TIKVAHETHIOPIA Telegram 62352
#HijraBank

ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የሆነው ሂጅራ ባንክ ነገ ቅዳሜ ነሐሴ 29 ቀን 2013 የመክፈቻ ፕሮግራሙን እንደሚያካሂድ ታውቋል።

ባንኩ በዚህ የመክፈቻ ፕሮግራም የመጀመሪያውን ኦሎምፒያ-ነጃሺ ቅርንጫፍ የሚከፍት ሲሆን በተጨማሪም በዚሁ የመጀመሪያው ሳምንት በተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባና በተለያዩ የክልል ከተሞች 11 ቅርንጫፎቹን እንደሚከፍት ሪፖርት አድርጓል።

በሌላ በኩል ሂጅራ ባንክ የዋናውን ቅርንጫፉን ማብሰሪያ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ ለ200 አቅመ ደካሞች የምግብ ድጋፍና ለ200 ተማሪዎች የትምህርት ቤት ቁሳቁስ በአሁን ሰዓት በዋናው መስሪያ ቤቱ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል።

@tikvahethiopia

tgoop.com/tikvahethiopia/62352
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your friend now:
tgoop.com/tikvahethiopia/62352

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." Telegram message that reads: "Bear Market Screaming Therapy Group. You are only allowed to send screaming voice notes. Everything else = BAN. Text pics, videos, stickers, gif = BAN. Anything other than screaming = BAN. You think you are smart = BAN. Administrators
from us

Telegram TIKVAH-ETHIOPIA
FROM American