Notice: file_put_contents(): Write of 1527 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 16384 of 17911 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/tgoop/post.php on line 50
DIY projects (arduino)@thesisprojects P.528
THESISPROJECTS Telegram 528
#ጥቆማ

ወደ ስራ ሊያስገቡት የሚፈልጉት የፈጠራ ስራ ሃሳብ ኖሮት ነገር ግን አስፈላጊውን የፋይናንስ እና የስራ ፈጠራ ክህሎት ለመሰልጠን ይፈልጋሉ?

STEMpower እና Visa ከTikvah-Ethiopia ጋር በመሆን ይህንን ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛሉ። በዚህም ባለፉት 5 ዙሮች ወደ 900 የሚጠጉ ሰልጣኞችን ያሳተፈ ሲሆን፤ በአሁኑ 6ተኛ ዙር ደግሞ ተጨማሪ 300 ሰልጣኞችን ለማሳተፍ እየሰራ ይገኛል።

እርስዎም ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ተመዝግበው የስልጠና እድሉን መጠቀም ይችላሉ።

ስልጠናው የሚያካትተው፦

* የ6 ቀን መሰረታዊ የገንዘብ አያያዝ ትምህርት እና የስራ ፈጠራ ክህሎት ስልጠና

* በተጨማሪ የ3ወር የንግድ ማማከር እና ድጋፍ

* 9 ወር የማማከር ድጋፎች፣ የኔትዎርኪንግ እና የተለያዩ ክትትሎች በተጨማሪም ቢዝነ  ፕሮቶታይፕ (prototype) የሚያስፈልገው ከሆነ ፕሮቶታይፕ መስሪያ ጥሬ ዕቃዎችን ጨምሮ ነጻ የማምረቻ ላብራቶሪ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅታችንን በመጨረስ ላይ እንገኛለን።

በስልጠናው የሚሳተፉ፦

- የሥራ ፈጠራ ክህሎቱን ማዳበር እና ከላይ የተጠቀሱትን አገልግሎቶች መጠቀም የሚፈልግ፤

- በግብርና፣ ጤና፣ አገልግሎት፣ ምህንድስና እና ቴክኖሎጂ እና ሌሎችም ዘርፎች የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ላላቸው ቅድሚያ እንሰጣለን፤

- ሴት የሥራ ፈጣሪዎች እንዲመዘገቡ እናበረታታለን።

በሥልጠናው መሳተፍ የምትፈልጉበተለይ የፈጠራ ሀሳብ ያላች እስከ  ጥቅምት 24 2015 ዓም ተመዝግባችሁ ስልጠናውን እና ሌሎች አገልግሎቶቹን በነጻ መውሰድ ትችላላችሁ።

መመዝገቢያ ሊንክ፡ https://forms.office.com/r/pmZGkvcPtG

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️

@thesisprojects
@thesisprojectsDoc
@buyAndSellcomponents

tgoop.com/thesisprojects/528
Create:
Last Update:

BY DIY projects (arduino)

Share with your friend now:
tgoop.com/thesisprojects/528

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

It’s easy to create a Telegram channel via desktop app or mobile app (for Android and iOS): Concise Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots. Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation.
from us

Telegram DIY projects (arduino)
FROM American