#TigrayEducationBureau
በትግራይ ክልል የ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 4-6/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
የክልሉ አጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ኤጀንሲ የትምህርት ምዘናና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች ዳይሬክቶሬት ለወረዳ ትምህርት ጽ/ቤቶች በላከው ሰርኩላር፥ ጽ/ቤቶቹ አስፈላጊውን ዝግጅት እነዲያደርጉ አሳስቧል።
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers

ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Reminder
የፋይዳ መታወቂያ አውጥተዋል?
በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ተፈታኞች የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ሊያወጡ እንደሚገባ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።
የመንግሥት እና የግል ዩኒቨርሲቲዎች የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
የመውጫ ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባውን በጊዜ በማድረግ የፋይዳ መታወቂያዎን ይያዙ።

ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎች ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይሔዱ የሚያደርግ ሕግ ሊተገብር መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል፡፡
ሕጉን ወደ መሬት ለማውረድ ትምህርት ሚኒስቴር ከክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች እና ከዘርፉ አመራሮች ጋር ውይይት ለማድረግ ዕቅድ ይዟል፡፡
በሕጉ ዙሪያ ሸገር ኤፍኤም ያነጋገራቸው መምህራን ውሳኔው ጥሩ መሆኑን ገልፀው፤ ሊታዩ የሚገባቸው ሌሎች ነገሮች መኖራቸውን አንስተዋል፡፡
ተማሪዎች አሁን ላይ ክፍል ውስጥ ሞባይል ስልክ ይዘው ሲማሩ ‘’ትምህርታቸው ላይ ትኩረት ከማድረግ ይልቅ፣ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን መከታተል እንደሚያበዙ" ጠቅሰዋል፡፡
ስልክ መያዛቸው ከትምህርታቸው እንዲናጠቡ እያደረጋቸው መሆኑን ያነሱት መምህራኑ፤ መፅሐፍት እና ጥናት ላይ ከማተኮር ይልቅ ሌሎች ዘመን አመጣሽ ቴክኖሎጂዎች ላይ ጥገኛ እንዲሆኑ አድርጓል ብለዋል፡፡
ይሁን እንጂ ትምህርት ቤቶች ሊያሟሏቸው የሚገቡ ጉዳዮች እንዳሉ ገልፀዋል፡፡ በቂ የመፅሐፍት አቅርቦት፣ የICT ላብ፣ የኮምፒውተር ግብዓቶች እንዲሁም የተለያዩ አጋዥ መፅሐፍት ሊሟሉ እንደሚገባ አንስተዋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
ሕጉን ወደ መሬት ለማውረድ ትምህርት ሚኒስቴር ከክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች እና ከዘርፉ አመራሮች ጋር ውይይት ለማድረግ ዕቅድ ይዟል፡፡
በሕጉ ዙሪያ ሸገር ኤፍኤም ያነጋገራቸው መምህራን ውሳኔው ጥሩ መሆኑን ገልፀው፤ ሊታዩ የሚገባቸው ሌሎች ነገሮች መኖራቸውን አንስተዋል፡፡
ተማሪዎች አሁን ላይ ክፍል ውስጥ ሞባይል ስልክ ይዘው ሲማሩ ‘’ትምህርታቸው ላይ ትኩረት ከማድረግ ይልቅ፣ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን መከታተል እንደሚያበዙ" ጠቅሰዋል፡፡
ስልክ መያዛቸው ከትምህርታቸው እንዲናጠቡ እያደረጋቸው መሆኑን ያነሱት መምህራኑ፤ መፅሐፍት እና ጥናት ላይ ከማተኮር ይልቅ ሌሎች ዘመን አመጣሽ ቴክኖሎጂዎች ላይ ጥገኛ እንዲሆኑ አድርጓል ብለዋል፡፡
ይሁን እንጂ ትምህርት ቤቶች ሊያሟሏቸው የሚገቡ ጉዳዮች እንዳሉ ገልፀዋል፡፡ በቂ የመፅሐፍት አቅርቦት፣ የICT ላብ፣ የኮምፒውተር ግብዓቶች እንዲሁም የተለያዩ አጋዥ መፅሐፍት ሊሟሉ እንደሚገባ አንስተዋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ETA
የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ምዝገባ ጋር በተያያዘ ነገ ማክሰኞ ሚያዚያ 21/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ የኦንላይን ስልጠና ይሰጣል።
ስልጠናው ለሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል።
Meeting Link 👇 https://teams.microsoft.com/l/meetup-join/19%3ameeting_YzFiZTE1MzctNTY0ZS00N2IwLTg5ZjctZDQ5YTk4MGVhZGI4%40thread.v2/0?context=%7b%22Tid%22%3a%22f4180d10-2c68-4cc1-a74b-eb7feb34e00f%22%2c%22Oid%22%3a%22b21ac7f3-3155-42f6-bde2-b7aaa914ce6a%22%7d
User Name እና Password በተለያየ ምክንያት የረሳችሁ ተወካዮች ከዚህ ቀደም የተመዘገባችሁበትን Email በመጠቀምና Forgot Password የሚለውን በመጫን ማስተካከል ትችላላችሁ ተብሏል።
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ምዝገባ ጋር በተያያዘ ነገ ማክሰኞ ሚያዚያ 21/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ የኦንላይን ስልጠና ይሰጣል።
ስልጠናው ለሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል።
Meeting Link 👇 https://teams.microsoft.com/l/meetup-join/19%3ameeting_YzFiZTE1MzctNTY0ZS00N2IwLTg5ZjctZDQ5YTk4MGVhZGI4%40thread.v2/0?context=%7b%22Tid%22%3a%22f4180d10-2c68-4cc1-a74b-eb7feb34e00f%22%2c%22Oid%22%3a%22b21ac7f3-3155-42f6-bde2-b7aaa914ce6a%22%7d
User Name እና Password በተለያየ ምክንያት የረሳችሁ ተወካዮች ከዚህ ቀደም የተመዘገባችሁበትን Email በመጠቀምና Forgot Password የሚለውን በመጫን ማስተካከል ትችላላችሁ ተብሏል።
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ExitExam
"pass እና fail መውጫ ፈተና 👉ለወደቁ ብቻ ነው"
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት መልዕክት 👇
1.ይህ ከላይ ተያይዞ ያለው የተፃፈው በክቡር አቶ ኮራ ጡሸኔ ሚኒሰትር ደኤታ ሲሆን ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ህብረት ቀደም ብለን ስለ exit exam የወደቁ ማለትም ማለፍያ ነጥብ ያላመጡ ተማሪዎች በሚመለከት ቆይታ አድርገን እንደነበር የሚዘነጋ አይደለም። በዚህም መመርያ ወጥቶበት በነበረው መሠረት የወደቁትን ተማሪዎች special diploma ተብሎ ይሰጣል በዚሁ መሠረት ብዙ ተማሪዎች ግራ ተጋብታቹህ ነበር ይህ certificate format ላልወደቁ ተማሪዎች ያካትታል ወይስ አያካትትም እና ለምንስ pass ይላል የሚሉ ጥያቄዎች በስፋት ተጠይቋል። እናም ይህ ለወደቁት ተማሪዎች ብቻ የሚመለከት እንጂ መውጫ ፈተና ማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች #አይመለከትም ያለፉ ተማሪዎች በነበረው ይቀጥላል ።
2. ከዛሬ አመት ጀምሮ ማንም ዩኒቨርስቲ የሞዴል ፈተና ለተማሪዎቹ እንዲፈተኑ ያደርጋል።
3. የጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች exit exam ውጤት የተሰዘረዘባቸውም በጥልቀት ተወያይተናል::
4.የመውጫ ፈተና በሰዓቱ በተያዘለት ፕሮግራም ይሰጣል ዝግጅትም እየተደረገ ነው::
5.የNGAT ዝግጅት ላይ ነው::
6. በተለያዩ ምክንያት በሰሜኑ ጦርነት የትምህርታቸው ውጤት እንዲላክ ቀዳሚ አድርገን እየሰራን ነው::
7.ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ ከሁሉም ዩኒቨርስቲ የስራ እና ፈጠራ ክህሎት እንዲኖረው እየሰራን እንገኛለን።
8. ጠንካራ አደራጃጀት በመቅረፅ ተማሪዎች እናገለግላለን።
9. አንድ ተማሪ አንድ ድግሪ ብቻ ይዞ እንዳይወጣ ሌላ online ትምህርቶቹም ተምረው ድግሪ የሚይዙበት ፕሮግራም እየቀረፅን ነው።
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት ቅፅ አዘጋጅቶ ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መላኩ ይታወቃል።
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ኃላፊዎች ከትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሸኔ ጋር በመውጫ ፈተና እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል።
በዚህም ልኩ ሰርተፊኬቱ የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ወስደው የማለፍያ ነጥብ ላላመጡ ተማሪዎች ብቻ መሆኑን ገልፀዋል።
የመውጫ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች አዲሱ ሰርተፊኬት የማይመለከታቸው ሲሆን፤ በፊት ይሰጥ በነበረው ፎርማት እንደሚቀጥል ተናግረዋል።
ከዘንድሮ ጀምሮ ማለትም በሰኔ 2017 ዓ.ም ከሚሰጠው የመውጫ ፈተና አስቀድሞ ሁለም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት #ሞዴል የመውጫ ፈተና በአስገዳጅነት ለተማሪዎቻቸው እንዲሰጡ ይደረጋል ብለዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ኃላፊዎች ከትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሸኔ ጋር በመውጫ ፈተና እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል።
በዚህም ልኩ ሰርተፊኬቱ የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ወስደው የማለፍያ ነጥብ ላላመጡ ተማሪዎች ብቻ መሆኑን ገልፀዋል።
የመውጫ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች አዲሱ ሰርተፊኬት የማይመለከታቸው ሲሆን፤ በፊት ይሰጥ በነበረው ፎርማት እንደሚቀጥል ተናግረዋል።
ከዘንድሮ ጀምሮ ማለትም በሰኔ 2017 ዓ.ም ከሚሰጠው የመውጫ ፈተና አስቀድሞ ሁለም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት #ሞዴል የመውጫ ፈተና በአስገዳጅነት ለተማሪዎቻቸው እንዲሰጡ ይደረጋል ብለዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#WolaitaSodoUniversity
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የተገነባውና 20 ኪሎዋት የኤሌክትሪክ ሃይል የማመንጨት አቅም ያለው የባዮ-ጋዝ ፕሮጀክት ተመርቋል።
የባዮ-ጋዝ ማብለያ ፕሮጀክቱ 300 ሜ.ኪ. የማብላላት አቅም ያለው ሲሆን፤ የዩኒቨርሲቲውን የምግብ ማብሰል ሂደት ሙሉ በሙሉ በባዮ-ጋዝ ሲስተም ለመተካት የሚያስችለ ነው ተብሏል፡፡
የኤሌክትሪክ ሃይል ከተመረተ በኋላ የሚቀረው የባዮ-ጋዝ ተረፈ ምርት፣ የአፈር ማዳበሪያ ለማምረት እንደሚያስችል ተገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የተገነባውና 20 ኪሎዋት የኤሌክትሪክ ሃይል የማመንጨት አቅም ያለው የባዮ-ጋዝ ፕሮጀክት ተመርቋል።
የባዮ-ጋዝ ማብለያ ፕሮጀክቱ 300 ሜ.ኪ. የማብላላት አቅም ያለው ሲሆን፤ የዩኒቨርሲቲውን የምግብ ማብሰል ሂደት ሙሉ በሙሉ በባዮ-ጋዝ ሲስተም ለመተካት የሚያስችለ ነው ተብሏል፡፡
የኤሌክትሪክ ሃይል ከተመረተ በኋላ የሚቀረው የባዮ-ጋዝ ተረፈ ምርት፣ የአፈር ማዳበሪያ ለማምረት እንደሚያስችል ተገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#DV2026
የአሜሪካ የዲቪ ሎተሪ (DV2026) ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።
ለዲቪ (Diversity Visa) 2026 ማመልከቻ የሞሉ በ https://dvprogram.state.gov/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን፣የአያት ስም እና የትውልድ ዘመን በማስገባት ውጤቱን መመልከት ይችላሉ።
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
የአሜሪካ የዲቪ ሎተሪ (DV2026) ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።
ለዲቪ (Diversity Visa) 2026 ማመልከቻ የሞሉ በ https://dvprogram.state.gov/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን፣የአያት ስም እና የትውልድ ዘመን በማስገባት ውጤቱን መመልከት ይችላሉ።
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#MoE
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሚገኙ 50 ሺህ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 80 በመቶ የሚሆኑት ከደረጃ በታች ናቸው፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን ለማሻሻልና ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር ፕሮግራሞችና ጥራት ማሻሻያ ኃላፊ ዳዊት አዘነ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡
በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ እስካሁን ከ7,900 በላይ የቅድመ መደበኛ፣ 1ኛ ደረጃ እና 2ኛ ደረጃ አዳዲስ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን የገለፁት ኃላፊው፤ የ29,900 ትምህርት ቤቶች እድሳትና ጥገና ሥራ መከናወኑን ገልፀዋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሚገኙ 50 ሺህ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 80 በመቶ የሚሆኑት ከደረጃ በታች ናቸው፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን ለማሻሻልና ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር ፕሮግራሞችና ጥራት ማሻሻያ ኃላፊ ዳዊት አዘነ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡
በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ እስካሁን ከ7,900 በላይ የቅድመ መደበኛ፣ 1ኛ ደረጃ እና 2ኛ ደረጃ አዳዲስ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን የገለፁት ኃላፊው፤ የ29,900 ትምህርት ቤቶች እድሳትና ጥገና ሥራ መከናወኑን ገልፀዋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#MoE
በተከታታይ ሦስት ጊዜ በተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከ25 በመቶ በታች ውጤት በሚያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ እርምጃ እንደሚመወሰድ ተገለፀ።
ይህ የተገለጸው የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር በተወያዩበት ወቅት ነው።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በተከታታይ ሦስት ጊዜ በተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ውጤት ከ25 በመቶ በታች የሚያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በኩል እርምጃ እንደሚወሰድ አመላክተዋል።
የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በብቃትና በችሎታ እንዲመደቡ እየተደረገ መሆኑን አንስተው " አሰራራቸውን ለማዘመንም የዩኒቨርሲቲ አመራሮች ማሰልጠኛ ተቋም ለማቋቋሞ እየተሠራ ነው " ብለዋል።
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
በተከታታይ ሦስት ጊዜ በተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከ25 በመቶ በታች ውጤት በሚያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ እርምጃ እንደሚመወሰድ ተገለፀ።
ይህ የተገለጸው የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር በተወያዩበት ወቅት ነው።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በተከታታይ ሦስት ጊዜ በተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ውጤት ከ25 በመቶ በታች የሚያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በኩል እርምጃ እንደሚወሰድ አመላክተዋል።
የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በብቃትና በችሎታ እንዲመደቡ እየተደረገ መሆኑን አንስተው " አሰራራቸውን ለማዘመንም የዩኒቨርሲቲ አመራሮች ማሰልጠኛ ተቋም ለማቋቋሞ እየተሠራ ነው " ብለዋል።
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዲቪ 2026 ይፋ ሆኗል‼️
የአሜሪካ ዲቪ (Diversity Visa) ሎተሪ 2026 ዛሬ ምሽት ይፋ መደረጉን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት አሳውቋል።
መ/ቤቱ፥ አመልካቾች መመረጥ አለመመረጣቸውን / ደርሷቸው እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማየት የሚችሉት በ dvprogram.state.gov/ESC/ ላይ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት #ብቻ መሆኑን አሳስቧል።
📌ከዚህ ውጭ የዲቪ ውጤት የሚታይበት ምንም አይነት መንገድ የለም።
N.B. ዲቪ የሚደርሳቸው ሰዎች የሚስጥር ቁጥሩን እስከ ቀጣይ አመት መስከረም መጨረሻ ቀናት መያዝ አለባቸው።
ምናልባት "ዲቪ ደርሷችኃል ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው የምንደውለው፣ ኢሜል / ቴክስት መልዕክት የሚንልከው " የሚሉ አጭበርባሪ ስለሚኖሩ ጥንቃቄ አድርጐ።
እንደ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ፥ የዲቪ ተመራጭ መሆን ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ #ዋስትና አይሆንም።
የዲቪ ሎተሪ ተመራጭ መሆን የቪዛ ጥያቄ ለማቅረብ የመጀመሪያው መስፈርት ሲሆን በቀጥታ ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ ዋስትና አይሰጥም። (Selection does not guarantee an interview or a visa.)
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
🔻 https://www.tgoop.com/Tmhrt_Ministers
የአሜሪካ ዲቪ (Diversity Visa) ሎተሪ 2026 ዛሬ ምሽት ይፋ መደረጉን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት አሳውቋል።
መ/ቤቱ፥ አመልካቾች መመረጥ አለመመረጣቸውን / ደርሷቸው እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማየት የሚችሉት በ dvprogram.state.gov/ESC/ ላይ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት #ብቻ መሆኑን አሳስቧል።
📌ከዚህ ውጭ የዲቪ ውጤት የሚታይበት ምንም አይነት መንገድ የለም።
N.B. ዲቪ የሚደርሳቸው ሰዎች የሚስጥር ቁጥሩን እስከ ቀጣይ አመት መስከረም መጨረሻ ቀናት መያዝ አለባቸው።
ምናልባት "ዲቪ ደርሷችኃል ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው የምንደውለው፣ ኢሜል / ቴክስት መልዕክት የሚንልከው " የሚሉ አጭበርባሪ ስለሚኖሩ ጥንቃቄ አድርጐ።
እንደ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ፥ የዲቪ ተመራጭ መሆን ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ #ዋስትና አይሆንም።
የዲቪ ሎተሪ ተመራጭ መሆን የቪዛ ጥያቄ ለማቅረብ የመጀመሪያው መስፈርት ሲሆን በቀጥታ ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ ዋስትና አይሰጥም። (Selection does not guarantee an interview or a visa.)
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#EthiopianDefenceUniversity
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ምልመላ ማድረግ ጀምሯል።
ዩኒቨርሲቲው ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን መልምሎ ለማስተማር በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይቶችን በማካሔድ ላይ ይገኛል።
በዚህም ከመንግሥት እና የግል ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር እንቅስቃሴ ዙሪያ ውይይት አካሒዷል።
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ እና የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ቅበላና ምልመላ ዙሪያ ገለጻ ከተደረገላቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ይጠቀሳሉ።
በወታደራዊ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም በፈጠራ ክህሎት ልዩ አቅም ያላቸው ተማሪዎች በውድድር ዩኒቨርሲቲውን መቀላቀል እንደሚችሉ ተጠቁሟል።
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በጤና፣ በኢንጅነሪግ እና ሌሎችም የሙያ ዘርፎች ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ውስጥ እንደሚካተት መገለፁ ይታወሳል።