተማሪዎች ደግሞ ዳግም የሚፈተኑ መሆናቸውን ጠቁመዋል።
ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት ሲመጡ አገር አቀፍ ፋይዳ /ብሄራዊ መታወቂያ መያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ኃላፊው አስገንዝበዋል፡፡
በፈተና ወቅት ፦
- ተንቀሳቃሽ ስልክ ፣
- ሜሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት ፣
- የራስ ያልሆነ መታወቂያ፣
- ያልተፈቀዱ ሂሳብ ማሽኖች፣
- አጫጭር ማስታወሻዎች፣
- የተጭበረበሩ ሰነዶች
- ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ ይዞ መገኘት ክልክል መሆኑን አስገንዝበዋል።
ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ ፦
° አደንዛዥ ዕጽ ተጠቅሞ መምጣት፣
° ከፈተና አስፈጻሚዎች ጋር አሉታዊ ተጽእኖ ያላቸው ውዝግቦችን መፍጠር ፣
° ያለመታወቂያ ካርድ ወደ ፈተና ማእከል መሄድ ፣
° ያለፈቃድ ፈተና ማዕከል መገኘት
° ለሌላ ሰው መፈተን ፍጹም የተከለከሉ ዲሲፒሊን ጥሰቶች መሆናቸውን አሳስበዋል።
ከሰኔ 2 እስከ 10/ 20017 በሚሰጠው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና 4 ሺ 17 ፈተና አስፈጻሚዎች እንደሚሳተፉ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተናግረዋል ::

በቻናላችን ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው ለኢደል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን🕋
🤲🏽በዓሉን የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ያድርግልን
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለአምስት ቀናት የተሰጠው የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ተጠናቋል።
ከአራት ወራት በላይ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት የወሰዱ 77 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎች፥ የሪሚዲያል ፈተና እንደሚወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል።
የሪሚዲያል ፈተናው በ41 ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በተዘጋጁ 64 የፈተና ማዕከላት መሠጠቱ ተገልጿል።
ምስል፦ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
ከአራት ወራት በላይ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት የወሰዱ 77 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎች፥ የሪሚዲያል ፈተና እንደሚወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል።
የሪሚዲያል ፈተናው በ41 ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በተዘጋጁ 64 የፈተና ማዕከላት መሠጠቱ ተገልጿል።
ምስል፦ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ExitExam
የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከነገ ሰኔ 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ይሰጣል።
ከ190 ሺህ በላይ ተፈታኞች የመውጫ ፈተናውን በ51 ዩኒቨርሲቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት ይወስዳሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 88 ሺህ የሚሆኑት ዳግም የመውጫ ፈተናውን የሚወስዱ ናቸው።
የመውጫ ፈተናው በ238 የትምህርት መርሐግብሮች በበይነ መረብ ይሰጣል።
በፈተና ወቅት የተከለከሉ ነገሮ፦
➻ ተንቀሳቃሽ ስልክ፣
➻ ሜሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣
➻ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር፣
➻ የተጭበረበሩ ሰነዶች፣
➻ የራስ ያልሆነ መታወቂያ።
ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናው ከመጀመሩ ከ30 ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት የፈተና ክፍል መገኘት የሚኖርባቸው ሲሆን፤ ከተመደቡበት ክፍል ውጪ መፈተን ውጤት ያሰርዛል።
✅ ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ (ኮፒ) መያዝ ይኖርባችኋል።
✅ በሌላ ሰው ስም፣ User Name እና Pasword መፈተን አይቻልም፡፡
✅ ከላይ የተዘረዘሩ የፈተና ስርአቶችን የጣሰ ተፈታኝ ውጤቱ ተሰርዞ በዲሲፒሊን ጥሰት የሚጠየቅ መሆኑ ተገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከነገ ሰኔ 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ይሰጣል።
ከ190 ሺህ በላይ ተፈታኞች የመውጫ ፈተናውን በ51 ዩኒቨርሲቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት ይወስዳሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 88 ሺህ የሚሆኑት ዳግም የመውጫ ፈተናውን የሚወስዱ ናቸው።
የመውጫ ፈተናው በ238 የትምህርት መርሐግብሮች በበይነ መረብ ይሰጣል።
በፈተና ወቅት የተከለከሉ ነገሮ፦
➻ ተንቀሳቃሽ ስልክ፣
➻ ሜሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣
➻ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር፣
➻ የተጭበረበሩ ሰነዶች፣
➻ የራስ ያልሆነ መታወቂያ።
ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናው ከመጀመሩ ከ30 ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት የፈተና ክፍል መገኘት የሚኖርባቸው ሲሆን፤ ከተመደቡበት ክፍል ውጪ መፈተን ውጤት ያሰርዛል።
✅ ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ (ኮፒ) መያዝ ይኖርባችኋል።
✅ በሌላ ሰው ስም፣ User Name እና Pasword መፈተን አይቻልም፡፡
✅ ከላይ የተዘረዘሩ የፈተና ስርአቶችን የጣሰ ተፈታኝ ውጤቱ ተሰርዞ በዲሲፒሊን ጥሰት የሚጠየቅ መሆኑ ተገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዩኒቨርሲቲዎች ከነገ ሰኔ 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሚሰጠው ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ዙሪያ ለተፈታኝ ተማሪዎች ገለጻ ሰጥተዋል።
በኦንላይን የሚሰጠው የመውጫ ፈተናው በጥብቅ የፈተና ዲሲፕሊን እንደሚከናወን ተገልጿል።
ከተፈታኞች በተጨማሪ ፈታኝ መምህራን፣ አስተባባሪዎች፣ የፀጥታና ደህንነት አካላት በገለጻው ተሳትፈዋል።
ተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና ወቅት ሊከተሏቸው የሚገቡ የፈተና ዲሲፕሊን፣ ወደ ፈተና ማዕከል ይዞ ለመግባት የሚፈቀዱ ነገሮች እና በሌሎች ተያያዥ ደንቦች ላይ ገለጻ ተሰጥቷቸዋል።
ከ190 ሺህ በላይ ተፈታኞች ከነገ ሰኔ 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ይወስዳሉ።
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
በኦንላይን የሚሰጠው የመውጫ ፈተናው በጥብቅ የፈተና ዲሲፕሊን እንደሚከናወን ተገልጿል።
ከተፈታኞች በተጨማሪ ፈታኝ መምህራን፣ አስተባባሪዎች፣ የፀጥታና ደህንነት አካላት በገለጻው ተሳትፈዋል።
ተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና ወቅት ሊከተሏቸው የሚገቡ የፈተና ዲሲፕሊን፣ ወደ ፈተና ማዕከል ይዞ ለመግባት የሚፈቀዱ ነገሮች እና በሌሎች ተያያዥ ደንቦች ላይ ገለጻ ተሰጥቷቸዋል።
ከ190 ሺህ በላይ ተፈታኞች ከነገ ሰኔ 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ይወስዳሉ።
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔 የመውጫ ፈተና የመጀመሪያ ቀን የኦንላይን ፈተና ውሎን ተከትሎ ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ ማሳሰቢያ፦
✅ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናውን ሲጨርስ Finish and Submit ሳያደርግ መውጣት የለበትም። ተፈታኙ ይህንን ማድረጉንም በፈተና ክፍሉ የተመደበ ባለሙያ ማረጋገጫ ሳይሰጠው እና ተፈታኙም ፈተናውን መጨረሱን በፊርማው ሳያረጋግጥ ከመፈተኛ ክፍል መውጣት አይኖርበትም።
✅ በተለያየ ምክንያት ሲስተም ዘጋብን በማለት ፈተና ክፍል ውስጥ የሚቀመጡ ተፈታኞችን በተለያዩ መንገዶች የማጣራት ሥራ በመስራት አስፈለጊውን የእርምት ወይም አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰድ ይኖርበታል።
(ሚኒስቴሩ ለዩኒቨርሲቲዎች ያስተላለፈው ሙሉ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
✅ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናውን ሲጨርስ Finish and Submit ሳያደርግ መውጣት የለበትም። ተፈታኙ ይህንን ማድረጉንም በፈተና ክፍሉ የተመደበ ባለሙያ ማረጋገጫ ሳይሰጠው እና ተፈታኙም ፈተናውን መጨረሱን በፊርማው ሳያረጋግጥ ከመፈተኛ ክፍል መውጣት አይኖርበትም።
✅ በተለያየ ምክንያት ሲስተም ዘጋብን በማለት ፈተና ክፍል ውስጥ የሚቀመጡ ተፈታኞችን በተለያዩ መንገዶች የማጣራት ሥራ በመስራት አስፈለጊውን የእርምት ወይም አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰድ ይኖርበታል።
(ሚኒስቴሩ ለዩኒቨርሲቲዎች ያስተላለፈው ሙሉ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ 2017 ዓ.ም የ8ተኛ ክፍል ተማሪዎች የሚንስትሪ ፈተና ከነገ ጀምሮ መሰጠት ይጀምሯል።
ለተፈታኖች መልካም ዕድል 🙌
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
ለተፈታኖች መልካም ዕድል 🙌
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#MoE
የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና በጥብቅ ዲሲፕሊን እየተሠ ነው። - ትምህርት ሚኒስቴር
ከሰኔ 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ እየተሰጠ ለሚገኘው የመውጫ ፈተና የሚያገለግል የፈተና ፕሮቶኮል ተዘጋጅቶ ተፈታኞች እና ፈታኞች እንዲያውቁት መደረጉ ተገልጿል።
የፈተና ፕሮቶኮል ሰነዱ በመውጫ ፈተና የተከለከሉ ነገሮች፣ ተፈታኝ ሊከተሏቸው የሚገቡ የፈተና ዲሲፕሊን እንዲሁም ጥፋት ከተገኘ የሚወሰደው እርምጃን የሚገልጽ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
ፈተናው ከሌሎች ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመድበው በመጡ ፈታኞች እየተሰጠ እንደሆነም መሪ ስራ አስፈጻሚው ገልፀዋል፡፡
በዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች የሚመራ ግብረኃይል የፈተና አሰጣጡን በቅርብ ክትትል እንደሚያደርግ ተናግረዋል።
190,787 ተማሪዎች እስከ ሰኔ 10/2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በመውሰድ ላይ ይገኛሉ።

በክረምት የመምህራን ስልጠና መርሃ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለነበሩ 5ሺሕ 521 መምህራን የመውጫ ፈተና እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
የሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) እንደገለጹት ለመምህራኑ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit-Exam) ማክሰኞ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ይሰጣል ብለዋል፡፡
በመውጫ ፈተናው ትምህርታቸውን በተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሲከታተሉ የነበሩ 5521 መምህራን በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በተዘጋጁ 35 የፈተና ማዕከላት እንደሚሰጥ ገልጸዋል፡፡
መምህራኑ የመውጫ ፈተናውን ስልጠና በተከታተሉባቸው 24 የትምህርት ፕሮግራሞች እንደሚወሰዱ መሪ ስራ አስፈጻሚው ዶክተር ኤባ አብራርተው ተፈታኞቹ ወደ ፈተና ማዕከላት ሲመጡ አገር አቀፉን ብሄራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝና በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የፈተና ፕሮቶኮል ማክበር እንደሚገባቸው ማሳሰባቸውን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
የሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) እንደገለጹት ለመምህራኑ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit-Exam) ማክሰኞ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ይሰጣል ብለዋል፡፡
በመውጫ ፈተናው ትምህርታቸውን በተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሲከታተሉ የነበሩ 5521 መምህራን በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በተዘጋጁ 35 የፈተና ማዕከላት እንደሚሰጥ ገልጸዋል፡፡
መምህራኑ የመውጫ ፈተናውን ስልጠና በተከታተሉባቸው 24 የትምህርት ፕሮግራሞች እንደሚወሰዱ መሪ ስራ አስፈጻሚው ዶክተር ኤባ አብራርተው ተፈታኞቹ ወደ ፈተና ማዕከላት ሲመጡ አገር አቀፉን ብሄራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝና በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የፈተና ፕሮቶኮል ማክበር እንደሚገባቸው ማሳሰባቸውን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይዘጋጁ!
የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ለሀገር አቀፍ ፈተናው እየተዘጋጁ ነው?
ተፈታኝ ተማሪ ከሆኑ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ለፈተናው በቂ ዝግጅት ለማድረግ የሚያስችሉ ትምህርቶችን ማግኘት ይችላሉ።
በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ የቲቶርያል ቪዲዮዎችን ለማግኘት 👇
https://examinfo.moe.gov.et/guides